ወንቅ እሸት ገዳም 22 ''የምኅላ ጸሎት''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ወንቅ እሸት ገዳም 22 ''የምኅላ ጸሎት''

Комментарии • 261

  • @abarashmeshesha9285
    @abarashmeshesha9285 3 года назад

    Amen amen amen

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv4990 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 лет назад +12

    በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በባእድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለሁኝ ይመሥለኛል ፀሎታችሁን በረከታችሁ ይደረብን አሜን

  • @አቤቱጌታሆይንፁህልብፍጠር

     እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
     እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
     እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

     በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
     በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ

    በእንተ መላዕክት መሐረነ ክርስቶ
     በእንተ መላዕክ መሐረነክርስቶስ
    በእንተ መላዕክት መሐረነክርስቶስ

    በእንተ መላዕክት መሐረነ ክርስቶ
     በእንተ መላዕክ መሐረነክርስቶስ
    በእንተ መላዕክት መሐረነክርስቶስ

     በእንተ ሐዋርያት መሐረነ ክርስቶስ
     በእንተ ሐዋርያት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሐዋርያት መሐረነ ክርስቶስ

    በእንተ ሰማዕታት መሐረነ ክርስቶስ
     በእንተ ሰማዕታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማዕታት መሐረነ ክርስቶስ

     በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
     በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
     በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ

     ኦ ክርስቶስ
     ኦ ክርስቶስ
     ኦ ክርስቶስ

    ኦ አምላክ
    ኦ አምላክ
    ኦ አምላክ

    ኤሎሄ
     ኤሎሄ
     ኤሎሄ

     ያድህነነ እመዓቱ ይሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ
    ያድህነነ እመዓቱ ይሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ
    ያድህነነ እመዓቱ ይሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ

     ስምዓነ አምላክነ ወመድሀኒነ
     ስምዓነ አምላክነ ወመድሀኒነ
     ስምዓነ አምላክነ ወመድሀኒነ

    *_አሜን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍጹም ሰላምን ያውርድልን አሜን_*
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱን

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አባ እኛን ስደተኞች ልጆቻችሁን በፀሎታችሁ አስቡን
    አሜን፫ እኛን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ለቅድስት አገራችን እስካበቃን
    እደኛ ሀጣአት ብዛት ሳይሆን እደሱ ቸርነት ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 5 лет назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህት ያሰማልን አባየ ሺ አመት ኑሩልን አባታች የበርከቱ ተጋፍዩች ያርገን በባእድ አገር የምንኖርው አባየ በፀሎተው ያሰቡን አባታችን

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ

    በይንተ ገብርኤል ማርነ ክርስቶስ
    በይንተ ምካኤል ማርነ ክርስቶስ
    በይንተ ማሪያም ማርነ ክርስቶስ
    ክላላይሶ ክላላይሶ ክላላይሶ(12)
    ሄሎ ሄል ሄሎ ሄል ሄሎ
    ያድነነ በማቱ ይሰውረን በምረቱ በኢንተ ማሪያም በወላዲቱ
    አቤቱ ማርነ ክርስቶስ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህርትህ
    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የአባታችንን ምቀኛቸውን ሁሉ ከእግራቸው ስር ያንበርክክልን ቅዱስ ገብርኤል ይጥብቅልን

  • @tesfayyemane7396
    @tesfayyemane7396 5 лет назад +3

    Amen amen amen

  • @genettamer2572
    @genettamer2572 5 лет назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን አባቴ ቡረኬዎት ይድረሰኝ የስደት ልጅዎ

    • @abcdabcdabcda9217
      @abcdabcdabcda9217 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችች ቃህ ይዘት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን አሜን

  • @tig6169
    @tig6169 5 лет назад +7

    Egzio maren kiristoos
    Egzio maren kiristoos
    Egzio maren kiristoos {×12} gizee
    benta maryam maren kiristoos
    benta maryam maren kiristoos
    benta maryam maren kiristoos {×12} gize

  • @manumanu9014
    @manumanu9014 5 лет назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቃል ላሰማህኝ ስደት ላይ ሆነን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኞች አባት

  • @ابراهيمعسيري-ص3ق
    @ابراهيمعسيري-ص3ق 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባየ ሽአመት ንርልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @selamnugusse1372
    @selamnugusse1372 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen

  • @tesfaybrihane4678
    @tesfaybrihane4678 5 лет назад +2

    እግዚኦ መሓረና ክርሰቶስ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin

  • @dabrid525
    @dabrid525 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    ክራላይሦ
    ክራላይሦ

  • @chahinecell7723
    @chahinecell7723 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tesfaybrihane4678
    @tesfaybrihane4678 5 лет назад +2

    ያድህነነ ከመዓቱ
    ይሰውረነ በምህረቱ በእንተማርያም ወላዲቱ

  • @elsazewde3773
    @elsazewde3773 5 лет назад +2

    Amen amen amen

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 5 лет назад +2

    egzyo mharna kirstos
    egzyo mharna kirstos
    egzyo mharna kirstos
    ment maram mharna kirestos menta kilm tadekanat hwaryatat mharna kirstos
    abtachn edaman tenan yestelan batlotom yasben basdat yalna

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +1

    ✍️🏼🏼‍♀️🙏🏼🕎🍒 ሞገዴ ከኔ ይበረታል እናመሰግናለን 🌹ውሳኔ የሰማይ ጥንካሬ ጠንካራ ነው⏰️⌛️🤚🔯🌠💯

  • @msrakmsrak1365
    @msrakmsrak1365 5 лет назад +2

    Amen amen amen abatachen betselot asebun

  • @freymekseb6086
    @freymekseb6086 5 лет назад +2

    Aba yohnsetesfa mariyam amein amein amein qal hiwet yesmalene ab xolutkum zukurna 💒💒💒💒💒💒💒💒 aba yohnsetesfa mariyam

  • @yaracell2657
    @yaracell2657 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታአችን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @shahadalawoor5942
    @shahadalawoor5942 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዝአብሄር ረጀሜ እደሜ ና ጤና ይሰጠልን

  • @bezyeentwlijibezyeentwlij2177
    @bezyeentwlijibezyeentwlij2177 5 лет назад +3

    yadinen ka motu yesawren be miretu betamryam waladitu (3)Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin le abatachin le Aba yewanis tesifa mariyam edimena tena yesitlin Amen

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 4 года назад

      Amen amen amen qale hywet yasemaln en sdetenawa aeba betelot yesbn

  • @መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን

    ABAtachn kalehiwat yasmaleni be soltwot VB yasbun amen amen amen

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 5 лет назад +3

    Yadenan ka matu ye Sawuran Ba Miratu Beta Mariyami Waldetu

  • @natsnettesfit6224
    @natsnettesfit6224 5 лет назад +2

    Amen amen amen

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ጘ9ረ

    በፀሎት አስቡኝ አባ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +1

    ✍️🏻🧏‍♀️🙏🏼🕎🍒 מוגדש חזק ממני תודה 🫒אבא יהונהס תספא מרים שאלוקים ישמע את תפילתו 🤲🤲 שניפגש בקרוב אמן 🤲🌎🤚🤚 חַנּ֣וּן וְרַח֣וּם יְהוָ֑ה אֶ֥רֶךְ אַ֝פַּ֗יִם וּגְדָל־חָֽסֶד!!!🌾🌾אף אחד לא יכול למחוק את היסטוריה העולם 🤚👆השמים🌾🌾 🌎✍️🏻החלטה עוצמת שמים חזק חזקה ⏰️⌛️🤚🔯🌠💯

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 2 года назад +1

    አሜንን
    አሜንን
    አሜንን🤲🤲🤲🤲✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SwAw-wq1hg
    @SwAw-wq1hg 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asireenegash1439
    @asireenegash1439 5 лет назад +1

    AMEN AMEN AMEN abatachin ermena xena yisxot

  • @aysmaalemayu1929
    @aysmaalemayu1929 5 лет назад +2

    Abatachn kalehiwat yasmaln be soltwa yasbun

  • @bettybetty4370
    @bettybetty4370 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን ፀሎትና እንባ ይርዳን

  • @hijh874
    @hijh874 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አባ ዮሐንስተስፈ፡ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከተወት ይደርስን፡ አሜን፫

  • @burtukannegash28
    @burtukannegash28 5 лет назад +1

    Abatacheni kaloti yasemaleni be xeloti asebune

  • @frehot9758
    @frehot9758 3 года назад +1

    abetu Maren Krstos
    Abatachn Telote Melaekt Yasemaln
    Ehte Maram Asbugn Betelot

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ ቤተሰቦች በፀሎት አስቡልኝ አባዬ አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 года назад

    አባየ,,ያብርሀሙ,ስላሴ,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,,ቃለህይወት,ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maqdsa9294
    @maqdsa9294 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያስማልንአባየይኑሩልንየስደትኞችተስፋየኛሄወትናችውእግዚአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን

  • @belyumarkos3196
    @belyumarkos3196 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባ ጤና ሠላም ይሥጥልን ፀሎት ልመናሑ አይለየን በሠላም ለደጁ ለበረከቱ ያብቃን

  • @asireenegash1439
    @asireenegash1439 5 лет назад +1

    AMEN AMEN AMEN abatachin irmeton yarzim line charu amlakachin

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @edansedan9224
    @edansedan9224 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ዘረኝነትይጥፋ
    @ዘረኝነትይጥፋ 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን አባዬ ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 4 года назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትየአሰማልንእሽ አመት ኑሩልን የስደተኞች አባት እግዚኣብሔር ይጠብቅልንአሜንአሜንአሜ

  • @meme23memorial7
    @meme23memorial7 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን

  • @SwAw-wq1hg
    @SwAw-wq1hg 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረኩት ያሰማልን አባታችን

  • @hhhhmmm4484
    @hhhhmmm4484 5 лет назад

    አሜን አሜን አባታች በእሞ እ ና በዋቲሳፖ ማጊኝት ይቻላል እባካቹ አባታች አገናኙኝ በሰዉ ሀገረ እያተሰቃዉ ነዉ ወገብን እና ሆድ ን ይዞኝ በሰዉ ቤት መሰራት አልቻኩ እባካቹ አገኝን ወንደሜ ወይ እህቴ አገናኝ ስለበረሀኝ መናኝ እለምንች ሀለዉ

  • @hhfufyg1530
    @hhfufyg1530 5 лет назад

    እግዚኦ ማህረየ ክርስቶስ ፩፪
    በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ ፩፪
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን አሜን አሜን አሜን 👐👐በጸሎታችሁ አስቡኝ አባቴ 😭😭👐

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጠላታቸውን ከእግሮ ድር ይጣልልን አባታችንን
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿💚💛❤

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ፀሎት ይርዳን 2014 የደስታ የይቅርታ ዘመን ይሁንልን የታመመ የሚድንበት የታሰረ የሚፈታመት የተራበ የሚጠግብበት ዘመን ይሁንልን ኢትዮጵያን ሀገራችን ይጠባቅልን

  • @banchitarekgn7705
    @banchitarekgn7705 5 лет назад +1

    abetu yesrawit geta lul eg/ her hoyi yokali kidan hgr ethiopian lmin twkat bkabln

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 5 лет назад

    ኧረ ባካችሁ አታሹፉ ለዘመናት ስታላግጡ የኖራችሁት አይበቃችሁም ሰዎችን በነጠላ ሸፋፍናችሁ ወደ ገሀነም ትመራላችሁ ኧረ ለመሆኑ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ መዳን አለ እንዴ?
    ለመሆኑ የፃድቃን ሰማዕታት ና የመላእክትን ምልጃ ከየት አመጣችሁት እነርሱ ማማለድ ቢችሉማ ኖሮ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰማያዊ ክብሩን ጥሎ የሰውን ስጋ በመልበስ ከድንግል ማሪያም በመወለድ ያንን ሁሉ መከራና ስቃይ በመቀበል እስከ መስቀል ሞት ድረስ ራሱን አሳልፎ ሰጠ?
    እንደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ኢየሱስን የካደ የትም የለም መሪዎች እናንተ ሆድ አምላካችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችኋል ጊዜው ደርሷል በንሰሀ ብትመለሱ ይሻላችኋል

  • @hal2487
    @hal2487 5 лет назад

    አባታችን እድሜጤና ይስጥልን በፆለታችሁ አስብን በሀዛብሀገር ያለነው በሀገርም ያሉትንም ሠላምን ፍቅርን አድነት ይስጠን ይቅር በለን ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን ረቤተክርስቴያመቃጠሉ ይብቃ እኔ ሀፂያተኛዋ ልቃጠል እደኔ ያዘነ ያለቀሰ ሠብስክራብ አድርጉኝ እኔ መቸም በጣም ከፋኝ በማይቻለው በሀይማኖት ከባድ ነው ብቻ አባታችን ፆለታችሁ ይድረስልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልደን

  • @ncelladma9726
    @ncelladma9726 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesrettmeche3498
    @mesrettmeche3498 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesrettmeche3498
    @mesrettmeche3498 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @አርሴማገነትአርሴማገነት

    አሜን አሜን አሜን

  • @axe5159
    @axe5159 Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አባ እኛን ስደተኞች ልጆቻችሁን በፀሎታችሁ አስቡን
    አሜን፫ እኛን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ለቅድስት አገራችን እስካበቃን
    እደኛ ሀጣአት ብዛት ሳይሆን እደሱ ቸርነት ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @حور-ه4ظ
    @حور-ه4ظ 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አባየ የኛ የወንጌል የኛ መድሃኒት የወንጌል አርበኛ የበረሃዉ መናኛ በፀሎት ያስብን ሽ አመት ዩኑሩልን

  • @እመቤቴሆይነይወደኔ
    @እመቤቴሆይነይወደኔ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ጸሎትወት አይለየን ከነቤተሠቦቸ

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 4 года назад

    ክንፈሚካኤል ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ዘንድ ወንድሜ የየሺበር አሣሥብልኝ ብደውልልኸ ልትመልስልኝ አልቻልክም ከበድ ያለ ችግር ላይ ነኝ ኦፕራስዮን ሆኜ

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ

    አቤቱ ማረን ስለ ባለ ሟሉ ስለ ሚካኤል ስለ መወለዲህ ከዲግል ማረያም ብስራት እዲያበስረ አብሳሪው ገብረኤል ስለ ቅዲስት ዲግል ማሪያም ስለእናትህ ስትል ማረን ማረን ማረን

  • @dokter1768
    @dokter1768 3 года назад

    አሜን(፫) አባየ ረጅም እድሜ ከጤናጋራ ያድልልን
    ሐገራችንን ሠላም ያድራግልን ከስደት መልስ ለቀሔው ያብቃን አሜን(፫)⛪👏

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 года назад

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማርነ ክርስቶ ስ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አባታችን

  • @arosaarosa8772
    @arosaarosa8772 4 года назад +1

    egzihoo marina kirtoosi
    Egzihoo marina kirtoosi
    Egzihoo matina kirtoosi (12)

    • @arosaarosa8772
      @arosaarosa8772 4 года назад +1

      abate hoyi egnam basidet yalen betsalotachu asibun atatognochi nanina yiqir ybalen egzihaber askala mariyam

  • @zahrazahra4701
    @zahrazahra4701 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን አባታችን በጸሎት አሰብኝ የበርሀ መናኝ ረጅመ እድሜ ይቆዪልን

  • @yared1
    @yared1 5 лет назад

    ሆሳዕና (3) ለወልደ ዳዊት
    ruclips.net/video/SgGV6xbEQJY/видео.html

  • @meme23memorial7
    @meme23memorial7 5 лет назад +1

    Amen amen amen

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለህዎት ያሰማልን
    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን
    ይፋቱን ይፋቱን አባታችን
    አሜን

  • @somam6576
    @somam6576 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen

  • @abrehetfisahye2260
    @abrehetfisahye2260 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን ይፍቱን ይባርኩን

  • @negative2952
    @negative2952 5 лет назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላከ ሆይ ማረን ይቅረ በለን አባታችንቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @mimikassa709
    @mimikassa709 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱይ አባታ

  • @fftttttt8419
    @fftttttt8419 5 лет назад +1

    Amneamneamneamne🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌲🌲🌲🌲🌲🌹🌹🌹🌹🌹🏵🏵🏵🏵🏵🏵💮💮💮🌸🌸🌸🌸

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከቶት ይደርብን

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 лет назад +2

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በእተ ማርያም ማህርነ ክርስቶስ በእተ ሚካኤል ማህርነ ክርስቶስ በእተ ገብርኤል ማህርነ ክርስቶስ በእተ እሩፋኤል ማህርነ ክርስቶስ በእተ ዮሐንስ ማህርነ ክርስቶስ በእተ ገዳማት ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ጠብቅልን ቤተሰባችንን ጠብቅልን ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ТлрЛип
    @ТлрЛип 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በረከትዩ ይደርብን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm 3 года назад

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @SwAw-wq1hg
    @SwAw-wq1hg 9 дней назад

    አሜን አሜን ቃል ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 5 лет назад

    አባዬ የኛ ጀግና የስላሴ ባርያ እንኳን ሰላም መጣችሁልን ሁልግዜ የምንናፍቃችሁ!

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 3 года назад

    አባታችን ብፀሎት ያስብን ይመልክቱን አባታችን ውልትህ ማርያም ከንህቤትስቦቼ

  • @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
    @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛሎቶ

  • @SaraSara-lg5jh
    @SaraSara-lg5jh 5 лет назад

    ዕግዝዐብሕዐምላክዕድሜናጤናይስጥልንለዐባችን

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 8 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አባታችን እንባ ፃሎውት እይለይኝ አሜን

  • @joellebitar6889
    @joellebitar6889 5 лет назад

    Bereket redet yideribini amen

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 года назад

    አሜን አሜን አሜ ለአባታችን ቃለ ህይወትን የሰማልን 💚💛❤👐👐👐👐

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የጻዱቁ አባታችን በረከት አይለየን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯✝