በህይወትሽ አትቀልጂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @AyelechWelde-q8u
    @AyelechWelde-q8u Месяц назад +1

    ትክክል ሱስአተነትህንነውሚያሳጣህ

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Месяц назад +7

    አይጣል ነው ይሄስ መጠጥ ህይወቴ ነው 😯እግሬ አውጪኝ የወደፊት ህይውትሽን አስቢ እህቴ ደስ የሚለው ብዙም አልቆያቹም በጊዜ ወስኚ የመጠጥ ሱስ ህይወትን ያበላሻል እንደኔ እንደኔ ምንም ባፈቅረው ለወደፊት ህይወቴ ስል ብያምም እተወዋለው😵😊

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад +3

    ዉይ እህቴ ይቅርብሽ ህይወትሽ ሲኦል ሆኖ መፈጠርሽን ነዉ የምትጠይዉ 😢

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 Месяц назад +1

    Omg😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MfMf-k1h
    @MfMf-k1h Месяц назад +1

    Lk endejemerk new like yaderekulh wela😂😂😂😂❤

  • @ubahmohammed8346
    @ubahmohammed8346 Месяц назад +1

    Macha Awakach Baletedar New Ehata Ateshawaj Yaho Nagar Alaw Wyas Yasat Leb

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Месяц назад

    እውነት ብለሐል ሱስ ያለባቸው ሰዎች ለመተው ያንን ሱስ ከባድ ነው ተዋህዷቸዋል እና ሱስ በጣም እወዳለው ካለ የአንች ህይወት ብልሽሽት ይላል አስተውይ እህት እንድተው ካልሽ ንገሪው ሱሱን እንድተው እቢ ካለ ከህይወቱ ውጭ እሱንም ሌሎች በሱስ የተጠመዱትንም አላህ ያስተዋቸው

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o Месяц назад

    አይመጠጥገባዲነዉአምልጭ እሩጭ ዴሞ ፍቅርይዞሻል አየእዲልሽ

  • @Misko-h3c
    @Misko-h3c Месяц назад

    ትክክል

  • @Yhgu-x7z
    @Yhgu-x7z Месяц назад

    ትክክል ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Месяц назад

    ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmaledDese
    @AmaledDese Месяц назад

    ወንድሜ..ሰላም.ባለህበት.ብያለሁ..❤❤🙏🙏..ወንድሜን.ተረጅው..እህታለም...መጠጥ..ጥሩ.አይደለም..አምልጭ.ካሁኑ.😯

  • @NebyatAbebe-g8s
    @NebyatAbebe-g8s 28 дней назад

    Fereye endalechu ayenet gexemegh neberegh.gen megebabat selalechalen teleyayetenal

  • @Argobwa
    @Argobwa Месяц назад

    አመሠግናለሁ በኔ እይታ ጠጪ እና ቃሚ ሰው ለቤቱ ጥሩ ነው ብይ አላምንም ምክንያቱም ለመጠጡ ለጫቱ ወጪ ያጣ ቀን 😢ላንቺ አደጋ ነው

  • @AmaledDese
    @AmaledDese Месяц назад

    አዎ.ወንድማችን..እንወድአለን..በርታልን.❤❤👍

  • @BontuMargaa
    @BontuMargaa Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FirtaLove
    @FirtaLove Месяц назад +2

    አምላኬ ልባምና አስተዋይ አድርገኝ በጣም ችኩል ነኝ ለቀረበኝ አማኝ ግን ቀርበዉ ያለምክንያት ይርቃሉ ፈጣሪ አፍቃሪ ልብ ለምን ሰጠኝ ማስተዋል ሳይኖርኝ😢

    • @ferdosmuhamedSiyd
      @ferdosmuhamedSiyd Месяц назад

      ልክ ነሽ እኔም እንዳች ነኝ ፈጣሪ ይርዳን😢😢

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 Месяц назад

      Liki neshi enemi edachiw neyi

    • @FirtaLove
      @FirtaLove Месяц назад

      @@ferdosmuhamedSiyd ፈጣሪ የኛ ያለዉን ይስጠን

    • @FirtaLove
      @FirtaLove Месяц назад

      @@enanujavo1068 አብሽል ለኛ ያለዉን ይስጠን

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Месяц назад

      እኔም አፈቅራለሁ ግን የማይሆነኝ ከሆነ ወደዚያዉ ነዉ የማቆመዉ 😆ለጓደኛየ መሳቂያ ሆኜ ቀረሁ😆 እንደዚህ አብነት ልብ እያለች አሁን ግን ከበኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ወንድ የሚባል ነገር ማመን ከብዶኛል 😢 እኔ መጀመሪያ የሚያሳዩኝ መንነት ሌላ ነዉ ሆነዉ የማገኛቸዉ ሌላ ነዉ ዝም ብየ ስለማዳምጥ እንደ ፍቅረኛ ሳይሆን እንደጓደኛ ያወሩኛል እኔም ቶሎ አቆማለሁ

  • @Sasha-w3r
    @Sasha-w3r Месяц назад

    ወድሜበጣምጥሩነውቀጥልበት፡ቀጥርስጠን

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde Месяц назад

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🎉

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha Месяц назад +1

    መጠጥ ሱስ ካለበት በምንም ተአምር ሊያቆም አይችልም በራሴ ደርሶ አይቸዋለሁ ከዛሬ ነገ ይተዋል እያልኩ 1 ልጅ ወለድን ከዚያም ጭራሽ እየባሰበት ሄደ እና የማያቆም ከሆነ በርግጠኝነት ቢቀርብሽ ይሻላል እኔ ጨጒራ በሽተኛ አርጎኝ በስንት መከራ አረብ ሀገር ሂጄ ተገላገልኩት አሁንም ልጁን ለመጠየቅ እናቴ ጋር ሲሄድ ጠጥቶ ይሄዳል እናም ይቅርብሽ መጨረሻሽ አያምርም ቆንጂት

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Месяц назад

      ምን seada ሙስሊም ትመስሊላሽ እንዴት ሊሆን ይችላል

  • @sofinasofi1412
    @sofinasofi1412 Месяц назад

    ፍሬ የመከረሽን ሥሚው እንደገና ደግሞ እኔ ካንተ ጋር መቀጠል ምችለው መጠጡን ሥታቆም ነው በይው እሚያፈቅርሽ ከሆነ ያቆማል

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 Месяц назад

    ወንድሜ ሁሉ ሰላም ለዚኛው ግን አስተያየት መስጠት ከበደኝ

  • @Mhert16
    @Mhert16 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i Месяц назад

    ይቅርብሽ ቡሀላ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሻል 😢😢😢

  • @BancheBanche-h5y
    @BancheBanche-h5y Месяц назад

    Akemi

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад

    😔😔እንዳትሞኝ ለ ነግ ትዳር ይኦናል ምትይ ከኦነ ለ ልጅሽም ታውርሽለሽ ስፖርሙ ራሱ ጤናማ አደለም 😳ይቅርብሽ በ ዩቱብ እዮህ ላይ እንዳናሽ ባለቤቴ እንዲ አደረግ ጉድ ስራኝ ጥሎኝ ልጆች አሳቅፍኝ 😒ብለሽ እንዳትመጭ በ መጠጥ ችግሩን እየቀበረ ነው ጀርባውን አጣሪ 🤔ትዳርም ልጅም ሊኖረው ይችላል አጣሪ ሳያውቅ እሱ በሽታም ይዞብሽ እንዳይመጣ 😔አደራ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад

    እደኔ ምን አልባት ቀስ በቀስ ሊተው ይችላል ❤❤❤❤❤

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j Месяц назад

    ሠላም ፍርየ እንዴት ነህ እኔ ላማክርህ እምፍልገው እባሌ ኪሥ ውሥጥ የወሊድ መቆጣጠርያ አገኘውበት ከዛን ምድነው ሥለው የጋደኛየ ነው አለኝ ከዛን የወለድከለትን ልጀ ትቼ ውድ ሥደት መጣው ከዛን ሠዎቹ የማውሩት ፍቅርኛ አለው ይላሉ እኔ አልፍልግህም ዞር በል ሥለው እባክሽን ይቅርታ ይለኛል እኔ ደሞ ፍቅሬ አለቀ ለልጄ ብለሽ እያለ አላሥቀምጠኝ አለ

  • @MesratMasi
    @MesratMasi Месяц назад

    Makom alebign

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged Месяц назад

    Skrame betaysram tblldro

  • @ArbeitHandy-i6l
    @ArbeitHandy-i6l Месяц назад

    Metet miteta wend yastelal 😢

  • @Mhert16
    @Mhert16 Месяц назад

    ራሰሸ መሰዋእት እዳትሆኝ እሩጭ😢

  • @MobileHouse-x2k
    @MobileHouse-x2k Месяц назад

    ግንኮ በፍቅር ልትማለሰው ትችለላች ወንድ በፍቅር ከያዙት ተዛዢ ናው😢

    • @SeadaAbesha
      @SeadaAbesha Месяц назад

      ለጊዜው ካልሆነ አያቆምም

  • @meronme300
    @meronme300 Месяц назад

    Selam

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy Месяц назад

    ወንድሜ የጠጭ መልካም የለውም

  • @DaniLove-gh9ui
    @DaniLove-gh9ui Месяц назад

    ለምን ድብን ኣይልም ካንተ ጋ ፍቅር ይዞኛል ኣልልም!🙂