God ur so ryt eko....when r we gone say 'no this is wrong n this has to stop!' i think we r failing as a society n we all are playing our part sadly! anchis tenageresh wetalesh ........
Once singer rofi said, sew video lay yiwashal 😢😢😢😢 that’s the reality of this social media ende era have some respect for ur self ppl Koy sew tashakemom eko yinoral anyway. Tnxs TGye 💜🙏
Betam tikikil nech eswa,the way they ask excuse also itsnt to get forgiveness, just to get attractions. Demo bizu eyayen newu yelbachewun sertewu yikrta .They don't mind for every thing .
I can’t with such people…. the entitlement, wow! ቲጂዬ our value system is deteriorating by the day, kids don’t listen to parents, nor teachers. Parents, Neighbors, and Teachers are afraid to speak out, rather we play “Naive” yet we reject or try to condemn the consequences. I’m sorry but we’re ripping what we saw!
“መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላል፥ መልካምም ሞገስ ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።”
- ምሳሌ 22፥1
“ከመልካም ሽቱ መልካም ስም።”
- መክብብ 7፥1
Exactly 🙏🏽
ትክክል በዚህ ዘመን ወጣቱ ስራ አይወድም ዝቅ ብሎ መስራት መጉሳቆል አይፈልግም በአጭር መክበር ሚዲያላይ በመውጣት ገንዘብ መሰብሰብ የዘንድሮ ፋሽን ነው ? እባካችሁ ዝቅ ብሎ ጠንክሮ መስራት ልመዱ
🙏🏽
በጣም ልክ ነሽ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሀገራችንንም የስራ ፈጠራና በትክክለኛው መንገድ ሰርተው የሚኖሩበትን ሀይል ይስጣት
🙏🏽
በቋራጭ የመበልፀግ የሚደረግ ጥረት አሳፋሪ ትውልድ ዝቅ ብለው ሳይሰሩ የመበልፀግ ።
Tebareki abo❤❤❤❤❤❤
Thank my sister I respect you 🥰🥰🥰
ትምህርታቸውን እንዲማሩ ይመከራል መስራት አቅም አላቸው ወጣቶች ናቸው ለማኝ የልጅ ጡረተኛ ክፉ መንፈስ ነው ይጠረግ ገንዘብ አንርዳቸው ስንት የሚረዳ አዛውንቶች አሉ
አይ ሀበሻ 😢ሰንፍና ልመና አሁንማ በሶሻል ሚዲያ ቀርቦ ለመለመን ከወጣት እስከሻማግሌ ያለ ወረፋ 😢የሀበሻ እናትም ልጇ ነቃ ብላ ሸርሙጣ እንድታመጣላት ምኞቷ ነው በኛ ብዙ ጉድ አለ እንዳውም እነሱ ይሻላሉ አንዳንድ ናቸው። የኛወቹ አስመሳይ እናቶች ናቸው አንቺ እያለሽ እኔ ልቸገር የሚባሉ ቨጣምብዙ አውቃለሁ 😢
Great perspective
ወይ ጉድ ተአምር አየን ሁሌ የኛ ህዝብ የተጣመመ አመለካከት ነው ያለን, why?
As always real older sister 🥰🥰
You’re the best 😘
Wiser sister too.
God ur so ryt eko....when r we gone say 'no this is wrong n this has to stop!' i think we r failing as a society n we all are playing our part sadly! anchis tenageresh wetalesh ........
አላህወደመልካምነገረይምራችሁ
ንግግራችሁ አያምር እናንተ አታምሩ አታፍሩ ምን እናርግ እኛ
እውነት ነው እህቴ እንደዘ አይነት ቅሌት ከመስረተቸው በፍት አቅደ ነው የምስሩት ከዘ ባኃለ ይቅርታ እንደምሉት ያውቀሉ እኔ ህዝቡ እረሱ ነው እንደዘ አይነቶችን እያበረታታ ያለው
Indeed,!you made ur point well, TG .
ገላን መሸጥ ለስራ ማጣት ምክንያት ሊዋን አይችልም ከትንሽ ነገር ተጀምሮ ትልቅ ባታ መድረስ ይቻላል እናንተ ግን የመጣቹበት መንገድ በጣም የተሳተ መንገድ ነው ሰውን ሳይዋን ፈጣሪን ነው ያስቀየማቹት ትንሽ ለራሳቸው ሰጥታቹ በእምነታቹ ፀሎት አድርጉ
exactly
enkefoch beyachew
የሚገርመዉ ምን ያህል የትንንሽ ልጆችን አይምሮ እንዳበላሹ አሁንም የገባቸዉ አልመሰለኝም አሁንም ገንዘብ ገንዘብ በብልግና 😢
ያሳዝናል
❤❤❤
Once singer rofi said, sew video lay yiwashal 😢😢😢😢 that’s the reality of this social media ende era have some respect for ur self ppl Koy sew tashakemom eko yinoral anyway. Tnxs TGye 💜🙏
🙏🏽
🙏🙏🙏
Thank you my dear ❤
Wehaaaa bewenachu degemo ayefrume anko metale neber
👌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንደዚህ ቆንጆ ናቹሁ እንዴ
ሀበሻበክብሩአይደራደረምበምንም
Andegna nesh
The level of entitlement they have...so are they saying it's the people fault ... men fault..that they chose to did what they did
Ende minidinew yehonut ....
ewikina? Biligina? Eridun...?
Ende social media lay sinit sira endemisera maseb aktowachew new?
Aymrowachewin bitekemu melikam sira mefter yichilu nebere... teshewidewal...
Eski samuna mesirat temaruna amiritu...
Weyim yewereket bag bitiseru... melikam nebere...
Teregagu...
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው ተሳሳቱ በቃ ሰው ሰውን ይገል የለ ለገንዘብ ብሎ ለምን የ Ride drive የገደሉት ላይ React አላረግሽም ይህ እንደማቃጠር ነው
ውይ ቲጂዬ ያንቺ ሀሳቦች ገብተውኛል ስለምከታተልሽ ልጆቹ ግን ገና አሁን ነው ማያቸው አንዳንድ ትሬንድ የሆኑ የቲክቶክና የዩትዩብ ጉዶች አንቺና ሰመረ በሪያው ሪአክት ስታደርጉ ነው የማየው እንጂ የለኝም ቲክቶክም ፌስቡክም መጠቀም አልችልም ለኔ በጣም ዊርድ ናቸው ዩትዩብ ላይ ከሃይማኖታዊ ነገሮች ቀጥሎ አንቺንና መሰሎችሽን ነው ማደምጠው እና አንዳንዴ ግርም ይለኛል ማለት ቆይ ግን ቲክቶክ ላይ እንዲ ሲሆኑ ቤተሰብ የላቸውም እንዴ እላለሁ 24 አመቴ ነው ግን አንዳንዴ እኔ አርጅቼ ነወይስ ፋራ ሁኜ ነው ማይገባኝ እላለሁ የሚሰቀጥጥ ነገር እየሰሩ እንደ ኖርማል አክት ሲያደርጉ ይገርመኛል የልጅነት ሰፈሬ መርካቶ ሰባተኛ አካባቢ ነው ያደግኩት እና በጣም ጋጠወጥነት ይበዛበታል የሚባልበት ሰፈር ነው ሆኖም ግን ብናጠፋ ብናጠፋ የሆነች የማናልፋት መስመር ነበረች አይደለም ቤተሰብ ጎረቤት እንፈራ ነበር ብቻ ያሳዝናል በኛ ጊዜ ልበል እንጂ 😃 ቀልዱ ይቆየኝና ልጅን በሀይማኖትና በሀገር ባህል ማሳደግ የወላጅ ከባዱ ስራ ነው አላህ ልብ ይስጠን
እንዳንቺ አይነት ታናሽ እህት ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል❤️
Tg ur voice far from mike. arrange it next time.
I bought mic already dear I am waiting for it to be delivered! Thanks for your comment n understanding
አትፍረድ ይፈረድብሀል።ከልጆቹ ላይ ቀንሰን ድርጊቱ ላይ ብናተኩር
የቱ ነው ፍርድ?
@tigisperspective200 ሰው በአንድም በሌላም መልኩ ይሳሳታል።ሁላችንም(ኣብዛኞቻችን) አልተቀረፀም እንጂ የሆነ ደስ የማይል ነገር አድርገናል ስለዚህ ነው ድርጊቱ ላይ ብናተኩር ያልኩት እንዲሁም ሰነ ልቦናዊ እገዛ የሚያገኙበትን ነገር ብንጠቁም
ስህተትን ስህተት ማለት ፍርድ ነው ብዬ አላምንም ፍርድ እንደዚህ ስላደረጉ እንዲህ መሆን አለባቸው(እንዲህ ይደረግባቸቸው ነው)
ተሳስታችዋል ካላልን ሌሎች ልክ ይመስላቸዋል🤷🏽♀️ ሀሳብህ/ሸ ገብቶኛል ግን ድርጊቱን ካልኮነን ይብሳል
Betam tikikil nech eswa,the way they ask excuse also itsnt to get forgiveness, just to get attractions. Demo bizu eyayen newu yelbachewun sertewu yikrta .They don't mind for every thing .
Mene. Agebaghe. Endane. Areba. Agere. Atedume. Jazeba. Naweraghoche. Xefu. Atferume. Damo. Sawe. Fete. Komachu. Taweralachu. Weradoche.
ወላሂግንአንደዛሳያችሁያአላህብያለሁየሴትልጁአናትሰለሆነኩ
ይቅርታ ግን ልጆቹ ካፈርኩ አይመልሰኝ አይነት ነገር ነው የሚያወሩ አሁንም ምንም ይሁን እንሰራለን አይመለከታቹም አይነት እስታፍ ነው የሚያወሩት አይ ዘና እንዲ ከሆነ ቢቀርስ ባይበላስ
I can’t with such people…. the entitlement, wow!
ቲጂዬ our value system is deteriorating by the day, kids don’t listen to parents, nor teachers. Parents, Neighbors, and Teachers are afraid to speak out, rather we play “Naive” yet we reject or try to condemn the consequences.
I’m sorry but we’re ripping what we saw!
,ልጆች ወሬ አትስሙ እራሳችሁን ጠብቁ ገንዘብ አገኝታችሁ. ,ራሳችሁን የሚቀየር ሙያ በመማር ከዚህ ነገር ዉጡ ችግራችሁን የምታዉቁ እናንተ ናችሁ. ,አንችም በነሱ ስህተት ገንዘብ ልትለቅሚ ነዉ. ,አንቺ ቀጥረሽ አሳይን