ግብፅ በኤርትራ ዞራ መጣች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሰበር | ግብፅ በኤርትራ ዞራ መጣች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 211

  • @miliko938
    @miliko938 11 дней назад +28

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 11 дней назад +9

    ግብፅ በማያዳግም ሁኔታ ለዘላለም ውርደቷን ትከናነባለች ❤❤❤

  • @duniya722
    @duniya722 11 дней назад +14

    ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 11 дней назад +31

    ኢትዮጵያን የሚያሠጋት ግብጽ ሣትሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ከእውነተኛ ኢትዮጵያውያን በላይ መብት እና ዜግነት ያላቸው የግብጽ ደጋፊዎች አሉ።
    ምክንያት እየፈለጉ ኢትዮጵያን ሠላም በመንሣት ኢትዮጵያን ለማዳከም የሚሠሩ የሀገር ውስጥ ግብጾች ናቸው።

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 11 дней назад +1

      እሱ መከላከያን ጠይቅ መደር የሚልከሰከሰውን

    • @mohammedabdellah6789
      @mohammedabdellah6789 11 дней назад

      ኢትዮጵያዊ ግብፆች እንዳሽን ፈልተዋል።

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 10 дней назад

      ትክክል ነህ ያየነው ይሄንን ነው

    • @tegegnhaile-d4y
      @tegegnhaile-d4y 9 дней назад

      @@Jonny-z9n መከላከያን አትስደብ ወራዳ
      መንግስትን, ብሄርን መስደብ ትችላለህ
      መከላከያን መስደብ ነውር ነው።

  • @user-yx2ko5lz4v
    @user-yx2ko5lz4v 11 дней назад +5

    የኛ.ህዝብ.የኤርትራ.ወንድሜ.ይላል.እነሱ.ለኛ.ጉርጋድ.ይምሳሉ.ያሳዝናል.ከወንድማማቺ.ህዝብየማይጠበቅ

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 11 дней назад

      100% ትክክል ለምሳሌ እኔ ግማሽ ወገኔ ናቸው ግን እንመስክራለን ሻዕቢያ ማለት የማይድን ነቀርሳ በለው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 11 дней назад +4

    አንተ ጋዜጠኛ ስለአገራችን ያለህ ገለፃህ መልካም ነውና በርታ በርታ !

  • @AbrahamAlemu-kw6xw
    @AbrahamAlemu-kw6xw 11 дней назад +2

    ድል ለሀገራችን ነው። ጠላት ምንም ብደነፋ ትርፋ ሽንፈት ነው።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 11 дней назад +5

    ❤ወገን መልካም መንፈስ ቅድማያ ክብራችን ኢትዮጵያ አገራችን ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ አሁን ህብረታችን ያስፈልጋል እና ❤❤❤😂

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 11 дней назад

      ተው ባንዳነት በሽታ ነው

  • @abddlemhmdnre7214
    @abddlemhmdnre7214 11 дней назад +7

    ድል ለእናት ሀገር እትዮጲያ Ethiopia king of Africa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 11 дней назад +9

    ኢትዮጵያ። ኢትዮጵያ። ነች። ማንም። ቤደነፋ። ኢትዮጵያን። አያሸንፍም።

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 11 дней назад +3

    ጠላቶቻችን በደንብ ይሰብሰቡ በአንድ ላይ ተሰባብረው ይወድቃሉ

  • @AdnanMohammed-d6u
    @AdnanMohammed-d6u 11 дней назад +3

    Ethiopians we have to be united and fight for our land.

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 11 дней назад +1

    አቤት አቤት የኢትዮጵያ ጠላቶች ጥፋታቸውን አለማወቃቸው ።

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 11 дней назад +5

    ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመብለጥ የምትፈልግ ትንሽዬ አገር ናት። ኢትዮጵያ ግን በሚያስደንቅ እድገት ላይ ትገኛለች። ጠላቶቿ ሁሉ ተነሱባት። ኤርትራ አንዷ ናት። እንደ ኢትዮጵያ መሆን ስለማትችል።
    ሁሉም ጠላቶቿ ይረግፋሉ።
    ኢትዮጵያ ባለም ላይ ትልቅ ድጋፍ አላት። ካስፈለገ ተንጋግተው ይመጣሉ ጠላቶቿን ያጠፋሉ።

  • @GnG-ql7rb
    @GnG-ql7rb 11 дней назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 11 дней назад +1

    Yes We do - Cairo Tahir Squar within 2 weeks - Long Live ENDF🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️

  • @fikat2397
    @fikat2397 11 дней назад +13

    የየሰፈር ከበሮአችሁን መደብደብ ተውና፤የኢትዮጲያውያን ማሳያና መታያ የሆነን መሪ ለአይንህ በቀረቡ ተልካሻ ምክንያቶች የሰራቸውን ተአምራቶች እንዳታይ አወረውህ በትችት ከምትራቀቅ።ለሀገርህ ለራስህ ስትል ስራ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 11 дней назад +1

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለቤተሰቦቻችን ሞት ለጥላቶቻችን ውድቀት ለጥላቶቻችን

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 9 дней назад

    Victory for Ethiopia 🇪🇹

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 11 дней назад +3

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 semuwa erasu lib yinekenkal❤❤❤❤❤

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 11 дней назад +2

    አንድ ሰዉ ይግባና በግልፅ ያዉጁ እኔ ነኝ መጀመሪያ ምገባለት እናቱ!!!😎✊⚔️

  • @selamrita
    @selamrita 11 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 11 дней назад +1

    ይሄን ዜና ለመስማት እንኴ ሀገር ያስፈልጋል። እኛ ሌላ መሄጃ የለንም::ኢትዮጵያ ብቻ::

  • @ma9546
    @ma9546 11 дней назад +3

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  11 дней назад

      Thanks for visiting

  • @madotube3523
    @madotube3523 11 дней назад +6

    እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊ አይደላችሁም እንዴ ጣሊያንን ያንበረከክነዉ እኳ በመሳርያ ብዛት አይደለም የወገናችሁን ሞራል ዝግጅ አድርጉት አዉርተህ የምትበላባት ሀገርህ ናት የምታወሩትን አጢኑ እማማ ሀገሬ ሰዉ አላት የሚሞትላት

    • @MohammedAbas-cu6yp
      @MohammedAbas-cu6yp 11 дней назад

      😂😂

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 11 дней назад +2

      😅😅😅😂😂😂😂😂 መጀመሪያኮ በዛን ሠአት ኢትዮጵያዉይነትጅ ቤሔርነት የለም አሁን ሁሉም ለቤሔርነትጅ ለሀገር የሚዋጋ የለም እድሜላብይይህ ነገርኳ ሲመጣ ምን አለ ሁሉነገር ለስልጣን ሲል ህዝቦቹን ከሚያሰጨፈጭፍ መላምን ቢመርጥ😢💔💔💔💔💛😭😭😭

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 11 дней назад

      ፐhank you - እንደምናሸንፍ እንኳን እሱ ግብፅ ታውቃለች - ሻዕቢያ ተወው አቢይ አስመራ ቤተ መንግስቱን እንደሚያነደው ያውቃሉ - ሌላው ማን አለ - Tahir squar Cairo We do it

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 11 дней назад

      ​@@KamailaKamailaቆለጥ የሌለው ወሬ - ባንዳ ባንዳነቱን አይለቅም

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 11 дней назад

      @@AmirYassin-c9w እ ደቆሮ አህያ

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo 10 дней назад

    እትዮጵያ መቸም ብሆን ለማንም ለለማኝ እጅ አትሰጥም እኛ ልጆቻ የትም ሀገር ብንኖርም ከጎና ነን እትዮጵያ ታሸንፈለች

  • @KalekidanKale-g6x
    @KalekidanKale-g6x 5 дней назад

    ቃል ያለው በፍፁም አይወድቀም አይሸነፍም 🙏🙏🙏

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 11 дней назад

    ኢትዮጵያ ከቴክኖሎጂ ዉስንነት ዉጭ ችግር የለባትም!!! ከሁሉም በላይ ምክንያታዊነትን ይዘናል። 😎 እነዚህ ሀገሮች የኢትዮጵያን መታሰርና እንደ 🐃ላም መታለብን የህልዉናቸዉ መሠረት ያረጉ ናቸዉ። ኢትዮጵያን ከባርነት የማላቀቅ ትግል ነዉ። 😏

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 11 дней назад +2

    ኢትዮጵያን የሚያሰጋት አንድም ጠላት የለም።

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 11 дней назад

    አሰብን ማሰመለሥ ነው ሌላ መላ የለም

  • @minewjal
    @minewjal 11 дней назад +11

    ግብፅ በየትም ትምጣ ብቻ መጥፊያዋ ነው።ኢትዮጵያ ከአሁን ቦኋላ ኤርተራን ከማረች ውርድ ከራስ ነው።

    • @Benny12-w3s
      @Benny12-w3s 11 дней назад +4

      ይሄ፡ወራሪ መንግስታቹ ፓርላማላይ እደፈለገ የሌሎችን፡አገራት ክብር በሚነካ መልኩ እደፈለገ ንግግር ሲያደር የታባክ ነበርክ።ወራሪ መምግስትህ ይቀጣል።

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 9 дней назад

    ግብጽ ዓይን አውጣ ስግብግብ ናት የገዛ ውሃችንን መብት አለኝ የኔም ጥቅም መጠበቅ አለበት ከማለት አልፋ ጦር ሰብቃ ከሱማሌና ከሌሎችም ጋር አብራ ሀገራችንን ልትወጋ ጦርነት በማወጇ ከእንግዲህ አንድም ጠብታ ውሃ በነጻ ማግኘት መቻል የለባትም ሰለዚህ እነደ ነዳጅ ዋጋ ወጥቶለት እየከፈለች ብቻ ነው ማግኘት ያለበት አለዚያም በተመጣጣኝ ነዳጅ አየከፈለች ብቻ ነው ውሃ ልታገኝ የሚገባው እምቢ ካለች ሞቃዲሾና ሌሎቹ ወዳጆቿ ውሃ ይስጧት እነዚህን አይን አውጣዎች በግልጽ ነው መንገር

  • @BlalShukur
    @BlalShukur 11 дней назад

    ዲል ለኢትዮጵያ ግብፅ ፉከራ ቢቸ ወነው ኢርስ በራሰችን በአድ ከቆምን መኒም አያሸንፈኒሚ

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 11 дней назад +1

    Del Le Ethiopia ❤

  • @MubarekYusuf-y1s
    @MubarekYusuf-y1s 11 дней назад +6

    እንደኤርትራ ጠላት የለንም ለምን ብትሉ ኢትዮጵያስር እጇ የሌለበት ጦርንት የለም

    • @tsehaineshtekle6154
      @tsehaineshtekle6154 11 дней назад +3

      @@MubarekYusuf-y1s ደግ አረገች

    • @Badema1991
      @Badema1991 11 дней назад +3

      @@MubarekYusuf-y1s ዘልአለም ጠላት ስትል ትኖራለህ ዘር ማንዘርህ ምን አባህ ፈልገን ነው ከእናንተ?? ከውጭ ሐይል ጋር አትዋጉ አቅም የላችሁ የሚያምርባችሁ ብሔር ለብሔር ስትዋጉ ነው😂 እናንተ ኖራችሁ አልኖራችሁ ለኛ ግዳችን አይደለም።እንደባለፈው የወያኔ ጦርነት የጦር እርዳታ ፈልጋችሁ ወደኛ ዝር እንዳትሉ

    • @smsm3968
      @smsm3968 10 дней назад

      ለኢትዮጵያ እንደ ብልፅግና ጠላት የለም

    • @smsm3968
      @smsm3968 10 дней назад

      ​@@Badema1991ማናባታቸው ይሰማቸዋል። እዚያው ይግማሙ እንዲያውም ግብፅ ፈጥና አፈር ድሜ ባስጋጠቻቸው

  • @MunirSalih-g5o
    @MunirSalih-g5o 10 дней назад

    ድል ከመውጫ በሩ ለተገፋ ከ1 ታላቅ ሀገር ወደ 5 መንግስት ለተቆራረሰችው ኢትዮጵያ!!!

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 10 дней назад

    በዬትኛውም በኩል ትምጣ እነሻንፈለን ነገር ግን እኛ እርስ ባርስ መስማማት አላብን ይህ ከሎነ ግን ከባድ ነው ምክነቱም ኤልትራ ትላንት ያኛ ነበረች ዘሬ ግን አይደላችም እንደውም ይሄው ከኛ እልቅ ለግብፅ ቅርብ ነት ተገንጣይ ሆነ ስትታገል ግብፅነ መሰሎቻቸው አስገንጠይ ነብሩ እነም አደራጉት አሳብንም አጣሩት ዘሬስ እኛ ከልታግባን ሌላኛውን ተገንጣይ አግዞ አያሳኩትም ባንድ ሰሞን ሆያሆዬ ሳይሆን ራጅም እቅድ ኢዞ ነው ኢያሳሩ ያሉት

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 8 дней назад

    ኤርትራ በመጀመርያ 30 ዓመታትን ነፃነቴን በጀግንነት ተዋግቼ አገኘሁ ብትልም እውነታው ግን የግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የፈጠሩት የተቀነባበረ የዘመናት የሴራ ውጤት ነው
    እውነት ኤርትራ የታገለችው ለነፃነት ቢሆንማ ኑሮ በስልጣኔ ገዝፋ ብላ በታየች ነበር
    ስለዚህ በጉራና በወሬ ጄግና ነኝ ከማለት ውጭ ምንም የተሻለ ሐገር ሆና አላገኜናትም ስለዚህ ኤርትራ ሆይ ይልቁንሽ ከኢትዮጵያ ጋር ተስማሚና
    ኢትዮጵያም የግመል ማጠጫ በሆኑት ወደቦችሽ እንጠቀምበት አብረን እንደግ ኤርትራውያንም ንቁ በስደት
    በበሐር ከምታልቁና በረሐብና በችግር
    ከምትቆራመዱ በጉውን አስቡና ክፋትን ትታችሁ በገራ እንበልፅግ!!!

  • @thetruth1394
    @thetruth1394 11 дней назад +2

    Ethiopian always wins.

    • @user-ww6hb8gr5p
      @user-ww6hb8gr5p 9 дней назад

      Ethiopea metfatwa ayjerem,bahr bahr evaluation bahr wst yjeberalu

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 11 дней назад

    ኢትዮጲያ የዉጭ ጠላት አያሰጋትም የዉስጥ የእርስ በርስ በዘረኝነት የተጠቁ የስልጣን ጥመኖች ናቸዉ ኢትዮጲያን የከፋፈሏት

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 5 дней назад

    Selam yhun le Ethiopia ye gzabhier tbeka yhun be eyesus sm.hulachu cristian be xolot nku hulu ehie ye sitan sira endikeshf.nku bexolot mnm aydersm egzabhier talka ygebal 🙏

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 11 дней назад +57

    ዋና ጠላታችን ኤርትራ መሆና አትዘነጉ ኢትዮጵያውያን

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 11 дней назад +2

      🤮🤮🤮

    • @dcghetto
      @dcghetto 11 дней назад +4

      Ethiopia le Eritrean wedaj hona atawkim woyane shewarobi deres eyegerefe siyabarachu serwaitachen yemeteluti libsun asweleko kitun bedto weyanen sibarew Eritrean nachew abeltew atetetew astakew meriwochshe yemesekerut 3 ken saymolaw wede kedet yegebachu kehadi ende Ethiopia mekigna yeteregeme ager yelem lezim new endi yemetebalut yemayalfelachu yetenezach ager edeme lequan be American and European erdata koma yemetehed ager adegine endateyegne bebeder teyeza yaleche ager mechew tewled yemikefkew eda yalebat yeregab temsalet abiye Ahmed endalew lemagne ader nat arfach kaltekemetachu Egyptian denber lay askemeto enklf saynorachu tenoralachu ye buda selabi metetegna ager abat lejun yemidefrebat ager ere sentu yengerachu ye gud ager birrr tenbun gena yetelal

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 11 дней назад

      @@SamijSamu የኢትዮጵያ ጥላት አብይ እህያ ብቻ ነው ውሻ ይመስል ከአገኘው ጋ ይባላ ደግም ከውጭ ሀይል ጋ ጀመር ወታደር አገር ውስጥ ካስጨርስ በኋላ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 11 дней назад +10

      በደንብ እናዉቃለን የለ ምክንያት አይደለም የአየር መንገዳችንን ስም ባማጥፋት የተሰለፈችዉ

    • @Infoismylife
      @Infoismylife 11 дней назад +1

      How?

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 11 дней назад

    Egzhbear. mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. ✝️☝️😢🙏🌿💊🌿

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 8 дней назад

    ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ፀጋዎች የኢትዮጵያ ምሁራን ቋንቋችን የማይጠቀሙ በዶ/ር ስም በፕሮፌሰር ሰም የሚጠሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚነግዱ እስከ አልጠፉ ኢትዮጵያ ሕዝብ ነቀርሳ ናቸው። ጥለውት ለሚሄደው ከረባት ለብሰው ያላቸው የፋሽስት ውበታችን በኢትዮጵያና በኢትዮጵዊን ሕዝብ መነገድ የሚወድ ምሁራን ናቸው። ዶክተር ወይም ፕሮፈሰር ያልሆነው እንግሊዝኛ የሚያወራ የኢትዮጵያ አንድነት ከኤርትራ እሰከ ሱማል ሲያስብ የተማሪው ግን እንደ በህዝብ ልሸቅጥ የሚያስበው ለዝሀ እንግሊዝ የተወው ከፍፍለህ ግዛ የሚለውን ነው የተማሩት ቋንቋችን በእንግሊዘኛ ነው የሚፈልጉ የተማሩት የሚያውቁት ይህ ነው። የተማረ አይኔ ስውር ዓይን ያለው የሚመራ ምሁራን ናቸው ያሉት ኢትዮጵያዊን።

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 11 дней назад +1

    ዋና ጠላታችን ኤርትራ ናት ።እኛ መጀመሪያ አንድ ሆነን ጠንክረን እንስራ እላለህ፣።ከዝያም ቡሀላ መልሰን እንሰጣት አለን።

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 11 дней назад +1

    እንደውም ጥሩ ነው በኤርትራ መምጣትዋ በዛውም ግዛታችን ስለሆነች እንጠቀልላታለን wellcome

    • @smsm3968
      @smsm3968 10 дней назад

      ልብ እንቅርት ይመኛል። ህልመኞች ናችሁ

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 9 дней назад

      ​@@smsm3968አሰብ ወደ እናት ሀገሯ ለማለት ነው። ስለማይቀር !

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 11 дней назад

    ስለ ሀገር ውስጥ ባንዳዎች አታስቡ እነሱ ደሮም ባንዳዎች ናቸው ዛሬም እንደዛው፣እኛ የነሱ ግርግር እናሸንፍለን ወደቡ በጃችን እ ና ስ ገ ባ ዋ ለን።።።

  • @wesenyel
    @wesenyel 11 дней назад

    መጀመርያ ስለኢትዬጲያ ሱማሌወች ግምታችሁን አስተካክሉ ስለ ኢትዬ ሱማልያ ጉዳይ ከማውራት በፊት ።

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 11 дней назад +1

    Wushetam. There is Nobody will attack Ethiopia trough Eritrea. Please create no hate among people and countries

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 11 дней назад

    የሽሮ ድፍታ ከሳቱ እስሚውጣ ነው ተሸናፊዉ አገር አንደኛ ስትሉ
    ይገርማል

  • @teshomeseime768
    @teshomeseime768 11 дней назад

    Ethiopia shall take port assembly for once and the last

  • @AbdiDiasbora
    @AbdiDiasbora 10 дней назад

    ሥለ መሬት በመን ምክነያት ምዞረው

  • @MuseTaye-hr4yx
    @MuseTaye-hr4yx 11 дней назад +1

    ድንቄም ትንታኔ

  • @GnG-ql7rb
    @GnG-ql7rb 11 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhane2441
    @berhane2441 11 дней назад +1

    zmbel wshetam mdegef new amtfelgo ke Eritrea no more

  • @user-hc3xk7th1h
    @user-hc3xk7th1h 11 дней назад

    ehen zena abdusemed dgmi yakrebew pls betam yimestegnal

  • @saludinshafi-bl7gk
    @saludinshafi-bl7gk 5 дней назад

    Dil le Ethiopia

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 11 дней назад +2

    Oromo prosperity vs Egypt 🇪🇬 😳 👏 🙌

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 11 дней назад +1

      አይ ጋላ እነተነውኮ ልታጠፋ የምመጣው ግብጽ😅😅😅😅

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 11 дней назад

    Atwash, alneberatm bahr, wshetegba,

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 11 дней назад

    ኤርትራውያን ከምድር ገፅ እየጠፉ ሰላም ማግኘት አይቻልም😂😂😂😂

  • @user-df3lm6gm6o
    @user-df3lm6gm6o 5 дней назад

    Atewashe leba Eritrea lenanete yemetewashu ayachute endete endedanschu hewete kefelleche lenanete hangole yelleöachu zeme bellachu tbareqalachu Eritrea atadergem kabezachuet gen qellale newe betachu lemegbate tasaferallachu Betkoche del le Fano Fano

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 11 дней назад +8

    ኤርትራ ከግብፅ ጋር አብራ ኢትዮጵያን ብታጠቃ ኢትዮጽያ አሰብን ለመቆጣጠር ዕድል ይፈጥርላታል።

    • @fatma6629
      @fatma6629 11 дней назад

      😢

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 11 дней назад

      አይይይይይይ መጀመሪያ ራሰሸን ሰጠብቂ ነዉ😢😢😢❤

    • @LB-lt8cg
      @LB-lt8cg 11 дней назад +1

      የቆጡን አወርድ ብላ የብብታን ጣለች የሆነች ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት

    • @Benny12-w3s
      @Benny12-w3s 11 дней назад +1

      😂😂😂 እስኪ መጀመርያ ጎንደርን ተቆጣጠር😂 ቡሃቃ ራስ።

    • @AbrehaHadush
      @AbrehaHadush 11 дней назад

      አሸንፋለሁ ነው እንጂ እሸነፋለሁ የለም ብንሸነፍስ ምን እናጣለን ንገረን እስኪ

  • @zekariamohamed4357
    @zekariamohamed4357 9 дней назад

    Uhy .

  • @SeidCast
    @SeidCast 11 дней назад

    Ere lebu 45 shi bet gebetuwal le kare men aynet mastaweliya new metanebew

  • @kacho-di5ks
    @kacho-di5ks 11 дней назад

    Andengam bthon ruq ager hedeh stwagana Beth honeh stwaga wtetu yleyayal.ke beth hulun mazmet tchlaleh.keruq gn aichalm.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 8 дней назад

    Ethiopia eko be Americana be UAE yemtmera ager yzachu atnbetareku Ethiopia meche nat ke America ena ke UAE neza yemtweta?

  • @addisleta6643
    @addisleta6643 11 дней назад

    Gossip analysis, tishi

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 11 дней назад +1

    ፍታዊና ዲሞክራሲያዊ መንግስት ሲመጣ የአገራችን ፓለቲካ ኢኮኖሚና የውጭ ፓሊሲ ይስተካከላል::

  • @kirubelgetachew3999
    @kirubelgetachew3999 10 дней назад

    Le ethiopa Ye rusia berket yedrbat

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 11 дней назад +4

    We fano support Egypt 🇪🇬

  • @kirubelgetachew3999
    @kirubelgetachew3999 10 дней назад

    deplomacy

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 9 дней назад

    በጭራሽ፡አይሳካም።

  • @Badema1991
    @Badema1991 11 дней назад +5

    ግብፅ የሚወጋህ በእግረኛ ወታደር እንዳይመስልህ እንደዛ አይነት ጫወታ ከወያኔ ወይም ከፋኖ ጋር ነው እሱንም አልቻልካቸውም ። ከነግብፅ ጋር የሰለጠኑ ስለሆኑ ያለህበት ቦታ ሆነው አነፍንፎ የሚያወድምህ ሚሳኤል ነው የሚጠቀሙት ባትጀምረው ጥሩ ነው ከጀመርከው አትጨርሰውም እመነኝ 😮

    • @fikat2397
      @fikat2397 11 дней назад +2

      ወንድሜ ተው የዝም በል ፤ ምታውቀውን ብቻ አውራ ማን ደቅኖብህ ነው። በራስህ ፈቃድ ከህዝብ ቁጥራችን ለይ ብትቀነስ አዋቂ እልህ ነበር።የአገር ሸክም

    • @fatma6629
      @fatma6629 11 дней назад

      😂ኢርትራዊነው እያስፈራራን

    • @Badema1991
      @Badema1991 11 дней назад

      @@fikat2397 ማንአባሕ አብረሕ ቁጠረኝ አለ ከሕዝብህ ጋር እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪም ስላላደረገኝ። ቋንቋሕን እናገራለው እንጂ የሐገርሕ ሰው አይደለሁም ከወደ ጎረቤቶችህ ነኝ

    • @GutaMengistu-fo5ir
      @GutaMengistu-fo5ir 11 дней назад +2

      ኤርትራውያን የሚያወሩት ወሬ ሚዛን አያነሳም ባዶ ቤት

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 11 дней назад

      ሻንቂላና ጋላ አቅማቹሁን አወቁ😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbdiAli-v8d
    @AbdiAli-v8d 11 дней назад

    Ethiopia. Gavrmnt has given Sam rayt to Exrsins in owr cantry thay have rayt to bay lande and evrting that Ethiopian has thay don't

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 11 дней назад +1

    እርምጃ፣ እርምጃ እያለች ግብፅ ማላዘን የለባትም። የሚሊተሪ ኦፕሬሽን አንድን ነገር ጨፍለቀህ የምታሸነፍ ከሆነ ብቻ ነዉ። ግብፅ በይፋ ጦርነት ብትጀምር ከግጭትና ግርግር አይዘልም!!! ባይሆን ለኢትዮጵያ አሪፍ አጋጣሚ ነዉ። ወደብ ይዛ አልለቅም ማለት ትችላላች ። 😏

  • @ismaeldawd6046
    @ismaeldawd6046 11 дней назад +1

    Kahdam abi ahmed yametaw chigir new

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 11 дней назад +1

    we love You Egypt

  • @MesertTameru
    @MesertTameru 11 дней назад

    Yemiteblen aynkelafam

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 11 дней назад +1

    ግፋ በለው አገር አጠፋ ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ነፃ ስትል በውስጧ ያሉ ነፃ የመሆናቸው ዕድል ታሰፋለች ምሳሌ ትግራይ

    • @keftam
      @keftam 11 дней назад +1

      ፩) የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነቱን አይፍቅም፣
      ፪) ትግራይ ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ የሚቀበለው ለመገንጠል የሚያበቃ ምንም ምክንያት የላትም።

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 11 дней назад +2

    ግብፅ ስራዋን ጨርሳለች ሌላ ዮክረይን ኢትዮጵያ ላይ ይታያል እየተባለ የአረብ ዜና እየተነገረ ነው ወይ ኢትዮጵያ ራስዋን ጣጣ አመጣች ማን ያድናት ፀሎት ብቻ

    • @Mr.xhiken
      @Mr.xhiken 11 дней назад +1

      አትፍራ ጣሊያንን የመከተዉ ትዉልድ ዘር አሁንም አለ። ፈልገዉን ከመጡ የታጠቂት መሳሪያ አያሸንፈንም የታጠቅንዉ ልባችን ያሸንፋቸዋል።

    • @user-ht2zq7xt5t
      @user-ht2zq7xt5t 11 дней назад +1

      አይ ማሙሽ ሕዝቡን ልቡን አቁስሎ ብሔራዊ ስሜቱ ገሎ ዝመትልኝ ብትለው ለግብፅ ይቀርባል ምናልባት በስርዓቱ የተጠቀሙ ከፊት ቢሰለፉ

  • @FerehanHaji
    @FerehanHaji 11 дней назад

    አስብን፡በሀይል፡ይዘን፡ለማስመለስ፡ከኤርትራ፡ጋር፡መዋጋት፡የተሻለ፡ነው።

    • @yaredandebrhan5441
      @yaredandebrhan5441 11 дней назад +1

      Mokrahal alchalkm dedeb

    • @Badema1991
      @Badema1991 11 дней назад +1

      @@FerehanHaji 😂😂😂😂 ሙቀቱን አትችሉትም በውሐ ጥም ትሞታላችሁ ጥሬ ስጋ የለመደ ሕዝብ እዛ ሳትደርስ ትቀልጣለህ😂😂

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 11 дней назад +1

      እኔ ግን ግራ የገባኝ ያለ ጦርነት ምንም በቃ አታቁም

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 11 дней назад +1

      ማንን የዘህ ነው የምተዋጉን አይ ሻንቂላና ጋላ አቅማቹሁን አታቁም ድሮም ሁሉም ብሄር ሁነቹ አልቻንቹሁም 😅😅😅😅😅😅

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 11 дней назад

    ስለ ደደብ መሪህ ብትናገር እንዴት መልካም በሆነ ነበር መሰለህ ኢትዮጵያን ከጉረቤቶቹዎ ጋር የሱ የፖለቲካ ድንቁርና ነው

  • @amanueltekleab2428
    @amanueltekleab2428 10 дней назад

    ክክክክክክክክክክክ ይምታወሩትና የምኖሩት ኣታውቁም ቅዘናም ሁላ!

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 11 дней назад +3

    Oromo prosperity will be dismiss soon, victory fano

  • @fikat2397
    @fikat2397 11 дней назад +5

    ለ ሻዐቢያ ዕብደት በአፋጣኝ መልስ የምንሰጥበት ግዜ አሁን ነው፤ መወገድ አለበት

    • @shalomhiwet6564
      @shalomhiwet6564 11 дней назад +1

      How it is to do that.dreamer

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 11 дней назад

      😂😂😂

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 11 дней назад +2

      @@fikat2397 ሻዕቢያ ያሳብዳል እንጂ መች ያብድና። ይልቅ ያበደ መሪ ያላትን ኢትዮጵያን መሪ ፈልጉላት። viva Fano come control Ethiopia and save from this crazy Abey🥸

    • @redaghebrat2842
      @redaghebrat2842 11 дней назад

      Anti werqa

    • @LB-lt8cg
      @LB-lt8cg 11 дней назад

      አይ እነ ከሓዲዎች ወያኔ ሊውጣቹ ሲል እኮ ሻቢያ ነው የደረሰላችሁ ሲከፋችሁ ሻብያ ድረስልን ሲመቻችሁ ሻብያ ጠላታችሁ ወታደራችሁ እኮ ወያኔ ሲገርፈው መሳርያውን ጥሎ ጫማውን አውልቆ ደሴ ላይ ሲንገላወጅ ታይታል መጀመርያ እስቲ ሱዳን የወሰደችን መሬት አስመልስና ጀግንነታችሁን አሳዩን

  • @SeidYmer-d2w
    @SeidYmer-d2w 11 дней назад

    ጋዜጠኞቹም ግብፅ ናችሑ እንዴ ወይ ኢትዬጵያ ባንዳ ነዉ የከበበሽ ፈጣሪ ይሑነን

  • @GutaMengistu-fo5ir
    @GutaMengistu-fo5ir 11 дней назад

    ቀድማ ኤርትራ ትጣፋለች

  • @mariamameen8846
    @mariamameen8846 11 дней назад

    ምድረ ሆዳም ካድሬ አገሬ ሠራዊት የላትም ያለው የብልጽግና ሠራዊት ነው አማራን ሳትይዝ ያለ አማራ አይሆንም አብይ ተወጣው

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 9 дней назад

      ፈጣሪ ሃገርን ሲያድን የእከሌ ዘር : የእንትና ዘር ብሎ አይደለም ። ኢጎህን አስተካክለው ።

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 11 дней назад +1

    ከዚበፊት እኮ ጠቅላያቹ ማለት የበሻሻ ጨቅላ በግልጽ ነግራችዋል እኮ ኤርትራ መሬታንና ባሕራን ለማንም ኢትዩጵያ ለማጥቃት ለሚሚጣ አገር አሳልፋ እንደማትስጥ አይደልም አሁን በኢትዩ ኤርትራ ጦርንት አሳልፋም አልስጠች ምነው ነገር ነገር አላቹ

  • @Kibrom-n8n
    @Kibrom-n8n 11 дней назад

    መቸም ኢትዮጵያውያ ግራ የገበሸችሁ ህዘብ ናችሁ። ኢትዮጵያ ለኛ ለኤርትራውያን ስለ ጦርነት ብታወሩን በጣም ነው የሚገርመኝ ምክንያቱ 40 ኣመት ተዋግተናል እንተዋወቃለን
    ባህር ቆርሶ ለመውሰድ መሞኮር የኢትዮጵያ የመጨረሻ እንደ ሃገር መቀጠል የማይቻላት ደካማ ሃገር ናት
    ባትሞኩሩን ይመከራል

  • @dcghetto
    @dcghetto 11 дней назад +1

    Ethiopia le Eritrean wedaj hona atawkim woyane shewarobi deres eyegerefe siyabarachu serwaitachen yemeteluti libsun asweleko kitun bedto weyanen sibarew Eritrean nachew abeltew atetetew astakew meriwochshe yemesekerut 3 ken saymolaw wede kedet yegebachu kehadi ende Ethiopia mekigna yeteregeme ager yelem lezim new endi yemetebalut yemayalfelachu yetenezach ager edeme lequan be American and European erdata koma yemetehed ager adegine endateyegne bebeder teyeza yaleche ager mechew tewled yemikefkew eda yalebat yeregab temsalet abiye Ahmed endalew lemagne ader nat arfach kaltekemetachu Egyptian denber lay askemeto enklf saynorachu tenoralachu ye buda selabi metetegna ager abat lejun yemidefrebat ager ere sentu yengerachu ye gud ager birrr tenbun gena yetelal

  • @Cazablanka-dh5rr
    @Cazablanka-dh5rr 11 дней назад

    ግብጽ አንበሳይ በቀላችንን አንቺ ተወጭልን ይሄን ቆሻሻ መንግስት

  • @Fekade_L
    @Fekade_L 11 дней назад

    ምን አይነት ዝርዝር ዜና ነው እያቀረብክ ያለህው ዋናውን የችግሩን ምንጭ ትተህ ሌላ የምትዞረው.ዘላ ግብፅ አልመጣች .ብል"ግና ዲፕሎማሲውን በአፍጢሙ ስለደፋው እንጂ

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 11 дней назад

    ድል ለግበጵ ድል ለኤርትራ ወድቀት ለሻንቂላ ና ጋላ አከካም ኢትዮጵያኖች😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 11 дней назад +1

    ዓብድሰመድ። ኤርትራ ብትፈልግ 10 ዓመት ተለምናለች ኤርትራ ግን ካንተበላይ ስለ ኢትዮጵያውያን ታስባለች ከተፈለገ ግንራስዋን ለመከላከል መብትዋ ነው እንዳንተ የመሰሉ ስስታሞች ስለ ህዝብ የማያስቡ ገንዘብህን ብቻ ሰብስብ

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 11 дней назад

    እናነተ ኢማራት ወደ ቀንዱ ጎትታችሁ ማምጣት ጽድቅ ከሆነ ሌሎች የተቻቸዉ ቢጎትቱ እናንተ ምን አገባችሁ ? የራስዋ አሮባት የሰዉ ታማስላለች!!!!!!!!!

  • @fatma6629
    @fatma6629 11 дней назад

    ግዴል ግባ ጋዝጤኛው

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 11 дней назад

    Meche new bahr yeneberachu terete eye awarachu tnoralachu

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 11 дней назад

    Ethiopia manen yeza nw metewagaw Edemew yeter Abiy hulunem abaltotal be wotaderochu setochen asedeferewal sewen begimela gelewal selzih arfo bikemet nw mishalew