እጣ ወጥቶባቸው ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፈጠሩት ቅሬታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    እጣ ወጥቶባቸው ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፈጠሩት ቅሬታ

Комментарии • 43

  • @dawitseyoum1837
    @dawitseyoum1837 2 года назад +7

    ማረን ኢህሃዴግ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +10

    እኛም 14 አመት ጀምሮ እስክ አሑንም አልደረስብንም። እረ ሕዋሐት ማረን ሕዋሐት ናልን ይቅር በለን

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад

      እህያድግ የተጫወተብን ሣያንሰን ሌላ አድስ ተጨዋች ተሸጉጠው በደሐው ያላግጣል የህዝቡም ዝምታ ተደሪቦቤት አሳምሮታል

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      አዎ የባሱ በጣም የባሱ ናቸው የመጡብን

  • @nunugebeyehu6726
    @nunugebeyehu6726 2 года назад +2

    ቆርቆሮ ሳይኖረው ቀለም መቀባት ።ወይ ፈጣሪ!!!

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад +1

      እውነት ነው በአይኔ አይቻለሁ ኮዬ ፈጬም አለ አላጋጭ ባለሞያዎች ናቼው

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 года назад

    ደና ሰው የጠራ መስሎት ክብር ከንቲባ ይላል ከንቲባ ድሮ ቀረ እነሱ አያፍሮም ትንሽ ቆይተው የገበሬ ቦታ ነው ውጡ እዳይሉ ፍሩ አይ ሀገሬ 😭😭😭😭

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 года назад

      ትክክል እረ እኔም ገርሞኛል ማን ሆነና ይኤን ያደረገው ተረኞቹ አምጥተው አስፍረውለታል የአዲስ አበባ ህዝብ ለጥ ብሎ ተኝቶአል በዚሁ ከቀጠለ ገና ዋጋ ይከፍላሉ

  • @wazwazfan3990
    @wazwazfan3990 2 года назад

    አቶ ጋሻዉ በዚህ እድሜዉ ጡረታ በመዉጪያዉ ሰአት ሲዋሽ ማየት እንዴት ያማል ጎበዝ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    አሳዛኝ ነገር ነው!😭😭

  • @BK-pk6io
    @BK-pk6io 2 года назад

    Heart breaking,, so sad!

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @natnaeltesfaye796
    @natnaeltesfaye796 2 года назад +3

    አይ ብልጽግና ወያኔ የጀመረውን ቤት በ4 አመት ውስጥ መጨረስ አቃተው

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад +1

      የሚፈልጉትን እያሳመሩ ለባለግዜዎች አስረክበዎል አሁንስ መቼ በቃቸው በልዩ ሁኔታ እያሉ ጨርሰውታል

  • @bedriseediabdella6150
    @bedriseediabdella6150 2 года назад +1

    የሚገርመው እኮ እነዚህን ሳያጠናቅቁ ሌላ ግንባታ ጀመርን ብለው ህዝብ ላይ ሙድ ይይዛሉ

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад +1

      መዋሸት ልማዳቸው ነው ደሞ ማመናችን ቦታውን የያዙ ሰዎች ግን ለህዝብ መታመን ነበረባቸው በጣም ያሳዝናል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    ኢትዮጵያ ደአ ናት ግዜ ስጡት ለመንግስት ሁሉ መግስት ማማረር

  • @munirahmed3650
    @munirahmed3650 2 года назад

    Thank you fana

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 года назад

    Jewar ga abet belu

  • @-tube2808
    @-tube2808 2 года назад

    ፎጋሪዋች ወይ ብራቸውን መልሱ ነቀዠ

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 2 года назад

    ምነው የግል ቤቶች ምነው ባዴ ውሃ መብራት ባዴ ያል ቃል

  • @user-bt8fu2ib5o
    @user-bt8fu2ib5o 2 года назад +1

    ባለስልጣኑ ጋሻው ተፈራ ንግግሩ እደ ጌታቸው ረዳ ደረቅ አይናውጣ ነው በሰዎች እንግልት ይደሰታል :: ለሁሉም ግዜ አለው አንተ ወይም ልጆ ችህ በተራቹ ታለቅሳችሁ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад

      @Debritu Kibret ኤረ ተዉ ነግ በእኔ አንዳንዴ በሉ አሁን አዳነች የሚታሟት ምናቹሁን ነክታ ነው ስለ ምታገለግላቹ ጠመዳቹሗት ፈጣሪን ፍሩ እኔም እንደ እናንቴ እጣ ጠባቅ ነኝ ሴትቱ ከ97 ጀምሮ በሙስና በዘመድ በሥልጣን የተቴበተበውን ስትመዝ በዝህ ጦርነት ኑሮ ውድነት ለቅሶ ጋር ተፋጣ ችላ አሁን ለእጣ ካበቃች አታመሰግኑአትም?

  • @ham8288
    @ham8288 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቆርቆሮ ሳይኖረው ቀለም የቀባ ገንቢ ዘመኑ የአፈራው ህንፃ ገንቢ ነዋ ባለፈው ለበስልጣን ሲአስጎበኙ በስምንት ወር ውስጥ ገንብተን የጨረስነው ተብሎ ሲዘመርልለት የነበረ ግንባታ ነው ። በሙሉ ገንቢዎችም ሆነ ባለስልጥናቱ የእነ ቀለልጃ ስራ ይሄው ነው ። በጣም ማፈሪያ መሳቂአዎች እስከመቼ ነው እንደዚህ መጨማለቁ የሚቀጥለው

  • @wubvlog
    @wubvlog 2 года назад +4

    መንግስት የለንም ፡፡ የቀን ጅብ ማለትስ ብልፅግና ፡፡ እረ ተቃጠልን

  • @adettam9632
    @adettam9632 2 года назад +1

    ደብረጽዮን፣ ጌታቸው ረዳ፣አብይ ህመድ አዳነችና ሽመልስ አብዲሳ እንደዚሁም ደመቀና ተመስገን ጥሩነህ ላይ ተገቢው እርምጃ ይወሰድ!!! ከዚያ ሌብነት፣ ዝርፊያና ግዲያ ይጠፋል አገርና ህዝብም አማን ይሆናል፡፡

  • @embryologyteratology
    @embryologyteratology 2 года назад

    Saykeflu yewesedu nachew... yegna gif new tewetut

  • @tewodrostsgaye4498
    @tewodrostsgaye4498 2 года назад +1

    Always talk no work

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 года назад

    የአዲስ አበባ ህዝብ ዝም ብለህ ቁጭ እስካልክ ድረስ ገና ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ ተረኞቹ አምጥተው አስፍረውልአል ደግሞ እኮ ክብርት ከንቲባዋ መጥተው ቢያዪ ይላል ደነዝ ማን ሆነና ይህን ያደረገው

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 2 года назад

    What about asko 40/60

  • @jemalabdela6591
    @jemalabdela6591 2 года назад

    ከዜና ግብአት ያለፉ አሁንም የረባ ነገር አይመጣም።
    በጥቂት ወራት ይጠናቀቃል ብለው ህዝብን የካዱ አመራሮች ተጠያቂ ሆነው ፍርድ ቤት ቀርበው ሃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት ወደ እስር ቤት እስካልተወሰዱ ያው ነው ።
    አብይ እንኳን ፓርክ ላይ ነው ለሱ የግብዓት እጥረት አይገጥመውም።

  • @hulagarshethiopia3011
    @hulagarshethiopia3011 2 года назад

    3 amet bemulu yazazenl shem shem shem

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 года назад

    Bekotebnew bir bota biseten sar bet neber mseraw.kekirayi yishalall

  • @meyameya8004
    @meyameya8004 2 года назад +1

    የውሸት ጎተራ

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 года назад

    Junta yehizbun ganzab zarfew.tefa

  • @Ela-mx8cr
    @Ela-mx8cr 2 года назад

    ሌላ የልብ ስብራት. 😢😭የሩሲያ ሚሳኤል በምስራቅ ዩክሬን ባቡር ጣቢያ በትንሹ 50 ገደለ። ዩኤስኤ በዚህ ላይ ሩሲያን ወቅሳለች። ይሄን ክስተት ቪዲዮ በ ruclips.net/video/ue_yuDlTiW8/видео.html ላይ ይመልከቱ

  • @user-mm7ji9qs8n
    @user-mm7ji9qs8n 2 года назад

    Hahaha. Yetkberu metewu kayuma alekel. Yikerebk

  • @amansadu5034
    @amansadu5034 2 года назад

    በር እና መስኮት ገጥሞ ለመጨረስ 500000 600000 ብር ለመጨረስ አይበቃኝም አላለችም። እረ ባጋጣሚ ህዝብ ሊበላ አሰፍስፏል 😄😄😄

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 года назад

    Batkk wandma.wezarow.addenachi...mayet.alebachw