ክፍል 9 - የብሉይ ኪዳን መሥዋዕት ዲ/ን በትረማርያም ድንቄ Yebluy Kidan Meswet Deacon Betremariam Dinke

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • ነገረ ድኅነት
    #deaconabebe #የብሉይኪዳንመሥዋዕት #finotewongel
    ኦሪት ዘሌዋውያን 1 እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው፦
    2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራችው፦ ከእናንተ ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር መባ ሲያቀርብ መባችሁን ከእንስሳ ወገን ከላሞች ወይም ከበጎች ታቀርባላችሁ። 3 መባውም የሚቃጠል መሥዋዕት ከላሞች መንጋ ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርባል፤ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሠምር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ያቀርበዋል። 4 እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል።
    አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
    www.youtube.co...

Комментарии • 5

  • @ብርሀኔ-ጠ2ፈ
    @ብርሀኔ-ጠ2ፈ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 3 года назад

    ካለ ህይወት ያሰማልን::

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንእግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እና ለወንድማቸውን ሊቃውንትን ካህናት ርጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ገንዘብ መስጠት አይቻልም እንዴ በበግ ፋንታ