Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መንሱሬ በርታ እናከብርሀለን አንተ ትለያለህ
alzar asgdom really speech brilliant football my mansur please Alzar asgdom GR #andii video seralin
እግሪ ኳስ በብዙ ትንግሪት የተሟለ movie ብበል ዉሸት አይሆንም ዲል ለcR7Portugal❤❤❤
የምሽቱ ዘግናኝ አርማት
ያንን የጀርመን በረኛ ፋውል አይቸዋለሁ ሆን ተብሎ የተደረገ ዘግናኝ ፋውል ነበር ከዚህ ጋር በምንም አይወዳደርም .
ፈጣሪ የእግር ኳስ ንጉስን ወደ ምድር ከላከ እነሆ 37 አመታት ተቆጠሩ 😮በእግር ኳስ ታሪክ ምንም ያልቀረዉና የ8 ጊዜ የባላንዲዮ : የ6 ጊዜ የወርቅ ጫማ ና የአለም ዋንጫ አሸናፊው እንዲሁም ተነግሮ የማያልቅ የብዙ ታሪክ ባለቤት አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮነል አንድረስ ሜሲ ከተወለደ 37ኛ አመቱ ላይ ደርሷል ።ይሄንን ጥበበኛ መልካም ልደት ለማለት እንወዳለን 🍥🍭የእግር ኳስ ወዳጆች የት አላችሁ ?👍👍መልካም ልደት በሉት🙏
እኔ በረስህ ልደት ስሆን ንገረኝ
መንሱር እንኳን ዩሮ እያለ ባይኖር እኳ ከስዓቱ አለመመቻቸት ብቻ ሳይሆን ኮፓ አሜሪካ ብዙም አይስብም የኢሲያ ዋንጫ በስንት ጣዓሙ ኦፉ እንዳኳኃኑ እንዲህ በቀላሉ ደነንቱን የምንሰማ አይመስልም ነበር 😢
ከባድ ነው በናትህ
SIWZERLAND GERMENN YHANE YAHL MEFETENOA GOLNUM ESKE MECHERESHA QOYTA MAGBATOA YE EROPA WANCHA ASHENAFINETUN LEMELEYET KETEWESENE TLO MALF BEOALA MEGEMETU SAYSHAL AYQERM!!!!!YEQOBA AMERICA CHEWTA LEMIMELEKETU KEJB GAR GBGB MEFTRE NEAW YEMIYAGATMACHEW KEBED YEMIL YMESLAL!!!!!
Abinegn ktikur anbessa mata swizerland vs German correct score agenche neber shelmatu mache nw
ፈይሳ ጋዲሳ እባላለሁ ያንተን ፕሮግራም በቀጥታ አልከታተልም ግን የኮፓ አሜሪካ እያየሁ ነው ከስራዬ ጋር በተገናኘ ምከንያት አያለሁ በስፌት ስራ ነው የምኖረው እናም እያየሁ ነው አርጀንቲና ተጫዋቾቹ ሰውነት መጨመር ይታያል አጨዋወት ከአለም ዋንጫ ስብስብ የተለየ አይደለም አሜሪካ እና ኡራጋይ የተሻሉ ናቸው ኑኔዝ ጎል ቢያስቆጥርም ኦፍሳይድ እና መሳቱን አልተወውም ዛሬ ብራዚልን አይቼ ኮሜንት አደርጋለሁ በመጨረሻም አንተን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሪሽን መጠቀም አለመቻሉ ያሳዝናል አስተሳሰብን በጣም ይመቸኛል እንዳትቀየር በዚሁ ቀጥልበት ከአለማያ ሐረር
Er copa amerca
ሀገር እንደክራር ተወጥራ አንተ ስለ ቅሪላ ታወራለህ
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። አንብብ፣ጠይቅ ምን አልባት ለአንተ ሞት ሊሆኑብህ ይችላሉ ።
አንተ ግን ተንታኝ ነህ ወይስ የተጻፈውን የምታነበው የመተንተን አቅም ጠፋ በዶላር ብዛት ጭራሽ ትቀልድብን ጀመርክ
መንሱር ውሸታም በላቸው ስፖርት ከፖለቲካ ኣልተለየም ቅጣቱም ቀላል ነው አልባንይያ መባረር ነበረባቸው።ራሻን ያገለለለ የአውሮፓ እሰፖርት ፈዲረሽን ነው ሞት ውድመት ለምዕራብዋያን።
መንሱሬ በርታ እናከብርሀለን አንተ ትለያለህ
alzar asgdom really speech brilliant football my mansur please Alzar asgdom GR #andii video seralin
እግሪ ኳስ በብዙ ትንግሪት የተሟለ movie ብበል ዉሸት አይሆንም ዲል ለcR7Portugal❤❤❤
የምሽቱ ዘግናኝ አርማት
ያንን የጀርመን በረኛ ፋውል አይቸዋለሁ ሆን ተብሎ የተደረገ ዘግናኝ ፋውል ነበር ከዚህ ጋር በምንም አይወዳደርም .
ፈጣሪ የእግር ኳስ ንጉስን ወደ ምድር ከላከ እነሆ 37 አመታት ተቆጠሩ 😮
በእግር ኳስ ታሪክ ምንም ያልቀረዉና የ8 ጊዜ የባላንዲዮ : የ6 ጊዜ የወርቅ ጫማ ና የአለም ዋንጫ አሸናፊው እንዲሁም ተነግሮ የማያልቅ የብዙ ታሪክ ባለቤት አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮነል አንድረስ ሜሲ ከተወለደ 37ኛ አመቱ ላይ ደርሷል ።
ይሄንን ጥበበኛ መልካም ልደት ለማለት እንወዳለን 🍥🍭
የእግር ኳስ ወዳጆች የት አላችሁ ?👍👍
መልካም ልደት በሉት🙏
እኔ በረስህ ልደት ስሆን ንገረኝ
መንሱር እንኳን ዩሮ እያለ ባይኖር እኳ ከስዓቱ አለመመቻቸት ብቻ ሳይሆን ኮፓ አሜሪካ ብዙም አይስብም የኢሲያ ዋንጫ በስንት ጣዓሙ
ኦፉ እንዳኳኃኑ እንዲህ በቀላሉ ደነንቱን የምንሰማ አይመስልም ነበር 😢
ከባድ ነው በናትህ
SIWZERLAND GERMENN YHANE YAHL MEFETENOA GOLNUM ESKE MECHERESHA QOYTA MAGBATOA YE EROPA WANCHA ASHENAFINETUN LEMELEYET KETEWESENE TLO MALF BEOALA MEGEMETU SAYSHAL AYQERM!!!!!YEQOBA AMERICA CHEWTA LEMIMELEKETU KEJB GAR GBGB MEFTRE NEAW YEMIYAGATMACHEW KEBED YEMIL YMESLAL!!!!!
Abinegn ktikur anbessa mata swizerland vs German correct score agenche neber shelmatu mache nw
ፈይሳ ጋዲሳ እባላለሁ ያንተን ፕሮግራም በቀጥታ አልከታተልም ግን የኮፓ አሜሪካ እያየሁ ነው ከስራዬ ጋር በተገናኘ ምከንያት አያለሁ በስፌት ስራ ነው የምኖረው እናም እያየሁ ነው አርጀንቲና ተጫዋቾቹ ሰውነት መጨመር ይታያል አጨዋወት ከአለም ዋንጫ ስብስብ የተለየ አይደለም አሜሪካ እና ኡራጋይ የተሻሉ ናቸው ኑኔዝ ጎል ቢያስቆጥርም ኦፍሳይድ እና መሳቱን አልተወውም ዛሬ ብራዚልን አይቼ ኮሜንት አደርጋለሁ በመጨረሻም አንተን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሪሽን መጠቀም አለመቻሉ ያሳዝናል አስተሳሰብን በጣም ይመቸኛል እንዳትቀየር በዚሁ ቀጥልበት ከአለማያ ሐረር
Er copa amerca
ሀገር እንደክራር ተወጥራ አንተ ስለ ቅሪላ ታወራለህ
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል።
አንብብ፣ጠይቅ ምን አልባት ለአንተ ሞት ሊሆኑብህ ይችላሉ ።