የሚጠፍ ከተማ አለ/ ከቤት እንዳትወጡ//ነብይ ጌታሁን አባተ//ሰማያዊ ክብር ቤተክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 60

  • @HelenkenfeHoma
    @HelenkenfeHoma 16 дней назад +4

    ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምረትሕና እንደቸርነትሕ ብዛት ይቅር በለን አሜን

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 5 дней назад

    God have mercy on us and use your mighty hand of deliverance break our stubborn heart in Jesus name

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 16 дней назад +2

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 18 дней назад +4

    እግዛብሄር እንደ ሰው አይደለም ደግ ነው በእየሱስ ስም አገሪን ክፉ አይንካት አለሙን ሁሉ የሚጠብቅ ጌታ በሰማይ አለ

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 18 дней назад +5

    በትክክል አባቶች ተሰብስበው መነጋገር አለባቸው እውነት ነው ለህዝቡም ማሳወቅ አለባቸው ተባረኩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማስበው ሁሌ ይህን ነበር

  • @FadrDfaf
    @FadrDfaf 19 дней назад +7

    ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 13 дней назад

    ጌታ ሆይ መራን።

  • @hoffe9679
    @hoffe9679 16 дней назад +1

    Amen

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 18 дней назад +2

    ዘረኝነት ትልቁ ችግር ነው ሁላችንም በንስዓ መመለስ አለብን ክፍት እና ዘረኝነት ከሁላችንም መወገድ አለበት ጌታ ምህረትን ያድርግልን 🤲🤲

  • @Woynishet-j5z
    @Woynishet-j5z 14 дней назад

    ጌታ ሆይ እንመለሳለን መልሰን ይቅር በለን

  • @MekdesWeldegebrael
    @MekdesWeldegebrael 17 дней назад

    የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የዘላለም አባት እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ ማረን ማረን ማረን አሜን

  • @kewlemesfin6079
    @kewlemesfin6079 19 дней назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን እራራልንም

  • @meseretasefa1506
    @meseretasefa1506 15 дней назад

    እባካችሁ በጌታ ፊት እንሁን ግዜ ወስደን በአደባባይ አንፀልይ ጌታ ፊቱን ይመልሣል

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 17 дней назад +1

    ጳጳሱም ዝም ሼኪዉም ዝም ፖሰተሩም ዝም ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @meklitamdesion9585
    @meklitamdesion9585 19 дней назад +1

    Pray that's the answer every body ask God for givens and pray you as d pastor pray

  • @KeseteMebrahttu
    @KeseteMebrahttu 18 дней назад +1

    ድሃ ተማረረ ። ደም ማፍሰስና ከግፍ ፣ እንዲሁም ከጥንቁልና ተመለሺ ኢትዮጵያ ።

  • @BinoniBiniam
    @BinoniBiniam 17 дней назад

    Think we're in lsv happing in Addis you are correct we must pray

  • @temesgendesta406
    @temesgendesta406 19 дней назад +4

    Believers in JESUS CHRIST have new world and new heaven. The total panet may go!

  • @Aynalemhailu-r5f
    @Aynalemhailu-r5f 13 дней назад

    Geta hoy yeker belen

  • @Sara-m5c7d
    @Sara-m5c7d 18 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢kbre leysuse yune 😢😢😢😢😢😢nghsu abata erdan eysuse

  • @misrakalemtsehay1926
    @misrakalemtsehay1926 13 дней назад

    yiraralin

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 19 дней назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AzebKahsay-f1h
    @AzebKahsay-f1h 18 дней назад

    Ewnet new belebe yalewn new Geta yetenagerew selezh plz people we should be all out to meskel adebabay for prayer plz plz

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 19 дней назад +2

    እውነት ነው ኢያሱስ ጌታ ነው

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 17 дней назад

    ከሠሙ ጥሩ ነው። ማን ሰምቶ ። ፀሎት ለማድረግ እንኳ አልተዘጋጁም።።

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 дней назад

      እነሱ አልተነኩማ በድሀ ገንዘብ ፈልሰስ እያሉ

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 19 дней назад

    Ameeen

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 18 дней назад

    በቸርነቱ እንጂ በአንድ እግር ቆመን ፀልየን እዚህ አልደረስንም ነገንም ለእሱ ሰጠን ወጀብ ማእበሉ የሚታዘዙለት ጌታ ኢየሱስ ይደርስልናል ትንቢት አይናቅም ይመረመራል እንጂ

  • @bezuGmelana
    @bezuGmelana 19 дней назад +1

    Gete eyesus marane fowesane

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitwebshit7981
    @dawitwebshit7981 16 дней назад

    ቃሉ ይፈፀም ይሆን

  • @WitnNess
    @WitnNess 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር አየ ፍርድ ሲዛባ የብዙዎችን እንባና ደም አይቶ እግዚአብሔር ተነሳ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 19 дней назад +1

    ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @nigatuyemane55
    @nigatuyemane55 18 дней назад +1

    ማቴዎስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት።
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
    ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
    ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
    ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
    Matthew 24 (KJV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ And as he sat upon the mount of Olives, the disciples came unto him privately, saying, Tell us, when shall these things be? and what shall be the sign of thy coming, and of the end of the world?
    ⁴ And Jesus answered and said unto them, Take heed that no man deceive you.
    ⁵ For many shall come in my name, saying, I am Christ; and shall deceive many.
    ⁶ And ye shall hear of wars and rumours of wars: see that ye be not troubled: for all these things must come to pass, but the end is not yet.
    ⁷ For nation shall rise against nation, and kingdom against kingdom: and there shall be famines, and pestilences, and earthquakes, in divers places.

  • @wubalemalemu4091
    @wubalemalemu4091 13 дней назад

    ሁላችንም በአፋችን ከመጮሀችን በፊት እግዚአብሔር የሚጠላውን ፀያፍ ግብራችንን መተው ካልቻልን በቀር ድህነት የለም ማንን ነው የምናታልለው? ነገረ ስራችን በሙሉ ለታይታ ሰውን ለማስደሰት ብቻ ሆኖ እንጂ እንደዚህ ዘመን ጌታ ሆይ ብሎ የሚጮህ አለ እንዴ?ግን ሁላችንም በእግዚአበሔር የፍርድ ሚዛን ቀለን ተገኝተናል

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 18 дней назад

    📖🙌🏻🇪🇹🇮🇱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 11 дней назад +1

    እንደፔንጤ የሰለቸኝ ያስጠላኝ የለም የፈጣሪ ቁጣ ናችሁ

  • @AynalemGebre-n4g
    @AynalemGebre-n4g 19 дней назад +1

    እያዩማ አይደለም ጌታ ሲናገር ይቀድማል።

  • @muluMulu-r8f
    @muluMulu-r8f 18 дней назад

    ድምጽ ጥራት የለዉም እባካችሁ አስተካክሉ

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 18 дней назад +2

    የዘር የብሔር ፖሊቲካ ባለቤቶችና መሪዎችን ወደ አደባባይ ጥራ ህዝቡ ምስኪን ነው ምን ያውቃል???
    ይቅር ይበለን አንጂ

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 18 дней назад +1

    Benegerachin lay yeh le manignawm haymanot leyto miwekl adelem sewyew ewnetun new hatsyatachin beztwal Ethiopia tselot yasfelgatal yeh ye hatsyatachin tsiwa bezto yefesesew tsiwa new yetefetro adega yebezaw, be minim sankefafel tselot yasfelgal alezya entefalen wededachihum txelachihum ewnet new 🤷🏾

  • @MeronAssegied
    @MeronAssegied 19 дней назад

    Geta hoey maren melektun alenekim maren

  • @FrehiwotAlem-v3i
    @FrehiwotAlem-v3i 19 дней назад

    Enie ye zarie 4t wer tekur fesash kemeret sr fenklo liweta sil yemnorbat mder kertswa lek ende dish huno ketach fenklo liweta yefelege koshasha tekur weha ke ategabu yedishu wa.na embrtu weym center ye dish meto medritu liyanaga yetezegaje ke gonu weym kelay yemeslegnal .enie ena leloch sewoch tekit sewoch yalen yemezlegnal eza dishu sahan gn ante yalehbet cherch mebraht hayl lebu ynde hone new yemayew be garmen bekul yale tekt bet ayehu gn sew yet ende hede enkum werkm telo sew yet ende hede yetekefet bado betoch ayehu begermen adebabay eske sisters cafe degmo meneshaw yemalawkew fendto yalehubat medr weym yechika dish aferarso metasebiyawa weymliyatefa yale kedish sir kebad sunami aychalew behlmie yante cherch yalebet becha kefu yalayehu mkniyat mdftihie antenyesem new

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 19 дней назад

    Geta hoye bmehertehe wede mederachene na asebne melesene

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nh 14 дней назад

    ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምረትሕና እንደቸርነትሕ ብዛት ይቅር በለን አሜን

  • @BazeKebede
    @BazeKebede 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤