‘ለምን እስረኛ ፈታችሁ ተብለን ተወቅሰን ነበር!’ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በእስር ላይ ስላሉ ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞች የተናገሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 241

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 3 месяца назад +3

    እኛ ሰላም ነዉ የምንፈልገዉ ጦረነት ይብቃ እባክህ የተከበሩ ጠ/ ረ Please 🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 месяца назад +23

    እምትስቁ ተላላኪ በቤታችሁ ሀዘን ይግባ የአማራ ደም እሚጠማችሁ

  • @SimegnAwoke
    @SimegnAwoke 3 месяца назад +9

    እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው

  • @drfasikawteshome8091
    @drfasikawteshome8091 3 месяца назад +4

    አቢቹ by by ተለያየን !!!!
    መሄጃሽን አመቻች አባቴ
    መንጌን ደዉለህ መንገዱን ጠይቀዉ

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 3 месяца назад +24

    አሁን ምን ያስቃል ምድረ አሻንጉሊት ግማግሞች

    • @selamntgrayadey2059
      @selamntgrayadey2059 3 месяца назад

      ገና ኣሁንም ተኝተዋል ህዝቡ ይገረማል🤔

  • @teddytedros-v1i
    @teddytedros-v1i 3 месяца назад +6

    የትኛው የፍትሕ ስርአት ነው በሀገሪቱ የሰፈነው

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 2 месяца назад +1

    የኛን ህዝብ በውሬ የራስህን በስራ በማልማት አየገላ አላህ በየቤትህ ሀዘን ይግባ

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 3 месяца назад +14

    ከመለስ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ለፓርላማ አባለት እንደ ስራ ተቆጥሮ የሚሰጣቸው ስራ በሆነው ባልሆነው መገልፈጥ ይመስለኛል !!

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 3 месяца назад

      የዞረባችሁ ናቺሁ

    • @aynalembekele894
      @aynalembekele894 3 месяца назад

      አፍህን የዝጋው አግዚአብሔር አነተ ቡዳ

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 3 месяца назад +1

    Yes ❤❤❤❤❤❤

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 месяца назад +2

    አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ
    ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
    አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ
    በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
    እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
    በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
    ለሆነ ተጠቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 месяца назад

      አሜን ወንድማችን ተባረክ ይህ እንደሚሆን አይጠራጠርም መንፈሳቸው ይመታ እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነውና ደም ጠጪው መንፈስ ይውደቅ ይጣል

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 3 месяца назад +4

    በጣም ያሳፍራል የውሸት ማዕት በሰፊ ህዝብ ፊት እንደዚህ መቀደድ እረ ፈጣሪ ሆይ ተሎ ና

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 3 месяца назад +13

    ውሽት የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም።

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 3 месяца назад +3

    ቤቱ ፈርሶበት፣ቤተሰቡን አጥቶ፣ የሰብኣዊ መብቱ ተረግጦ፣የሚፅናናበትን፤ተስፋ የሚያደርግበት ቤተእምነቱ ፈርሶበት እንዴት ጫካን አይመርጥ፡፡ ይህ ህዝብ ጥራኝ ጫካዉ ጣራኝ ዱሩ ቢል ምን ይደንቃል ሌላ ተስፋ የቆረጠ እና በቀለኛ ትዉልድ እያፈራህ መሆኑን ልብ አድርግ!!! ይህ ህዝብ አንድ ወቅት ወደመንበረ ስልጣን ስትመጣ አጨብጭቦ የተቀበለህ ያነገሰህ ነዉ አሁን ግን ተሳዳጅ እና አመድ አፋሽ የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡

    • @mohammedalyu6401
      @mohammedalyu6401 3 месяца назад

      ለደንቆሮዎች ሀሳብ ለላቸው ትክክለኛ መልስ ነው።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 3 месяца назад +1

    ይህ እኮ የሔደን ማሞገሥ ያለን መውቀስ የሚሉ መጥፎ ልማዳችን ውጤት ነውና አያስደንቅም እና በዚሁ ፍጥነት ይቀጥል

  • @BeamanFetahi
    @BeamanFetahi 3 месяца назад +6

    አማኑኤል ምክር ቤት

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 3 месяца назад +10

    የበሻሻው መሪ ጥያቄ ከመመለስ ፈንታ ተረተረት ታወራለህ ፈጣሪ የምለምነው ሙተህ ችግኝ አናትህ ላይ ይተከል ደነዝ

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb 3 месяца назад

    የጀግና ጀግና በሪታ

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 3 месяца назад +5

    አስመሣይነህ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 месяца назад

    መንገድ ሜዘጋው የገበሬ ልጅ ከተማም ገጠርም የመንግሰት ፖሌስ ገጠሪው የቀበሌ ሌቀመበር ከገጠር የሜሰደደው ከተሜው ወርጄብኝ ከመንግሰት በከተሜው በጣም ፌር አደለም እንደኔ በየገጠሩ ከተማዎችን አብዙ እዱሰትሪ ዎችን ከከተማ ወደ ገጠር አድርጉ አብዙ

  • @maruwerku
    @maruwerku 3 месяца назад

    የየክልሉ ውህድ ፓርቲ ይመሰረት ዘንድ እና ፍትሀዊ የስልጣን እና ኢኮኖሚ ስርጭት ፍትሃዊ የዳኝነት ውሳኔ ማግኘት እንዲኖር በምክክሩ ቢካተት ከመለስ የተሻለበት በምኑ ነው በብሔሩ ከሌላው ክልል በፍትህ ሲዳኝ ይዳላል አይደል በኢኮኖሚ እኩል ተጠቃሚ ሳይሰጥ ይዳላል አይደል ይህ መፍትሄ ይፈለግለት

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 3 месяца назад +6

    የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ እንዴት ከተማ ላይ ዲሞክራሲያዊ ፓለቲካ እንቅስቃሴ ማራመድ ይችላል ።

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 3 месяца назад

      ዉሸታም,, ዉድ መርያቺንን አትንኩብን የዞረባችሁ

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 3 месяца назад

      ጅል ነገር

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 месяца назад +4

    መድሀኒያለም በእለተ ቀኑ ባለህበት ሽልብ ያርግህ😂

    • @mohammedalyu6401
      @mohammedalyu6401 3 месяца назад

      ለአንተ ያርግልህ።

    • @MareAmare-c2s
      @MareAmare-c2s 3 месяца назад

      እንደ ጋዳፊ ሳናደርገውማ... ሽልብ ካለ በጣም ይደብራል

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 3 месяца назад +10

    ህዝብን የናቀ መሪ እንዳሁን ኢትዮጵያ ገጥሞት አያቅም

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад +1

      የትኛውን ህዝብ ነው የናቀው🤔🤔 ሲጀምር ለህዝቡ የለእረፍት የሚሰራ መሪ ነው። ካላከበርከው ግን አያከብርህም ፤ አጠፋሃለው ስትል እሱ ያጠፋሃል ለምሳ ሲያስቡት ቁርሱ ያረጋቸዋል አቢቹ ጀግና ነው።

    • @bababob1697
      @bababob1697 3 месяца назад

      ​@be-liይዉለድብክever

  • @አህላም-ዠ4መ
    @አህላም-ዠ4መ 3 месяца назад

    ዳቢሎስሁላ✊✊✊✊

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 месяца назад +3

    መከራ ያስገባህ ያባቴ አምላክ፡በንፁሐን ደም ቀልድ😢

  • @robsenPepew-mn4xs
    @robsenPepew-mn4xs 3 месяца назад

    ጀግና መሬይ

  • @romangina5121
    @romangina5121 3 месяца назад

    እኔኮ የሚያሰካኩት አፈርብሉ እቁላል ልትጥል የደረሰች እናተ ዶሮ ናቹ አሸካኩ እዝብ እያለቀ በየዎሻው እናተ እዜ አዳምቁ 😢😢😢

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 2 месяца назад

    ወጋብቻአ ታሪክማአ አለሕ መተገበረየለም

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 3 месяца назад

    Waregna mngst tultula

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 месяца назад

    አሁን ያለው አጠቃላይ ሁናቴ የከተማው ነዎሪ ከተሜው በፖሎቴካም በእምነትም በፖርቴም በቀበሌም ምንም ዎሰትና የለውም

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 месяца назад +9

    ፐፐፐፐፐፐፐፐአቤት ንቄት ያንተን መጨረሻ ያሳየን አንተ ዳቢሎስአሹፍ☝️

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 3 месяца назад +2

    ኣቢቹ፣ትክኪል፣ባጣሚ፣ዲቅ፣ና፣ጣቢብ፣ማር፣ትኪክላኛ፣ማልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 месяца назад

      መሀይም ፓርላማ ውስጥ ተቀምጠው ከሚገለፍጡ ደደቦች የማትተናነሺ አህያ ፊደል እንኳን አስተካክለሽ የማትጽፊ ድልብ መሀይም

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 3 месяца назад

    ወለጋይህ መንግሰት የናንተ ነው ያለው እላይህ ላይ ያለው ሰይጣን ነው

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 месяца назад +3

    ሆዳም ፍታ የታሠሩቱን ተረት ተረት አይጠቅምም ወሬ ወሬ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 месяца назад +2

    አረ ይህ፡ ሠውዬ አቃጠለኝ ሞት ቁሞል ይላል አንዴ ዊይ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 3 месяца назад +2

    ምድረ ገረድ ይስቃሉ ደሞ

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 3 месяца назад

    አስመሳይ እስከመቼ ለማታለል ድጋሚ አይሆንም አትድከም በማን ሆነ ኢትዮጵ ያ የቆመችው በአማራ እኮ ነው የቆመችው የኢትዮጵያ ህዝብን ለመጨረስ የመጣህ ሰው ነህ አስመሳይ በርሃብ በችግር አለጋ በጦርነት ጠበስሃቸው እግዚአብሔር ለክቶ ይክፈልህ ጊዜ ይወስዳል እጂ መክፈሉ አይቀርም እስከዛ ግን ህዝባችንን ጨረስህ በልጆችህ ይክፈል የድሃውን ልጅ በስት ችግር ያሳደገውን ፈጀኸው

  • @አስፋዉጌታቸዉ
    @አስፋዉጌታቸዉ 3 месяца назад +2

    ግማታም አሸጉሊት ሁላ የጃችሁን ታገኛላችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 месяца назад

    እረ በእናተ ምክንያት በሳውድአረቢያ የሚኖሩ ኦሮሞወች ሺጉጥ በመታጠቅ የአማራ ተወላጆችን በተኙበት ቦታ ላይ 11 አማራወችን ገደሉ እና እባካችሁ እረ ምን ጉድነው

  • @LaqooHacker
    @LaqooHacker 3 месяца назад

    💣ከየአቅጣጫው የተወረወረው ድንጋይ ሰብስቦ ጠንካራ ግንብ እየሰራ ያለው ጠንካራ መሪ ስለሆንክ አንተን መደገፍ ብቸኛ አማራጭ ነው ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹
    👑👑ንጉሳችን ሺ ዓመት ንገስ😻😻

  • @HaymanotBewket
    @HaymanotBewket 3 месяца назад +1

    ስጠላህ በሰወች ስቃይ የምትሳለቅ

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 2 месяца назад

    አብቹ የወንዶች ቁና የቡዶ መዳህኒት የስንቱን ሱሪ አስፈታው🤔

  • @LetaHuruma
    @LetaHuruma 3 месяца назад +1

    አባቶች ተዋግተው ከባርነት ጠብቀውናል። እኛ ደግሞ አምርተን ከድህነት ነፃ እንወጣለን! ይሄን ማድረግ እንደምንችል ታሪካችንም ይመሰክራል፣

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 3 месяца назад

    ስለ አማራው ጉዳይ ዋናው መሰሪ እርሶና እርሶ ብቻ እንደሆኑ ይገንዘቡ እንጂ?ለወንበርዎ ሲሉ ይህን ሁሉ ካዎስአላፊነቱን የሚወስዱት እርሶ ብቻ ነዎት እነ ክርስቲያ ታደለን ምን ላይ እንደሆኑ ይወቁ እንጂ😮

  • @بأمنيتعلمو
    @بأمنيتعلمو 3 месяца назад +1

    የዛህ ሁሉ ደም መፈሰስ ማነው ጠማቄው አነተ ወረድና ከዛ ታያለክ አነዴት ኢትዮጵ ኢትዮጵ አኘደምትሁነ አነተ ብቻ ብልጥ አገር ለይ ያለው ይሃ ሁሉ ደም አየፈሰሰ ተቀመጥ መሰሎካል ማኘም አየሰማክም

  • @DekooTemam-kj7zf
    @DekooTemam-kj7zf 3 месяца назад

    አብቹ የጀግነ ጀግነ

  • @AberaTelahune
    @AberaTelahune 3 месяца назад

    አቤት፣ምቀኛህ፣አበዛዙ፣አንተ፣ግን፣በርታ፣እ/ግ፣ካንተ፣ጋር፣ነው፣ጠላቶችህ፣በእግርህ፣ስር፣ይወድቃሉ፣በርታ፣ከጎንህ፣ነን።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 месяца назад

    ሠውየው የለየለት ዕብድ ነው። በየክልሉ የሚረሸኑ የሚገደሉ የኛ ያልሖኑ ያልዋችሑ ከብቶች ናቸው ማለት ነው?

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 3 месяца назад

    በፕሪቶሪያ የተነጋገርንበት ሁሉ ተመልሷል ከተባለ ህውሀት ትጥቁን ለምን አልፈታም ? አማራን በምንመሳሪያ ይወጋል ? ለዚህም መልስ ተሰጦበታል ሙሉ ትጥቅ እንዲታጠቅ አድርገናል ይሉናል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 месяца назад

    ጠንክረን ጠንክረን ማለት ያስቃል አዲስ አበባ ላይ ሊሆን ይችላል እንጂ ብ ልጽግና አገር እየመራ እንዳልሆነ የኢትዮጲያ ሕዝብ ያረጋግጥላችኋል ይሄ ሽንገላ እየተገደለ እየተሰደደ እየተራበ እየተሰደደ ላለ ሕዝብ ስላቅና ፌዝ ነው

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 месяца назад

    ድሥኩርህ ህዝቡን ሠልችቶታል ትንሽ እንጥፍጣፊ ሠውነት ካለህ ገለለልልልልል በል

  • @mamush2245
    @mamush2245 3 месяца назад

    ታዲዮስ ታንቱን አስሮ, ታዬ ደንደአን አስሮ ሚስቱን ከነ ቤት እቃ ውጭ ሳር ላይ ጥሎ ስለፍትህ የሚያወራው ማነው? ዛሬ በዚህች ደቂቃ ካፒቶል ስካይ ላይን ሆቴል ግራውንድ ስር ታስሮ የሚደበደቡት ንፁሀንስ ፍርድ?

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 3 месяца назад

    ሥልጣን ለማግኘት ስትሉ እስረኛ ፈታችሁ እናተ በጀምላ አሰራችሁ ኢንተረነት ዘጋችሁ እውሀ ዘጋችሁ አረሶ እዳይበላ ማዳበርያ ከለከላችሁ የተከመረውን ጤፍ በከባድ መሳርያ አቃጠላችሁ በአማራ ብሂረ ጆነሳይድ ፈፀማችሁ ስታስቡት ሰውን በመግደል በማሰረ የሜገዛ የሜቆም ንግስና አለ ስታስቡት ለማንኛው የወያኔ መግስት ግፍ ነው ባጭሩ

  • @assefamolla3700
    @assefamolla3700 3 месяца назад +2

    For how long you are lying? You have created your own world that is the problem.

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ ለይ የለው ረስ ወዳድ የሆኑ ሰዎች ሁሌም ጦርነት ላይ ሕዝብን እየመገዱ ስልጣን ስይዙ የምረዱት ረሰቻዉንነ በተሰባቻዉን ብቻ ነው ህዝባችን ልነቀ ይገባል

  • @gech12man
    @gech12man 3 месяца назад +1

    yegizeguday newu antem tigebalehe keandmiliion belaye sewu belah afer bila zeregna

  • @GedionHailu-g3y
    @GedionHailu-g3y 3 месяца назад

    መች ነው ተሳሽቻለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ እምትለው?

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 3 месяца назад

    አረመኔ ይህ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 месяца назад +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 3 месяца назад

    ጉድ ጉድ በጣም ጉድ
    ዘንድሮ በዛብን ንዳድ😂😂😂😂

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 3 месяца назад +1

    መጨረሻ coment ያደረከው በ
    2 ወር እንጠባለን ብላችሁ አልነበር ጉደጓድ ግቡና

  • @sisayamsalu3766
    @sisayamsalu3766 3 месяца назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ የኢትዮጵያ መኖግሰት ሆሆሆሆ

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 3 месяца назад +1

    የወያኔንቀመርይዘህ፡በኦሮሞስም፡አትነግድ፡ደቆሮማሐይም፡፡

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 3 месяца назад

    የአብይ ለፓርላማው ጥያቄ የሰጠው ምላሽ የሚኒ ባስ ረዳቶች አይነት ምላሽ ነው! ያንንም አይመጥንም፡፡ ለነገሩ እርሱም በጅማ የመንገድ ዳር ተዳዳሪ የነበረ እንደመሆኑ ምላሹ የሚጠበቅ ነው፡፡

  • @ZerihunGeda
    @ZerihunGeda 3 месяца назад

    የማይረባ ስረአት ድህነት መገለጫ የሆነ የሳኦል መንግስት እግዚአብሔር የናቀው

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 месяца назад

    ቲክቶክ ላይ ያመጡሀል እዛ እሰማለሁ እከክ

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 3 месяца назад

    Ethiopia ye mgb erdata felagiwoch kutr 16,000,000 mdrasun lmaywqw tatenu

  • @yo16685
    @yo16685 3 месяца назад +2

    በክት

  • @Getnet-d9y
    @Getnet-d9y 3 месяца назад

    አሻንጉሊት ሲያጨበጭብ ማየት የተለመደ ሆነ!

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 3 месяца назад

    በአንተጎዝፍርድየለም የምታሰረው ነዕህዜጋኘው የስብበባብዛቶዋጋየለም

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 месяца назад

    ለሰራሃው ግፍ ዋጋህን እስከጀሌዎችሁ ትከፍላለህ አንተ እባብ! የጊዜ ጉዳይ ነው! ህዝብ ህዝብ አትበል ህዝቡን አታውቀውም ህዝቡ ግን ንቀትና ጥላቻህን ያውቃል!😡

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 3 месяца назад

    የሁለተኛ ክፍል ህፃን መልስ

  • @BettyAsefa
    @BettyAsefa 3 месяца назад

    የኔ አባት ስላልተረዱክ ብዙያዉሩ አንተ ግን ስራ

  • @Cripto244
    @Cripto244 3 месяца назад

    እስር ቤቶችን ሁሉ ወደ ሙዚየም በመቀየር ላይ ነን ኪኪኪኪኪ

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 3 месяца назад +1

    አብይ አህመድ አብደሀል ወላጅ ልጁን እንዲሰጥህ ትፈልጋለህ ገዳይ

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      ገዳይ ልትገድለው ፈልገህ እሱጨሲገልህ ገዳይ 😂😂😂😂

  • @EgnawBegna
    @EgnawBegna 2 месяца назад

    እና ፋኖ አንበሳ መሆኑን እረሳሽ አብቹ ወይ የምን ልመና መጀመሪያ የተለመንክ መሠለኝ አትልመጥመጥ

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele5499 3 месяца назад

    ምን መሰልክ የዚህ ሁሉ ሰው ደም ገና ያቃዥሀል ሰውነትህ ማለቅ መጥቆር ብቻ አይደለም ገና ክፋትህ ጭንቅላትህን ያፈነዳሀል

  • @aynalemgemechu6505
    @aynalemgemechu6505 3 месяца назад +2

    የዝንጀሮ ፡ ስብስብ

  • @Azimerew
    @Azimerew 3 месяца назад

    በስማም ሳክስ

  • @2Kmt
    @2Kmt 3 месяца назад +9

    ዶክተር አህያ አህመድ ከእውነትም ከእውቀትም የፀዳ ደደብ አህያ ነው

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      ደደቦች በራሳቸው ልክ ሰውን አውርደው ይዳኛሉ አለ አልበርት አንስታይን 😂😂😂

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 3 месяца назад +2

    አንት,,ዠንጀራ

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 3 месяца назад

    እእእእእ ጦርነት ቁሞል ነውያልከው ወሬ አማራ ክልል ያለውን ጦርነት ከምንምአልቆጠርከውም እደ ወሎጦርሜዳ አደርጋችሁትእኮ ልማት ልማት ትላለህ ህዝባችንእያለቀ ምን አይነት ፍጡርናችሁ

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 3 месяца назад

    የጨካውጀግኖችን አይተሀልስነዲህ እዳታይ ስንናቆልህታያለህ አንተወሬታቃለህ ህዝብ አንተ አይፋልግም

  • @MareAmare-c2s
    @MareAmare-c2s 3 месяца назад

    ውሸት በደርዘን ሰማን ...ሕዝብን የማይወክሉ የሕዝብ ተወካዮች ። ሁላችሁንም መረት ተከፍታ ብትወጣቸው የምገደለን አይኖርም ነበር

  • @09op
    @09op 3 месяца назад

    ኧረ የህገራችን ፓርላማበቃ ማጨብጨብ ብቻ ነው????

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 3 месяца назад

    የገቡት፡ፓርላማ፡መስሎኝ፡ነበር፡እነክርስትያን፡እነታዬ፡ለካስ፡ከጫካ፡አድኖነዉ፡ያገኛቸዉ፡ይኸልቅምቅም፡፡

  • @GasimGasimAmhar-ix2ou
    @GasimGasimAmhar-ix2ou 3 месяца назад +3

    .ወድወዱን አውጥተህ ሴትሴቱን ሰብሰበሀል

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 3 месяца назад +3

    የምታጨበጭቡ ደም
    ታሳዝናላችሁ

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 месяца назад

    ዘድሮም ትዋሻለክ አረባክህ እግዘብሔርን ፍራ አቶ አብይ አሕመድ ሰውን በየአቅጣጫው እየፈጀከው።

  • @zemenkassa6590
    @zemenkassa6590 3 месяца назад

    ከአህያ የሚያንስም አለ እንዴ ዛሬ አየሁ!!

  • @بأمنيتعلمو
    @بأمنيتعلمو 3 месяца назад

    የኢትዮጵ መሪ ሁለት ምላስ ሁለት ጭንቅላት የለውም የኢትዮጵ ማሪ አንኳን ልተሁን አኔ ኢትዮጵዊ መሁነክ ያጠራጠረኛለሰ

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      ለምንድ ነው ግን እንዲ የምትነጨረጨሩት እሱ ስራውን እየሰራ ነው እናነተ ስታወሩ ስትንጫጩ😂😂

  • @anthonybiohjohnson8097
    @anthonybiohjohnson8097 3 месяца назад

    Abiye is lost. He is a sheep in Wolf clothings. No respond to the burnîng situation in Ethiopia. Instead, he is creating words of tentions. I used to like this man but now, i'm of the impression he is dividing Ethiopia. This great country is falling apart. Abiye got sweet talk et bad mouth.

  • @GebruWaba
    @GebruWaba 3 месяца назад

    ክብርብር ቀድሞ ማንባህ አሳድድ ብሎሃል

  • @lulsegedayalew8510
    @lulsegedayalew8510 3 месяца назад

    ወይኔ አኔ አንተ እኮ ወራሪነህ አንተ እኮ አማራን እናጠፋለን ያልክ ሰዉ ነህ

  • @ayanewbiniam9713
    @ayanewbiniam9713 3 месяца назад

    Sorry foy you Mr prame mister for confusing

  • @abaia6186
    @abaia6186 3 месяца назад

    እነ ስብሀት ነጋን ፈተሃል

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 3 месяца назад

    ሳየው ያመኛን ማራያምን ምስሉን በጀ ሸፍኘ ነው የፃፍኩት😮 የሰው ደም የጠጣ ሠሪ ዘላለም ተረግመህ እየተረገምክ ትኖሬለል አንተ ብሽቅቅቅቅቅ

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 3 месяца назад

    ፍጣሪ አናትህን ለሁለት ይክፍለው ልብ ነህ

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 3 месяца назад

    አማራክልልያለ ጦርነት ይቁሙልን

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      እንዲቆም መንግስትም ጠይቋል ግን በክልሉ ያለው ፅነፈኛው ቡድን ጦርነቱ እንዲቆም አይፈልግም።