የተባረከው ጦርነት ክፍል :- 1
HTML-код
- Опубликовано: 28 ноя 2022
- Comedian Eshetu is an Ethiopian based Standup Comedian, Entrepreneur and philanthropist who devoted his life in to making this world a better place. he created stages and made his own voice heard by so many people raising awareness by disguising it via hummer and comedy
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
❤️ You Might be Interested in....
"ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ!! 25 ሺ ብር ስጠኝ አለኝ:
• ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ...
ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲስ አበባ አግኝተናቸዋል፡
• ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲ...
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / channel
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
የተባረከው ጦርነት ክፍል :- 1 @comedianeshetu #standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#comedianeshetu#ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
ይሄ ድምፅ (8:47) ያንተ ነው ወይስ የኮሜዲያን አማን?? ተምታታብኝ🤔
Eski zim bel dula ras endet nw ye lela sew voice yemigebaw be mehal donkoro 😏😏😏😏
😂😂😂 temtatabih
Style ነው 🤣
🤣🤣🤣👌👌👌👌🇪🇷
አዎ መስሎአል
ማነው እንደኔ አሸኔ የሚወደው አሼ መለካም ሰው ዘመነህ ይባረከ🥰🥰🥰🥰🥰
Eneeee
@@mastawetkabede7780 ቤተሰብ አርጉኝ
Risk ወስጄ ነው የምቀልደው ያልከው ተመችቶኛል 😂😂 እኛም risk ወስደን ነው የምንስቀው እሼ 😂😂❤
Risk ወሰጄነውየምቀልከውተመችቶኛል
አምrisk ወሰደንነውየምንሰቀውእሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
የምትናገረው እውነት እውነቱን እየኖርን ያለውን ነው። ድንቅ ስራ ነው እሼ ግን ማንን ይሰማል ብለህ ነው። የሁሉንም ሰው ውስጥ ነው የተናገርከው!! እድሜ ይስጥህ!!
ድፍን ኢትዮጵያ ያለማቅማማት እሚወድህ ድንቅ ሰው ነህኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሽዬ🙏🙏🙏🙏
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው!! ቀልድ ከቁም ነገር ጋር ሲሆን ምነው ቶሎ ባላለቀ ያስብላል ድንቅ ችሎታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
ነገ እናታችን እማምላክ ወላዲት አምላክ የብርሃን እናት ነች😍 ያሰብነውን ታሳካልን አገራችንን ትጠብቅልን አሜን🕯️
እሼያችን አሪፍ ነው 👍🏻
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን😘😘😘
አንተ ምርጥ ሰው የብዙዎች ድምጽ። ፍጻሜህ ያማረ ይሁን።
የኔ ውድ እሼ እባክህ ራስህን ጠብቅ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። 😍😍😍😍😍😍
Ewnat new
እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ህዳር ፂሆን ማርያም እናቴ እመብርሀን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን በውጭም በውሥጥም ያለነውን እሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@@wendeyemana5135 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ
@@user-js1ty5ci4n ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
አሜን ፫
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ደምሪኝ/ኘ🙏
አሚን አሚን
አሚን ያረብ
አሜን
እሼ ዘመንህ ይባረክ። እንኳን ቀልደህ እንዲሁም ዘና ታደርገናለህ መልካም ስራዎችህን ሁሉ አከብራለሁ፡ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ከዚህም በላይ በተሻለ ቦታ እንጠብቅሃለሁ በርታልን ወንድሜ
እውነት እሼ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር እሰከ ሀገራችን ሰላም ያርግል እኔ ሰላም እጅግ ናፈቀኝ😥💔
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን እሸ ምርጥ ሰው ኑርልን
Amen
አሚን ያረብብብ
አሚን ያረብ ውዴ
አሚንንን ያረብ መሮኛል
አሚንንንን ሀያቲዋየ አይዞን ያልፋል
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን
ለአጭበርባሪዎች እና ለሙስና የተጋለጠ ነው ። መልካም ስራ በመስራት እንጂ
አሜን አሜን አሜን
እሸት የኔ ቅመም እስኪ ምትወዱት like❤
በኢትዮጵያ የእስታዳፕ ኮሜዲ ንጉስ እኮ ነህ እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ውነት በሳቅ ነው ፈታ ያልሁት ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለማረያም ፅውን አመታዊ አደረሳችሁ እመቤቴ በያልንበት ትጠብቀን ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያድለን 🇪🇹🇪🇹
ወይኔ እዴት እደጓጓሁ እኔ ነኝ የማዉቀዉ እዉነት ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለህዳር ፂወን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏 እሼ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏
Amen 🤲🥰🥰🥰😥
አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@@masetewal6914 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
እሼ እጅግ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ በርታ አምላክ ከነናቱ ዕውቀትህን ያብዛልህ ከጠላት ዲያብሎስ ይሰውርህ ትዳርህን ይባርክልህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ
ባጭር ጊዜ አገራችን ያገኘችው ምርጥ ሰው ስራው ኮሜዲ ብቻ ሰይሆን ምርጥ አስተማሪ ነው በተለይ መንግስት የህዝቡን ስሜት ለማወቅ የሱን ፕሮግራም ቢከታተል ጥሩ ይመስለኛል እሄ ሰው ካበረታታነው ለአገር ብዙ ነገር የሚሰራ ይመስለኛል አምላክ እድሜ ይስጠው
እሼ መሌ እንኳን ለመቤታችን ለጵዮን ማርያም አደረሳችሁ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እያዝናናክ ድብርትን እያስወገድን ግን በጣም ከምገልጸው በላይ ሁሉንም ያካተተ በጣም ትልቅ መልእክት ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል እላለሁ እናመሰግናለን ወድማቹን 😘😘😘😘😘😘😘
ኣሹ ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክህ ዉነት ሓላፊነትሂን ተዋጣህ መልእክትክ በሚገባ ኣስፈላጊ ደሞ በጊዘው ስለኣዘጋጀከው ዉነት መልሶ ጥበብህ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይጨምርክ።በጣም ኣደምንወድህ ኣዳትረሳ ።❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
እሼ አባቴ የህዝብ ድምፅ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይባርክልን
በደንብ ላዳመጠው የሚገርም መልዕክት ነው በርታ ወንድማችን እሼ
ትክክል በጣም ድንቅ መልዕክት ነው
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
ልክነህ ችግሩ ግን አብዛኛው አድማጭ ትርጉም በራሴ ነው።🤷♀️
እያዝናና የሚያስተምር ..ምርጥ ሥራ እሼ እናመሰግናለን ..🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሽ በእውነት ገልፀኸዋ ተምታታብን ❤❤❤❤❤😂😂🎉😢😅😊😮😅😊
የታደለ ሰው ብቻ ነው የምባረከው ያውም እሼ ብቻ ነህ ልደትዬ ትጠብቅህ የልጆቼ የብላቴኖቼ አምላክ ይባርክህ
የማትጠገብ ብዬሃለሁ ቀልድህ ሳቅ ብቻ ሳይሆን በጣም የማስተምር እውነት አለው 😘😘😘እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ፍቅር ይስጠን🙏🙏🙏
እሸን መሌ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ኑርልን
አቤት እሼየይ ዕድመን ጥዕናን ይኃብካ ብአወነት ዋዛ ምስ ቅምነገር😁🥰😥
እሸዬ የዚማ የሬደ እውንት ነው እባክህ
ችግሩ የራሳችን ቸረግር አይታየንም ቴዲ አፍሮን ለምን ጠላችሁት?
Bravo!!! Hands up for the best stand up … you are very amazing and very smart as well . Keep it up✌️
እሼ ምርጥ ሰዉ ወላሂ እያዝናና ቁም ነገር በርታልን የምር የሀገራችን ምርጥ ወጣት
*እንኳን ለጽዮን ማርያም ለጌታ እናት ለእመቤታን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🥰🥰ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ታማልደን ትለምንልን አሜን 🥰*
አሜን አሜን አሜን
@@sarkysarky8388 አሜን ሰርኬ አሜን 🥰🥰🥰ቤተሰብ ይሁኑ ሰርኬ ፕሮፋይሌን በመንካት 🥰🥰
🥰
አሜን 🥰
@@fantishgonderew6807 አሜን ፈንትሽ አሜን ጽዮን ማርያም አትለዬን 🥰እስኪ በዛውም ቤተሰብ ሁኑ 🥰
Best satire! Awesome delivery from a man at the top if his game👍🇪🇹
Keep up the great work, i think people have lost hope in those who purport to be academics, politicians and religious leaders and hope comedy will provide medium for people to speak out and interact on taboo topics.
እሹየይ ብምክንያት እየ ዝፈትወካ ኑሱ ካዓ ብቀልዲ ኣምስልካ ቁም ነገር ስለ ትዛረብ ።👈እመብርሃን ሰላም ትልኣከልና ኣህህህህ ናፊቀኺ ኣኽሱመይ ዓደይ❤😔
እሼ በእውነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ታዝናናለህ ታስተምራለህ ፈገግ ካልኩኝ ቆኝቼ ነበር ተባረክ ወንድሜ።
እውነትም ተምታታብን 😢ሁሉም ትክክል ነው እሼ 👍👍👍
ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹🕊🇪🇹
እሽዬ በጣም አስተዋይ ነህ እናመሰግናለን 😀😀🤔🤔😘👍👍👍👍thank you eshetu 💗💗💗💗❤️❤️❤️💝💝💝💝
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
ነገ'ኮ'እመብዙአን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እመብርሃን የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥️🥰💚💛❤💐🌺
Inkan abiro aderesen ye amet sew beyilny inate mareyam
Amen enkan abro aderesen🙏🙏🙏
@@eteneshmimi9097 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ ሁላችሁም
@@eteneshmimi9097 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
😂😂😂😂😂እሽየ በሳቅ ገደልከኝ ለመላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኩዋ ለፂወኑዋ ማሪያም አደረሳችሁ ሀገራችንን በምልጅዋ ትጠብቅልን
🌻🌻☘️🌿🌿🍀💯👍
Amen amen amen
Enekuwan abero adersen ❤🥰🕊🕊🕊✝️⛪
That was brilliant 🤩 part 2 please 🙏🏽
እውነት እዉነት እሼ አስተማሪም አዝናኝም ቪድዮ ነው፡፡
ፈጣሪ የእድሜ ዘመንህን ይባርከው
ትግልህን ሣላደንቅ ማለፍ አልችልም ከባድ ትግል ላይ ነህ 👋👋👋 ዜማዬን ስላነሣህ ደስ ብሎናል ክብረት ይስጥልን 🙏🙏
በጣም ነዉ እማደንቅህ አንተ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ ። ከ ትግራይ ።
*እሼ እና ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል*
Egeziyabeher yemesegen enekuwan abero adersen 🥰🕊🕊🕊✝️⛪❤
@@masaratfriend6874 Amen,Amen......
አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ባለ ብዙ ሥራ የኒጀግና እግዚአብሂር ጥበቡን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅልን ጀግናየጥበበኛ
እሼ አንተን አለማድነቅ አይቻልም 100% ሀቅ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ
ይህ ኮሜዲ ልዩ የሚያደርገው ሁላችንም ጋር የሚታይ ችግር ማሳየቱ ነው።ጣት መቀሰር አያዋጣም። በርታ።
በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ የለው እንቁ ልጆች ስለሉዋት ልትኮራ ይገበተል
እሼ ጀግና ነህ ሰለደንቅህ አላልፍም
ዋው እያስተማር የሚአዝናና እሼየ በርታ እናመሰግናለን
Excellent Eshe, content + the way u presented is outstanding....keep it up :)
እሸ መልካም ጀግና ሰው ከፍ በልልን ወንድማለም!!!
እንኳን አደረሳቹህ ኢትዮጵያውያን!!!
እሼ አንደኛ ነኝ በጉጉት እንደኔ የጠበቀ 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍
Eshi wendime please becarefull.
You never know what will be the out come for this amaizing amaizing comedy which is really tells what is in our mind.we love you and respect you like a big bro❤❤❤
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ
እኛም ያረብ ሀገር ኑሮ ተምታቶብናል እየኖርን ይሁን እያናናርን አልገባንም ተምታቶብናል😀
ለህዳር ጺዎን ማሪያም እንኳን አድረሳችሁ በሀገር ቤትም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ኢትዮጵያውያን ሰላም ለሀገራችን ለአመት ሰው ይበለን አሸ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልን ምርጡ ሰው
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረለን
😆😆😆😆😆😆😆😆
@@lamar5988( 0)
@@lamar5988 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ
@@user-cb2tr4cd9m ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመብታችን ቅድስት አክሱም ፅዮን ማርያም አደረሳችሁ እናትነትዋ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን እሼኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ በእዉነት የስንቱን ወጣቶች ህይወት አዳንክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህእሽበእውነትየስንቱንወጣቶችህይወትአዳንክ
ሰላም ለትግራይ ህዝብ በራብ የሚመተዉ እና ሚጨፈጭፈዉ የትግራይ እናቶች ሰላማቹ ይብዛ ለመላዉ ኢትዮጵያ ሰላም ይስፈንልን 🙏
Amen
አሜን፫
አሜን! ልጆቻቸው ናቸው እኮ ለዚህ ያበቋቸው።
አሚንንያረብ ደምሪኝ
የቀንየልና ❤አሜን
Lot of success for you You are humble and great comidan eshtu .but all his say sad truth that is the royality but we are always clapping so that hurting not develop.very enjoyable night Respect for you 🇪🇷
I hope you like the media freedom we have 🤪
@@onelove5731 don't be negergna😜
ይህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እሼ ፈጣሪ በሄድህበት ሁሉ ይከተልህ
Dear Eshetu, truly this is one of your best satirical performance. You have proven to be an aspiring stand-up comedian. Keep it up! Stay well!
fetari yitebikih lela mnim alilim yene melkam eshe☺😍😘🙏
እሼ ምርጥ 🇪🇹ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በመገድህ ይቅደምልህ እሼ መሌ🇪🇹🥰🥰🥰
እሼ እንደው ተባረክልን የማህበረሰብን ህፀፅ እንዲህ ነቅሰህ እያወጣህ በቀልድና በሳቅ ቁምነገርን ስለምታስተላልፍልን፡፡ አባቴ ዘርህ ብዙ ይሁን እንደአንተ አይነት ልጆች ለኢትዮጵያ ብዙ ያስፈልጓታልና፡፡
እያስተማርሽ የምታስቂው ነገርስ ይመችህ የኢትዮጵያ አበባ🇪🇹❤☝
You are amazing Eshe Good bless you and bless Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
እሸ መሌ እንወድሃለን ማርያምን❤❤❤ nice performance 😅😅
ደምሪን
ቁም ነገር የማያልቅብህ “ድንቅ ልጅ” !! 💖
For me, You are the # 1 Ethiopian comedian ,
ትችላለህ እሼ መሌ. You are absolutely right, and funy!!!
ውይ እሸ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ሽ አመት ኑርልን ይችን ጊዜ ካልሳቅን መጨለላችን ነዉ
እኮ
በየእለቱ እና በየሰዓቱ እግዚአብሔር ሁሌም ስራህን ይባርክልህ ሁሌም የምትሰራቸው ስራዎችን ማንንም የመማረክ እና የማስደሰት አቅም አለው ተባረክ ወንድማችን እናመሰግንሀለው
እሸትየ አንተን ማመስገኛ እና ማድነቂ ቃላት ፈልጌ ማገኘት አልቻልኩም ብቻ ግን የድንግል ማሪያም ልጅ አምላካችን መድሐኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ እድሜህን እና ሰላምህን ያብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሼ የምወድህ በምክንያት ነው ፡፡
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፡፡
እናቴ ማርያም ከለላ ጠበቃ ትሁንህ ፡፡
እውነት ትልቅመልእክት እሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምእድሜን ከሙሉጤናጋርይስጥልን
ቁምነገር አዘል ቀልድ ለገባው ትልቅ ትምርት ነው አላህ ይጠብቅህ እሼ
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ፂዮን ማርያም በረከትና ረድኤት ፍቅሯ ይደርብን አሼ❤ መልካም ሰው እመብርሃን ስራህን ትባርክ❤
እሼ መሌ ተባረክልን😍😍
እሼ አንተን አለማደንቀ የምያሰጠይቅ ነው እና እመቤቴ ትጠበቅ እወነት የኢ/ያ ዝነኛ እደሜ😥 አይጠገበም ያንተግን ለኛ ሲለ ፈጣሪ ሐኑረህ😘
💯💥👏👏👏👏ኣንበሳ ነህ ኣንተ!!! እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
ወይኔ በጣም ወቅቱን የጠበቀ የሚገርም ነው እውነትም ተምታቶብናል እሼ እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ
Wow wow that’s really amazing Ecye 👌🤛😁🙏🏼
በፈጣሪ እንደኔ የሳቀ አለ አይ እሼ ፈታ አደረከኝ ❤❤❤
“ገበሬና ካድሬ ተምታታብን!!” እውነት ነው፡፡
እሸቱ በጣም አድናቃሀለሁ ዋውውውው
ወንዲሚያ ካእሲርቤት ይጠብቅህ ፈጣሪ እውነት የምናገረ ሰው አይወድቱን ኢትዮጵያውያን
@@yaredetu4681 ነወ እንጂ ያሊየ ምክኒያት እሲሪቤት የሉቱስ ኢትዮጵያውያን አዴሉም እንዴ ?
አሼ ምርጥ ሰው አንደኛ ነክ እውነት
እውነትም ተምታታብን ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ብርታትና ስኬትን ይስጥ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ሰላም ለአገራችን 💚💚💛💛❤️❤️
ተምታታብን ድቅ ስራ ነው ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርከው እሸየ
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እሼ በጣም በጣም ከማንም በላይ አድናቂህ ነኝከምነግርህ በላይ በጣም ገጠራማ ቦታ ነው ምኖረው ቀን ኮኔክሽን አይታሰብም ሌሊት ተነስቼ ነው የዶንኪ ቲዩብ ፕሮግራሞችን የምከታተለው ህልሜ ኮሜዲያን መሆን ነው ለዛም እጥራለሁ መጣር ብቻ ሳይሆ ያለኝን አቅም በሙሉ አሟጥጬ እጠቀማለሁ በቅርቡ እቀላቀላለሁ ወደ ኮሜዲው የራስህን ድንቅ ልጅ ለማሣየት ያብቃህ አሁን ወጣ ብዬ ዋይፋ ያለበት ሳገኝ እድሉን ልጠቀም ብዬ ነው ብዙጊዜ አድናቆቴን ለመግለጽ ፈልጌ እድሉን አላገኘሁም ነበር ፈጣሪ በሰላም በጤና ይጠብቅህ አንድቀን ፈጣሪ ካለ እንገናኛለን እስከዛው ክፉ አይንካህ
በጉጉት ሰጠብቀሁ ነበር ተምታታብን እሼ ምርጥ ሰው
እሼ በጣም እወድክ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩ አላህ ይጠብቅክ ክፉ ነገር በሙሉ አላህ ይያዝልክ ከመጥፎ ነገር በሙሉ ይጠብቅክ በርታል ከዚ በላይ ደርሰክ ለሐገርክ ትልቅ የሚጠቅም ነገር ምታረግበትን አቅሙንም ብርታቱንም አላህ ይስጥቅ
እሹ. ወንድማችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በሳቅ ነው የገደልከን። የተዋጣለት ኮሜድያን ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
ይችን ኮሜት የምታነቡ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ
አሜን
Amen amen Amen 🙏
Ameen Ameen Ameen
Amen amen
አሜን አሜን አሜን
Beautiful and best Eshetu Friends for Amhara peoples lives❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eree weyinee ishee besaq gadelken cewatak betam des elal emechik nurileen ❤❤❤🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
ዋውውውው እሼ ምርጥ ሰው
ፐ ገራሚ ኮሜዲ ተምታታብን😂😂
ብዙ ያመሙኝ ቅኔዎችም አሉ
ቀስ እያልኩ እፈታዋለሁ😂😂😂