ነርሷ ደሟን በመውሰድ || The nurse took her blood || Must watch Amazing Deliverance and Testimony

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 50

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 3 года назад +6

    ጌታ ይክበር የእግዚአብሔር ልጆች ከአጋንት እስራት ነፃ ሲወጡ ማየት ከዝህ በላይ ምን አለ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 3 года назад +3

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልሽ የእኔ ቆንጆ።
    የተናገርሽውም ሁሉ ትክክል ነው። አጋንንት ሲወጣ፣ እስራት ሲፈታ ፣ጡላት ሲዋረድና ሲጨነቅ መንፈሱ ነው እንጂ የሚጮኽው ነፃ ወጪው ሰው አይደለም።
    "እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥.."
    ራዕይ 12:11
    ዘመንሽ ይባረክ! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናሽ! አይዞሽ!!!

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 3 года назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እህቴ እንኳን ጌታ እየሱሰ ረዳሽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fikertetamirat7072
    @fikertetamirat7072 3 года назад

    ፓስተርተስፋሁንበጣም የምወድህ የእ/ወር ስው ነህ ይሄን ያደረገው እ/ር ነው የቀባህ ጌታ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመርልህ ነብይ ብሩክ በተቀባበት በነብያት ቅባት አብዝቶ እንዲገለጥ እመኝለታልሁ ባጠቃላይ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ ተባረኩልኝኑሩልኝ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱ ያድናል ይታደጋል ሃሌሊዬ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 3 года назад +1

    Wow amazing Deliverance and wonderful explanation God bless you kiber hulu le Egzabhere yihuni and pastorye God bless you.

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል
    ይሔ ነው እግ/ር ለኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምስጋናን ሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ።

  • @rahel_123
    @rahel_123 3 года назад

    አሜን ሃሌሉያ አባታችን፣ ጌታችን፣ አምላካችን ስምህ ከፍ ይበል። በልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ይህ ሁሉ ያደረክልን!!! ደስታዬን በፍፁም መቆጣጠር አልቻልኩም።
    ፓስተር አተንና ይህን እውነተኛ የክብር አደባባይ የሠጠን እግዚአብሔር ይክበር። ፓስተርዬ፣ አገልጋዬች፣ ቅዱሳን ሁሉ ተባረኩልኝ!!

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 года назад +1

    AMEN.AMEN.🙏🏽🙏🏽🙏🏽💜💜💜💜💘💘💓💓❤❤❤❤💔💔💕👍👍👍💜💜💘👏👏PASS.. THANKS ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    ኡፍፍ እሰይ ጌታ ነፃ አወጣሽ ተባረኪ

  • @liveforjesus5005
    @liveforjesus5005 3 года назад

    Yene enat Geta yibarkesh, you are a blessing!! Thank you Jesus my King!!!

  • @yetnayetzewdu9741
    @yetnayetzewdu9741 3 года назад

    እናንተ ወጣቶች ተባረኩ ይህንን ክፉ አናደዳችሁት ተባረኩ በርቱ ሁላችሁም ነፃ ውጡ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 3 года назад

    ክብር ክብር ለጌታ ይሁን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 года назад

    Amen seytan sewechn hulu yaserebet gemed ykoret

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnnn kibr legeta yihun

  • @comceil5216
    @comceil5216 3 года назад +1

    ፓሰተርዬ ልጄም እሰራት ውሰጥ ነዉ ያለው ፀልይለት ለኔም

  • @yadahgraphicsprint5837
    @yadahgraphicsprint5837 3 года назад +1

    Glory Glory to God!!

  • @tamantaman815
    @tamantaman815 3 года назад

    Woow tabreki
    Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 года назад +4

    እንዴ በየሆስፒታሉ የሉሲፈር ተቀጣሪዎች አሉ ማለት ነው ደም የሚወስዱ ?? ይገርማል ይሄንን መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

      አሜን መቼስ እኛ መቼ እናውቃለን ሆ ጌታ ዙፋኑን ይገልብጠው

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 3 года назад

    አሽናፊ ነው ገታ ኢየሱሰ አሜን🙏❤️

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 3 года назад +3

    እዪሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ታበረክ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta2853 3 года назад

    Amazing! Jesus is lord!

  • @wajeethioartzone5467
    @wajeethioartzone5467 3 года назад

    GOD IS GOOD

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @itsmehoney2010
    @itsmehoney2010 3 года назад

    God is good

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 года назад

    Amen

  • @Meron.G
    @Meron.G 3 года назад

    Glory be to God!!!

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 3 года назад

    Glory to the LORD of LORD forever! "So that at the name of Jesus every knee should bow, in heaven and on earth and under the earth, and every tongue confess that Jesus Christ is Lord, to the glory of God the Father."

  • @saraeiilleso300
    @saraeiilleso300 3 года назад

    ShalomAmeeeeeeenAmeeeeeeeeen

  • @selamitiydida2235
    @selamitiydida2235 3 года назад

    ኧረ ይሄ ክፉ! እሱ ያልተሳቀበት ማን ይሳቅበታል!
    ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር ስለምትሰራው ሁሉ አሜን !

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 года назад

    Amen 🙏

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 3 года назад

    Hallelujah

  • @comcell4306
    @comcell4306 3 года назад

    Amen amen amen🙏🙏❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 года назад

      👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 3 года назад

    Jesus is Lord!!

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 3 года назад

    wow

  • @mabratmaxl3976
    @mabratmaxl3976 3 года назад

    Amen 📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 3 года назад

    ሀሌሉያ

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 3 года назад

    Jesus Is Lord

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 3 года назад

    ሀሌሉያ

  • @elfineshfalk5186
    @elfineshfalk5186 3 года назад

    Amennnnnn Glory to mighty God.

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 3 года назад +1

    Yegermal

    • @And-gz1fp
      @And-gz1fp 3 года назад

      Before we go to any hospital even to Red cross to give blood it is better to pray inviting the blood of Jesuse to our body and mixing Jesuse's blood in t o our blood .

  • @yourfavoritetiktokers4112
    @yourfavoritetiktokers4112 Год назад

    😂😂😂😂😂 ere lash devil mud yeyezal!!! "Meskiyen🤣🤣🤣" getan motku. I think asekowachew tekuretachewen lemewsed nw kezam lijitwa netsa endatota.