የተመረጡ አስተማሪ የሳኮሎጂ አባባሎች | Psychology quotes for youth | health | tibeb silas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የተመረጡ አስተማሪ የሳኮሎጂ አባባሎች | Psychology quotes for youth | health | tibeb silas
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official RUclips channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Комментарии • 15

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 месяца назад +7

    የዛሬዉ ደሞ ገራሚ ነዉ። 😅 የወንድና የሴት በቀን ዉስጥ የሚያወጧቸዉን ቃላት ብዛት ስሰማ አብሮት የሚባል አባባል ትዝ አለኝ። ሴት ብዙ ታወራለች ትንሽ ትዋሻለች፣ ወንድ ትንሽ ያወራል ብዙ ይዋሻል የሚባል። 😁 ከየት አምጥተዉ እንደነገሩኝም አላዉቅ ከhigh school ጀምሮ በአይምሮዬ ተቀምጦ አሁንም አለ። 😂
    እናመሰግናለን።

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  3 месяца назад

      "ሴት ብዙ ታወራለች ትንሽ ትዋሻለች ፤ ወንድ ትንሽ ያወራል ብዙ ይዋሻል።"😂 እውነት ያለው ይመስላል!!!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 месяца назад

      @@tibebsilasአመሰግናለሁ።
      ደሞ “የወንዶች ጥቃት ይቁም!” እንዳልባል እንጂ ብዙ ስለወንዶች አስቂኝ አባባሎች ነበሩ ግን ያልተረጋገጠ። 😂😂 Thanks 🙏

    • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
      @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 3 месяца назад

      ​@@miminigussie4971እረ ይመችሽ ልክ ብለሻል 😅😅. የምታቂያቸውን ደሞ አካፊይን

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 3 месяца назад +2

    THANK YOU BRO

  • @maremare234
    @maremare234 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genat8844
    @genat8844 3 месяца назад

    AmesginalewYeneWondimee❤️❤️🙏

  • @bemenetgirma2306
    @bemenetgirma2306 3 месяца назад +1

    ስለምወድህ እፈልግሀለው❤❤😊

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 3 месяца назад

    በርታ በጣም ጥሩ ነው

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 3 месяца назад

    Thanks ❤

  • @user-rn6sq8wp2p
    @user-rn6sq8wp2p 3 месяца назад

    My❤❤❤❤❤

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 3 месяца назад

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ny4sp7ds1o
    @user-ny4sp7ds1o 3 месяца назад +1

    ይህን ቻናል ምትወዱ ላይክ❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 3 месяца назад

    ማልቀስ ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር😢ከፍቶኝ የማለቅስ ከ ሳቅ በላይ ውስጤ ሰላም ይሰማዋል