Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ምለው አነተ ግን የምትገርም ሰው ነህ እንዲህ በሃሳብ እየወሰድክ ቤታችን አስጥለህ ልታስመንነን ነው? እውነት እጂግ ደስ ይላል አንተ ብቻ ጻፍ ! ምን እንደምልህ አላቅም እስካሁን የት ጠፋባህብን ? ይህ ሞልቶ የሚፈስ እወቀትህ እባካህ ሳትሰለች መግበን መምህር!
እኔ ከ አእምሮ በላይ የሆነ ብዕር እያየሁ እያደመጥኩ ነው....ምናልባት አንተ የአውሮፓ ወይም የአሜሪካ ዜጋ ብትሆን ፅሁፎችህ የማተማያ ቤት ባለቤቶች የሚሰግዱልህ ድንቅ ብዕረኛ ትሆን ነበር.....እውነት እኔ የምኖረው ካናዳ ነው ለበርካታ አመታት ኑሬያለሁ ብዙ ለማንበብ ሞክሬያለሁ.....እጂግ ጎበዝ ነህ በርታ! የምያግዝህ ካለ አሳወ ቀን!
እውነት ነው ድንቅ ሰው!
ሆሆሆሆሆ ኦርቶዶክሳውያን እንተባበር እንተጋገዝ ይህንን የመሰሉ ድንቅ ታሪኮች ለአለም እንዲሰራጩ እናርግ መምህራችን ታምር እያሰማህን ነው እውነት እውነት አንተ ድንቅ ነህ! እኔ ምቸለውን ሁሉ አግዛለሁ!
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሰወችን ያበረታልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
አንተ ጻፍ አንተ ተርክ አነተ ተናገር ደስስስ የሚል የቃላት አጣጣል ጎበዝ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: እውነትን ይዘህ ተጎዝ:: ያጨህ አምላክ እሱ ይርዳህ:: የአባቶቻችን አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ:: በርታ ወንድሜ:: የኢትዮጵያ አምላክ ለኢትዮጵያ ብርሀን ይሁንላታል::
እዉነት አኝህ የምናያቸዉ መናኘ ነቸዉ ፓያለቱ መናኝ እዉነት ይህ ታሪክ እዉነተኛ ነዉ? እባክህ ንገረን አናመሰግናለን
ይህንን ታሪክ እኔም ሰምቻለሁ እውነት ነው! ድንቅ አቀራረብ ጋር ነው ያቀረበልን!❤❤❤❤❤
Berta እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
አሜን ፈጣሪ ከአባቶችህ የተሰጠህን አደራ እናሚስጥ ትተገብርዘን ድ የአምላካችን ቅዱስፈቃድ ይሁንልህ ብቻ ትረካህ መሳጭ ስለሆነ ወደልቦለድ እንዳትወስደን ፡የታሪኩእውነተኝነት እንዳለው እንደቃልህ ይሁንልን መሳጭ የሆነነርነ ው ቀጥል ከተግባር ጋርሰላሙን ያድልህ
አንተ ሰው ግን ማን ነህ እንዴ ምን አይየት የብእር አጣጣል ነው ምን አይነት የድምጽ ለዛ ነው? ምን አይነት የሚስጥር መካፍ እና አዋቂነት ነው? አንተ ማን ነህ? እስካሁን የት ነበርክ? እንዴዴዴዴድ ታምርርር እኮ ነው የምትነግረን እጂግ እጂግ አስደናቂ እውቀት። በርታልን!
ድንቅ ድንቅ
👍
ግን ይቅርታ ለምን ታሪኩን አትነግረንም በጣም አረዝምከው ፊልም አረከው ለማርዘም የምታደርገው ብዙ አዲሰ አዲሰ እርሰ ጀምረህ መጨረስ አልቻልክም