የጭኮ አሰራር /how to make chiko Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Год назад

    እንኳ ደህና በስም በጤና በፍቅር እና በደስታ መጣሽ እህት በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ማሻህ አላህ ብያለው የሀገራችን የማርግ ምግብ ነው እጅሽ ይባርክ

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 Год назад

    እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህታችን በጣም ምርጥና ቆንጆ የ ጭንቅ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ቀጣይ እስክንገናኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @zahara5564
    @zahara5564 Год назад

    እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ ዋውውውውውውው ነዉ ቆንጆ አስራራ ነዉ ስለ አካፈልሽን እናመሰግናለን እህታችንን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ዋናዉ ስላም ነዉ እና ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን ሀሪፊ ቆይታ ነበረ በሪቺ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ጭኮ ተወዳጅ የሆነ የሀገራችን ባህላዊ ምግብ ነው ሞያሽን በቅንነት ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Год назад

    ሰላም እንኳን ።ህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውው በጣም ደስየሚል አሰራርነው የሰራሽልን የኔባለሙያ ጎበዝ አሰራርሽ ለራሱ ቆንጃነው እናመሠግናለንበቀጣይ ብዙ እጠብቃለን

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Год назад

    በጣምየሚገርም ሀሪፍ ደስየሚል ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እህቴ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለነበረን ሀሪፍ እና ደስየሚል ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ማማየ

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ የጩኩ አሰራር ነው ስላጋራሺን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን በርቺልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ምርጥ የጭቆ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ ክበሪልኝ የኔ ባለሞያ በርችበሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ የጭኩ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ጭኮ በጣምቆንጆ ነዉ ለሰዉነት ጥንካሬ ዋዉዉ እስጎመዠሽኝ

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የጭኮ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Год назад

    ዋውውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የቆጮ አሰራር ነው ያሳየሽን ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆጮ ነው እናመሰግናለን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Год назад

    ዋው ዋው ምርጥ አሠራር ነው በርቺልን ልዮ የሆነ አሠራር ምርጥ ሞያ ነው እናመሠግናለን በርቺ ያማምምም

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ በጣም ምርጥ የሆነ ሞያ ነው ያሳየሽን እዝጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም እይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Год назад

    Mashaallaa cukoon nyataa addaa oromoo nannoo arsiitii bayyee filtamaaf yeroo cidhaa hojetamuu nyataa guddadhaa

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኚ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኚ ዋውውው ብየአለሁ እደት እደሰራሽው የኔ ባለሙያ ነሽኮ መሸአላህ ተባርከላህ በርችልኚ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ውደ

  • @Aminasters
    @Aminasters Год назад +1

    baga nagan dhuftee nagan nagan mana kanaf habayatuu woow woow ogetii koo baye baredaa bayee baredaa yamii gudaa gallatomii herkii kee fayahatauu❤❤❤❤

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔርይ ይመስገን ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሰላመጣሽ ደስ ብሎኛል አሬፍ ቆታነበር ዋውውውውውውውውው በኡነት ሐገሬትዝ አለኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @jemutu1
    @jemutu1 Год назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ እና ያገራችንን ባህል የያዘ የጭኮ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሞያ ነሽ በርቺ ውዴ አንዳንድ ጊዜ ባህላችን ማስታወቅ ደስ ይላል ኢትዮጵያ አገራችን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ጭኮ በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው ግን አሰራሩን አላቅም ነበር ስላሳየሽን ጠቃማ ቪድዮ በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን አሪፍ ነገር ተምረናል አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @Emayu-xr8vr
    @Emayu-xr8vr Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ በርቺ አገራችንም ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ዋው የምግብ አሰራር በጣም ታላቅ ያንቺን ቪዲዮ እያየ ነው ሌላ መስራት አለብን በጣም ቆንጆ ነው በላ ማሪፍ new በርቱ መልካም ስራ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ቀጣይ ይገናኛል ሰው ነው 😘😘👌😘♥️👍🫷👍

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Год назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @izetawelu
    @izetawelu Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድና የተከበራችሑ የሀገር ልጆች በሙሉ በያላችሑበት የአላህ ጥበቃና እዝነትአይለያችሑ በጣም ባለሙያነሺ ሙያ ሲለካ በመዳም ቅመሞችነዉ ለካ ዋዉዉዉዉዉዉደስስስስ ይላል

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ዋው የምግብ አሰራር በጣም ታላቅ ያንቺን ቪዲዮ እያየ ነው ሌላ መስራት አለብን በጣም ቆንጆ ነው በላ ማሪፍ new በርቱ መልካም ስራ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ቀጣይ ይገናኛል ሰው ነው 😘😘👌😘🎉🎉🎉🎉

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Год назад

    ዋዉ ሙያ ማለት ይህ ነዉ በጣም ቀላል እና ፈጣን በተሎ የሚደርስ ጊዜን ጉልበትን የሚቆጥብ አሪፍ የሆነ ሙያ ነዉ እህታችን እጅሽ ይባረክ ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉደ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ይሰየሽን የምግብ አሰራር የጉራጊ የበህል ምግብ በጣም የሚያምረ ማሸአላህ በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ጠክሪ

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Год назад

    እጆችሽ ይባረኩ በጣም ቆንጆ የቁጮ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ የኔ ውድ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም እናመሰግናለን

  • @tizibt
    @tizibt Год назад

    Ye chiko afkari yhiw teseralachihu tefetelu waw sis ejishi ybarek betam yamral enamesegnalen ehtachin selamshi ybza bekrstos fkr bemayalkew

  • @كنق_الالعاب18
    @كنق_الالعاب18 Год назад

    Selam endet walsh wede ehtachen baleshebet hulu selamesh bezet yebel endet neshlejn wow 👌 so amazing delicious tasty looking yummy mert yebeso chko new ijesh yebarek meshalah betam des yemel aserar new enamesegnalen ❤

  • @yabsera_tube
    @yabsera_tube Год назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ድስ የማል አሠራር ነው በርች እናመስግናለን ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ🎉🎉🎉

  • @azeetube198
    @azeetube198 Год назад

    Wwwwwwwwoo ewentii batame yamerali Masi yee ejishi yeebarkee tamachii megibi newu ewenti balamuwa neshi adignhii yethiopia sit achiwe nashi barachilne❤❤❤❤👌🏽👌🏽👌🏽🥙🥰🥰

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም የሚጣፍጥ የጩኮ አሠራር ነው እናመሠግንሃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 9 месяцев назад

    ejish yebarek des ymil arif aserar new selasayshin keleb enamsegenale melekam sera ywenelesh

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Год назад

    Salmiishii Yebzaligna Enkowan Dena Mexshii Hagerechin Ethiopian Salm Yaderglin Wwww Balmoya Ijshii yebarek bexam arfre asrarinew gobeza bearchii desi yemila qoyita nebar

  • @peterdavinchi8768
    @peterdavinchi8768 Год назад

    Wawa yamerale berchi gobeze
    Selam selam ednachu betsebe hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergeln ❤🎉

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube Год назад

    Nagenyii waqqayyo mana kanafii yaa bayyatuu obbolettii koo hariki kee yaa ebbiffamu hoji garidha jabadhuu video birotin Wal arigina jabadhuu waqqayyo jalala fi tokkumma nuff yaa kenuu

  • @astersimatube
    @astersimatube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ላይክ❤❤

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 Год назад

    Selam selam lachi yihuni ehitachin arif asira new yasyeshine kalebi enmesiginle berechi

  • @Laliitube-wp3um
    @Laliitube-wp3um Год назад

    Nagafi hararii Waqayyoo manaa kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte dhufte wow namatintola ittii fufii halumaa kanan

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Год назад

    selam selam lanci yehun ehitacen selameshin yabezaw Egziyabehar Amela Hagracenen Selam Yadereglen Ejeshin Yebarekew Betam Gobez Balemaya Neshi Bereci

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Год назад

    Selm Enkuan Baselm matshi selyihush des bilognal balshibet selmish yabiza wooow batem balmoye nashi yaserute ejochishe yabarku batemngobize nasji barchi batemnkonjo koyet nabernnbakity baselm yaganagnin hagarvhinin selm yadargiln

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Год назад

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም በያላችሁበት ሀገር ይብዛላችሁ አቤት ደስ ሰል ዋውውው የኔ እናት ጎበዝ 😍😍😍😍

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Год назад

    Betam konjo tewedaje megebe ethiopian food 🎉🎉 yileyale ehtachin betam enamsegnalen konjo new yamerale berchi agerachin selam yadergilen ❤️❤️❤️❤️

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው😮😮 እጅ ይባርክ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን እራራልን በቃ በለን የሆነብንን አስብ💚💛❤

  • @genitube1429
    @genitube1429 Год назад

    Woooowu betem yemiral konjo aserar new berchi ehetachi selam fikir adinatun yemital hegerachi selamu yesamen

  • @ethio140
    @ethio140 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዚት ብዚዚት ይበል ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ጭኮ በጣም ነው የምወደው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 Год назад

    Selmii idetii neshii wede ikanii selmii metashii waw betamii arwfii betamii lmelemiedii yemifeligew neberii silasayeshinii ameseginalew waw new ciboo midenew

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ እንኳን ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይድለን አሜን በርች ውድ ጥሩ ምግብ ነው ❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 9 месяцев назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif kiyta neber enamsegenalen ejish yebaek
    melekam sera berichi

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii Salam yebezaleshee ❤❤🎉achemee salamunii yebezaleshee yenee gobazee barachii dasii yelalee 😊😊

  • @AMIR465
    @AMIR465 Год назад

    Wow wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu dha nyataa biyya kenya tti ❤❤❤jabadhu jabadhu

  • @Tijizamanuel28
    @Tijizamanuel28 Год назад

    Yenee bamemuyaa enkuwan beselam metash maryee wow betam enamesegnalen yene konjo berchlgn beketay entebkshalen

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው በጣም ቆንጆ የጪኮ አሰራር አቀራረብ ነው የኔ በለሙያ ደሞ እንዴት እንደ ሚያምር እኮ የሰላም 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋውውውውውውውው ልዩ አሰራር ነው ውዴ እጅሸ ይባርክ ባለሞያ ነሸ በእውነት
    ቀጣይ ብዙ ሞያ ከአንቼ እንደምማር ተሰፋ አለኝ በርቼልኝ ውዴ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 Год назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 Год назад

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo ❤❤❤

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Год назад

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ይመሰገን አንኳን ደናመጣሸ፣ዉድአህታች፣ዋዉዉዉዉዉ፣የኔባልሙዬ፣ይምዉድዉን፣፣ምርጥይጩኮአሰራርነወ፣ክልብአናመሰግናልን፣ዉዴ፣አንደኛ ናሸ👌👌👌😘😘😘❤❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Год назад

    Wawuuu aebet moya aebet
    Trat wawuuu aedega newu
    Egishi ybarek balemoya neshi enamesegnalen

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ቤተሰቦቺአገራቺን ሰላም ያምጣልን መጀመሪ አገር ነዉ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን ያረብ🎉🎉🎉🎉 ማሸአላህ ማሸአላህ በጣም ሀሪፋ አሰራር ነዉ❤❤❤🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Год назад

    selam selam tena yesetelagi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln betam arefi aserar new thanks for sharing 💚💛❤👍👍👍👍

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Год назад

    mesi🎉maed🎉👍👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ እንጠብቃለን❤️🎉🎉

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Год назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
    ጭኮ አላውቀውም ግን ከአሰራርሽ ሳየው የሚጣፍጥ ይመስለኛል ከንፅህና ጋር ባለሙያ ነሽ 👌ለማናውቀው ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርችልን
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    Agzbher yamsgan selamsh ybzaa mesi wwwwww baxam arif chukoo asrar new ajash ybarak balmoyaa awnt masrat alwqan nber amsgnalw masi 😘

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Год назад

    Enkuan dehna metash wude mesiye melkam muya alesh betam girum new hulu negersh ayayazish akerarebish betam new des yemilew so berchilign fetari kachi gar yhun ❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад

    Wowo bekalal zade sartesh silasayeshin kaleb enameseginalen besalm biyelen wudee kateyebat buzuu adis sirawovh enetabikalen melkam kan

  • @Mulu-up7pt
    @Mulu-up7pt Год назад

    ሰላም ለዝህ ቤትእንኳን ደህናመጣሸ የኔውድእህት ሰላየሁሸደሰበሎኛል የምውድሸ እህቴ አቤትአሰራርሸ ሲያምርይለያል የኔባለሞያሴት እኛምታንች በዙእንማራልን ሰለነበርንቁይታ እናመሰግናልን የምውድሸ እህቴ በርችልኝ ቅጥይበት ❤❤❤

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Год назад

    Dhugumatii jabdhuu qalii koo harkaa kefaa fayyaa nagaa sifaa yaa kenuu qalii koo jabeessii dhugumatii nyataa bayyee filatamadhaa akksumasaa idimee qabudhaa yamirala❤❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow 👌 👏 bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidan481
    @kalkidan481 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ጭኮ 👍👍👍👍❤❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Год назад

    Bagaa naganaa dhuftee kodeenkoo wowowwo dhugaa nayaa bayyee namtii toludhaa qalii koo biyyaa kenyafaa nagaa jalalaa tokkumaa nufaa yaa kenuu waqaayoo jabeessii wanaa ofii koo ❤❤❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 Год назад

    selam biyalewu indet❤ aleshi wowowowowoowwowo baxam desi yilali selam yibiza baxam desi aseraru qaxayi inecebiqali ❤❤❤ish marr

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Год назад

    Salami Selma Selma new ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee tagore seraaaa daselea weddd Amen Amen Baxami daselea barchee

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Год назад

    ወይጉድየኔውድ የኔባለሙያ
    በውነቱ እኔዛሪገነናው ያየሁት አሰራሩንየኔ ጀግነበርችልኝ እሽውደ አይዞሽበርችልኝ
    ጠካራሁኝልኝ❤

  • @hanataddse804
    @hanataddse804 Месяц назад

    ወደነዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 Год назад

    Emkuan Dehna Mexash Ehetachen Arif Qoyita Neber Arif Yehone Yekeki Aserari New Yasayeshin Aserarun Sile Asayeshin Enamesginlen Kibret Yisxelen Yawequten Masaqeqi Melkamnet New Melkam Madergi Degmo Lersi New Enaa Arif Aserari Neber

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 10 месяцев назад

    በጣም ያምራል

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Год назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi nyataa gariidhaa wawo Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Год назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi nyataa Garidhaa wawo Namaati tolaa dhugaa Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад

    ሠላም እህታችን ተወዳጅ ባህላዊ ምግብ ከሆኑት ሀገርኛ ውስጥ የሚመደበው ጭኮ እንዴ እንደሚሰራ እና ግባቱን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ የዕውነት ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @almaztube1097
    @almaztube1097 Год назад

    Selam ehtatchin unkan dena matash batam das yemil cokko aserar new barchilny ehtatchin gobaz baziwu katilu turu

  • @TarikwaBaelc
    @TarikwaBaelc 8 месяцев назад

    የኔውድየት

  • @aliyaa2135
    @aliyaa2135 Год назад

    Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Harkaa funii jiraa jirtu yaa saba kenaa baga Nagahan dhuftee jabadhuu itii fufii wan

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 Год назад

    Ke mnm belay tafachi ina lelochi qelel yalu megbochin meserat betam new yemfelgew andegna hager wuset biseru yemiyawatu ye sera ayinet nachew huletegna degmo muyan yiteyiqalu balmora set mehone megnotea new

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    Peace and love God's mercy be with this house and peace be with our country waw you made a very nice meal bless your hands keep up the good work it was a beautiful stay❤❤❤❤

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውውውውው በጣም ያምራል አላቅም ነበር እንዴት እንደሚሰራ በእውነት ስሙንም ጋብቻ ነበር የማውቀው

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Год назад

    Selam selam ednachu betsebe hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergeln berchi wde

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 Год назад

    selam.selam wedim enjewn dehina meshi mamaye yenbern koyeta arhi nber selenber koyeta enamsegenalek mamaye berchlin wude

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም 🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад

    አይይይይይይ ሞያ ተባረኪ በጣም የማወደው ጪኮ ግን ከሀገራችን አይደረሰም ከቄቤው አንጣጠረ ጀምሮ ደስ የሚል አሰራር ነው ከማዳቤት ምን ዝብዳ ይሉታል እሱ ከሆነ ሸታው በሰመ ሰላሲ ደሰ አይለም አሰጉመዝን

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw3649 7 месяцев назад

    እነመሠግነለን

  • @meserekm
    @meserekm Год назад

    Barchi masiye❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @AlemAddis
    @AlemAddis Год назад

    ዋዉ በጣም ምርጥ ❤❤❤❤❤

  • @binidana5540
    @binidana5540 Год назад

    Berhelne yena ehte👍👍👍👍👍

  • @fikiraddis306
    @fikiraddis306 Год назад

    Wow👏👏👏👏👏

  • @NahiliYami
    @NahiliYami 11 месяцев назад

    Berbere yetal

  • @kalkidan481
    @kalkidan481 Год назад

    🔥🔥🔥👌👌👌👌

  • @ferdose
    @ferdose Год назад

    ምድነዉ ጭኮ አሳይኝ እሰቲ አኔም ለማወቅ ጓጉቼ አለሁ አይዋ አመሰግናለሁ አላቀዉም ነበር ወድ ባለሞያነሸ ዋዉ

  • @rahemetawel3348
    @rahemetawel3348 Год назад

    ❤❤❤

  • @BeraTadsa
    @BeraTadsa 3 месяца назад

    ያለፍርጅ መስራት አይቻልም እህቴ

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  3 месяца назад

      ሰላም እህቴ ፍርጅ ግዴታ አይደለም 1ወር ወር ቢቀመጥ አይበላሽም ቀዝቃዛ ቦታ አስቀምጭው እሺ ውዴ 🙏❤️

  • @eliora8821
    @eliora8821 Год назад

    Selam
    Your way of cooking is clean & neat so attractive
    Chiko is the most favorite cultural food.
    It takes so much butter which can be used to cook other meals, so butter wise it's not economical 😅
    Thank you for the video