በቀን አንድ ጊዜ በልተነው ቀኑን ሙሉ ሳይርበን ልንውል የምንችለው ልዩ የዳቦ ፍርፍር አሰራር /Dabo firfir

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 35

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    ዋዉ ምርጥ ጤናማ አሰራር ነዉ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን !!!

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      የሚዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +1

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👌👍❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 года назад

    ዋዉ የሚገርም ቁርስ አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ትዙዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Salyscookinghouse1
    @Salyscookinghouse1 2 года назад +1

    Tastey and delecious recipe. Like very much

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад +1

    ዋው ዋው ሪታዬበጣም ቆንጆ አረገሽ ነው የሠራሽው እግዚአብሔር እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад +1

      ማርትዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @Recipesbysandhya
    @Recipesbysandhya 2 года назад

    Wonderful recipe sharing dear 👌
    Big lk frnd 👍

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    Waoo የሚያስብል ቁርስ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ፅግዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 года назад

    አንደኛ👀👀

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    It's looks yummy and delicious thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍

  • @KitchenGoodiesbyShani
    @KitchenGoodiesbyShani 2 года назад

    Wow...this is looking so yummy, tasty and finger liking good. Perfectly prepared.... blend of flavors and ingredients is so nice. Thanks so much for sharing yummy recipe.☘️👍

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 2 года назад

    That looks delicious 😋 Thank you for sharing Rahelye

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      Thank you for watching mesrakye 🙏❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    ሪታዬ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ሄሉዬ በጣም ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዬርድዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆ የዳቦ ፍርፍር ነው የሰራሽዉ ለቁርስ አማራጭ ቆንጆ ነው ይህን የመሰለ ቁርስ ሰርተሽ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    እውነትሽን ነው ይህን አንዴ በልቶ በቃ
    ቆንጆ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል.. እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እሙዬ ከልብ አመሰግናለው🥰🥰

  • @taneikfai4718
    @taneikfai4718 2 года назад

    Tan eik fai l am 21 years malaysia loph📀🔮🗽🐘🗽💅👑hi

  • @nehemiahandselihom6177
    @nehemiahandselihom6177 2 года назад

    እሺ ግን እንደ ሀሳብ አንዳንዴ ቤታችን ብትመጪና ብትሰሪልን 😁😁😁

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      😁😁እሺ በሰአት ከከፈልሽኝ መጣለው

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 года назад

    አፌ ...ሞላው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ፍሬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ