Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድ ልጂ የሚያምርበት ቁረአን ሲቀራ ተውሂድ ሲማር ሲያስተምር ብቻ ነው አሏህ ሀራም ያደረገው ነገር በመዳፈር አሏህን ማመፅ ያአሏህ እሱ ጡሩ አድርጎ ፈጥሮን ፣ ለኛ የማይጠቅመንን ነገር ነው አሏህ የከለከለን ኧረ አሏህን እንፍራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ኢወላሂ ወላሂሰውአላህ እያስቆጣየደስታል የኢቱዮሰው ደዱብእኮነው ለዳን ደታየለሽ
ሙዚቃ አላይም ለማለት ነዉ።ዩቱዩብ ላይ ተጥደሽ እየዋልሽ🤔
@@Mayatv5461 mesratna mayet yileyayal, yays and ken yitobital yegilu guday nw!! Mesirat gin le bizu Muslim wendmoch yeharam sebeb yihonal?? Le hulachinm Allah hidya yisten!!
Midre woregna
እኔ በተሰቦቸን እደዝህ ሰብስቤ የማስደስተው ልጆቸ ቁርአን ሲሀፍዙብቻነው
ደምሪኝእሕት
አሏህ ያሳካላችሁ ቁረአን ብቻ ሳይሆን ተውሂድን በትክክል አሏህ ያስገንዝበን በቁረአንና በሀድስ የምንሰራ አሏህ ያድርገን
@@erer9833 ደምሪኝእሽ
@@erer9833 ግዲነው ኢሻአሏህ በሸሪአው የምንተዳደር እንሆናል ቤተሰብን የምንቀይር 25ጁዝ ደርሻለሁ አመት ከ3ወሬ አልሀምዱሊላ
እውነት ነው እህት እኔም ኢንሻአላህ ይወፈቀን
, ወይ ጉድ ምንድነው ደስታው እስቲግፋር አድርጉ አሏህን ፍሩ
እኔምለው ውድድሩ የምድነው ብቻ የዘፈን ነው እዳትሉኝ ፈጣሪየ አደራህን አተ ከከለከልከው ነገር ሁሉ አተው ጠብቀኝ
አላህ ሱ ወ ሂዲያ ይስጥህ ሚሊዮወን ተሽለምክ ሂወት ግን አጭር ናት ሞት አፍጫህ ስር ናት የለኝ በጎ ስራ የሙነሺድ ሙሃመድ አወል አላህ ይራሃመዉ ነሺዳ አእንባ የሚርጨዉ
Jezbit, minew ke ene belayi tsadiq yelem aleshi?
በቁርአን ተወደድሮ ያሽነፈ ማሰለቹ እዴ ሁለቹም ደስ ብሎነል ትለለቹ አለህ ቀልብ ይስጠቹ
እናተ ሙሰሊሞች አላህን ፉሩ ጭራሸ ማሻ አላህ ትላላቹ ሰው ሲሳሳት ጨምረን የምናሳሰት እኛን ነን ትክክል ነህ ማለታችን ነው
ወሎገራገሩአንኳደስላችሁ
አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን ቁርአን ያሀፍዘ መስላቸው እንዴ ደስ ብሎናል የሚሉ ት 🙄🙄🙄 የቤተስብ መሀይም ማለት እንዴ እናት አይነቱ ነው ወድ ሀራሙን እንዴ ጋፋበ ድጋፍ የሚሰጡ ጃሂል ቤተሰብ አላህ ይጠብቀንወነ አኡዙቢላህ 🙄😥😥
ውድ አህመድና ቤተሰባችህ አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ እሄ ምንም አያስደስትም ያሳዝናል እንጂ
Menu new miyasazenew wededer nbr tewdadere ashenfe aleke zm belek kemeret tensetek atenager duz
Hiji Segete
Sameera ሂዳያ ማለት ምን ማለት ነው? ሲጀመር ሙስሊም ነሽ? ቁርአን ላይ ጥበብ ማለት ህይወት ነው፡ አህመድ ደግሞ የጥበብ ፈርጥ ነው፡፡ አንች ግን አስመሳይ ሂስዳም(ቡዳ) አይለፍልሽ
ወሬኛ ነሽ አንች ምን አመጣሽ እዚህ ሀድሥ የለ ቁርአን አይቀራ ጦልጧላ ነሽ
@@mulugetaasnake1042 ሲደመር መራል ላይ ይሁን ሀዲስ ላይ አርት የሚል ነገር የለም አትሳደቢ ትክክል ናት የሚይስደስት ሳይሆን የሚይሳዝን ነው በቁራን ውድድር መሠለሽ አንደኛ የወጣው አረ አስተውሉ
ይህን ያክል ደስታ ቁራአን የሀፈዘ መሰላችሁደ
አላህ ይቅር ይበላቹ በተለይ ቤተሰቦቹ አታፍሩም በጣም ደስ ብሎናል ስትሉ ቁራንን አሳፍዛቹ ያሸነፈ መሰላቹ አላን እያመጨ አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ብትችል ቁርሃን ቅራበት አልሃን ከምታምጨው
እኛ ሙስሊሞች ዘፋኞችን አናበረታታም
Min tiserale eshi kezi 😄
ያንተ መደሰት ተወዉና የእቶቹ ደጋፌነት ይገርማል አላህ የህዲና ወየህዲኩም በስ
አኡዙ ቢላህ እኔ እራሱ በጣም የሀርሙኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው አድዩስ ናቸው ሀስቢላህ አላህ ወኒእመል ወኪል ማለት ለእነሱ በቂ ነው በሀራም ደስታ የለም።
ዱንያ ሀም ገም አናት ያዞራል አላህ የኸዲነ የኸዲኩም በጣም ያሳፍራል
ምገዳዳፉን ታይዉና አለባባስ serat አዳሙስሊም አደሉም 🤔
Anchis min eyeserash new 24seat tegolitesh eyayesh ayidel sew silerasu sayihon silesew yaweral werega
ከሱ ዘፈኝነት የበለጠ ሀራም የምትሰሩ ናችሁ የሰውን ዲን ጥያቄ ውስጥ የምታስገቡት ! ካልወደዳቹ አትዩ የሰውን ሀጢያት እየቆጠሩ ዲነኛ የሆኑ የሚመስላቸው ሰወች ያስጠላሉ ! አንቺ ራስሽ ዘፈን ማየትሽን አቁመሽ ኢባዳ አድርጊ ሰው ከመምከርሽ በፊት
ይገርማል ቁርአን። ያከተመ አርጉት የተርገሚ
እኔን የሚያናድደኝ ነገር በእምነታቸው የሚያፍሩት አልሃምዱሊላህ ብትል ከምንህ ትቀነሳለህ
ሊዘፍን እንጂ ሀይማኖት ሊሰብክ አልመጣም
@@asmerettube2363 ነው ግን አልሃምዱሊላህ ቢል ጥሩ ነው
@@Nùh4424 ቢል ጥሩ ነው አይደለም ያልሽው!! ፈጣሪን ማመስገን የሁሉም ሰው ግዴታ ነው በሃይማኖት ግን እንደሚያፍር በደፈናው አትፍረጂ ማንም ፐርፌክት የለም በዛ ላይ የደስታ ድንጋጤ ውስጥ ነው
እየዘፈነ እንዴት እልምድሊላ ይላል እየሰራው ይለው ስራ ሀይማኛቱ እንደማይፈቅድለት ስለሚይቅ ነው የማይመሰግነው
@@hikmitube4297 sim enat shitibat kmatib arbi hager fetary bestw tsga srto mebilatu min chigir alew
ወለየው አህመድ ሁሴን እንኳን ደስ ያለህ የልፋትህ ውጤት ነው ሀሳብህ ይሙላ
Ahun menametaw wolloyew malet ethiopiawi atem moy
@@aidaqueen6040 አብሽሪ የኮበልቻው ወሎየ የአማራው ልጅ ኢትዮጲያዊ ነው የተወለደበትን ቦታ ማወደስ ዘረኛ ልትይኝ ባልሆነ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን የአተ ጓደኞቺ ቁርአን ይሀፈዛሉ አተ ??????
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ አማና የልጁ መዝፈን ሳዮን እኔን የገርመኝ የሴቶቹ አለባበስ ለስሙ ሙስሊም ናቸው ያረብ አማናህን ከከለከልከው የምከለከል ሰው አድርገኝ አደራህን 😭😭😭😭😭😭አይ ዱንያ 😭😭😭😭😭
እኮን ደስ አለህ አላህ ሂደያ ይስጥ መጨረሻህን ያሳምረዉ
Amen
አላህ ለሚፈቅደውም ለማይፈቅደውም ማሻ አላህ አይ የኛ ነገር
😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ያአጂባል ለምን እስልምናለሙዚቃ ምን ያክል የከፋመሆኑን እያውቁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ ሰው ቁርአን አፌዝ አድረጎ አወዳድሮ ቃለመጠይቅይደረግላቸዋል እናተ ግን አሸሸ ገዳየ አላህ አደራውን እነሱ ጠመው አወኔንም የሚያጣምሙኝን ያሳልኝ ለምን ቤተሰቦቸ አይሆኑም ወላሂ በጣም ነው የሚያደማው እሱማ አንዳውኑ ገብቶበታል ወጣት ነው ብዙ ነገር ሊያስገድደው ይችላል ቤተሰብ ከዚህ ጉድ እንደማውጣት አብሮ አድናቆት መስጠት በርታ ማለት ይሄ ከአንድ ሙስሊም ቤተሰብ ነን የሚሉ የሚወጣ አይደለም
አይ በቁረአን በተውሂድ በትወዳደር ነበረ እንጂ ለሀራም ነገር ግን አሏህ ሂድያ ይስጥህ አሏህ ይመልስህ
አንተ(አንቺ)ለምን ታያለህ(ሽ)
@@kuwitemhabula794 ማለት
ምን ያልከሰክስሻል እዚህ ቦታ ምን አገባችሁ ለራሳችሁ እስኪ ኑሩ
@@kuwitemhabula794 ማን እሱን ፈልጎ አየ ሲጀመር ባጋጣሚ እንጂ ደሞ አስተያየት መፃፍ ጌድነዉ ሙስሊም ወድማችን ነዉ ደሞ ልጂነት ነዉ ይመለሳል ኢሻአላህ
አሚን ደሥታ ቢልጭልጭ አይዱኒያ
ሙስሊሞች መድረክ ላይ ሲቀርቡ ፈጣሪ ይስጥልኝ ፈጣሪ ምናምን እኝክ አላህ አትልም ምንም ስራህ ባይደገፍም
Menew fetari yeleshem ende??????
አዳሜ ተዘፍዝፈሽ ሙዚቃ እየሰማሽ ምን ልጁን አሰዳደባቹ ምድር ደደብ ሁላ🤔🤔, እንኳን ደስ ያለህ በርታልን😍 !!
ክክክክክክ ኦኮ አሽቃበጡ እኮ
ክክክክ እያዳመጡ ዘፈን ሀጢት ነው
አይይይይ ደስታ ብሎ ዝም ነዉ በዝህ በወጣትነትህ ተዉሂድን የበላይ ማድረግ ሢኖርብህ ወደ ሙዚቃ ኢተቂላህ ይቺ አንድ ሚሊዮን አታሙኝህ ወንድሜ በጊዜ ወደ አላህ ተመለሥ ጌዜዉ ሣይረፍድብህ።።
አጉል።ወግ።አጥባቂ።አትሁን።ምን።አስቀናቹ
@@hirutassefa4037 እእ የምን ቅናት በሙዚቃዉ ነዉ የሚቀናዉ አሁንም ቢሆን ሙሥሊም ወንድ እስከሆነ ድረሥ አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እነዲመልሠዉ የሁል ግዜም ምኞቴ ነዉ።።
ደሞ ለዘፋኝ ማሻአላህ ትላላቹ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ይስጠን ሁላችንም የአላህን ቃል ብትቀራ ብትወዳደር የሁለት አለም ትርፍ ታገኝነበር ለሁሉም ነገር ዱአ ያስፈልጋል አገራችንም ሰላም ያርግልን
ተቃጠልኩ ቦታኳን ባወቁ
ትክክል ብለሻል እህት አላህ ሂዳያ ይስጠን
አህመድ አንደኛ በሁሉም ቦታ ስሰማህ ለሰሜን ወሎ ትላለህ ተባርክ ወንድሜ እንድህ ነው እንጅ
የኔ ውድ እውነት ህዝባችሁ ስቃይ ላይነው እንኳንም ድፕስ አለህ አለን በርታ ደሜዋ♥
ሚስኪን በጣም ታሳዝን አለህ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረብ!!!
እንኳን ደስ ያለህ ይቅናህ ወንድሜ
ኧረ ላላህ ብለህ አንዴም እንኳን አላህ ብለህ በል ። አስሬ ፈጣሪ እያልክ አላህ ለማለት አትሸማቀቅ ።
Bemin awek endeteshemakeke siketli min agebah ! Enkonm alitera alah or E/ R zefen ayfekdm ! Ashikolatse
ወላህ ትክክል ሱበሀን አላህ አላህ የሚለው ቃል ክሙዜቃ በላይ ነው እከ
ለምን አይሸማቀቅ ጥሩ ነገር የሰራ መሰለክ እንዴ
አትቀባጥር ቀባጣሪ
@@abdufedlu8643 metifom adelem gin fetar ayfekdm ! Sntu ale adel sew yemard
አይ ሙዚቃ አይ ሙዚቃ በል ቶሎ ያላቅህ በሀይር ነገር ይቀይርልህ
Minew Qolashi?
ወሎን ካፍህ አለያትም ስወዲህ🥰🥰🥰
አህመድዬ በርተልን
በአሏህ አሁን ይህ ምኑ ያስደስታል ቁርኣን የሀፈዘ መስላችሁ እንደ ደስ ብሎና የሚሉት አኡዙቢላ አሏህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራቸዉ
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ለታፈኖት ወጎኖቻችን ድምፅ ሰለሆንክ እናመሰግናለን
እኳን ደስ አለክ ወድሜ የሚሳደቡትን አትስማቸው ደነዝ ስለሁኑ ነው
አላህ ሆይ መጨረሼን አሰምረልኝ ነጌ አላህ ፈት ሙዝቀ አይዶለም ምትጠየቁት ቁረአን የፈዘ አስማሰለቹ ጃኤልነተቹ ከአለበበስ ይጀምረል ነጌ ቀብር ውስጥ መግበተቹ እነደትረሱ በተረፈ አላህ ሕደያ ይስጠቹ ይስጥን
እናመሰግናለን የኔ ወሎዬ 😍😍😍
ውይ አህመድ ወንድም አለህ ይመለልሰህ ይርብ
አህመድየ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን የኛ ሆንክ እንዴት እንደምኮራብህ
ቁርአን ሀፈዘ መሰለሽ😳
ሙዚቃ አልሳመም ነበሪ አመድ ሙዚቃ ካጀመሪነወ መስመት ያጀመሪኩት ዎዲሜ አለህ ህደያ ይስጥ አመዲንም አለህ ይመልሰዉ
😬😬😬😁😁😅😅😳 ጭራሽ
@@zb4749 😁😁
አላህ ቁረአን ሀፊዝ ያድረግህ ከዚህ ከሙዚቃ አላህያህድህ በስ
😂😂😂😂😜
ምርጥ አማራ ነህ
ያውም ወሎየ ነዋ ❤️👍
@@sabawollo2376 ወሎ ይሁን ሌላ ብቻ አማራ መሆኑ በቂ ነው
ኣህመድ የነብዩ ሙሓመድ ዓለይ ሰላም ስም ይዘ እሰልምና ይዛ ወደ ዘፈን መቀላቀል ይቅር ና ዘፈን መስማት ኣለነበርም ኣላህ ህድያ ይስጥህ ከነቤተሰቦች ጋራ
እህቾቹየለበሱትልብስ የትነውየማገኘውበአላሕ
አይ ሂጃብ ቤተሰቦች ለዘፈን ለመደገፍ መጣቹ አላህ ይመልሰዉ እናተንም ያስተካክላቹ እኛንም ከዘፍን ያርቀን
በሙዚቃ የሚወዳደሩ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ዜሮ ደረጃን የምትዙ ያድርጋቹበቁርኣን የምትወዳደሩ ከሆነ ኣንደኛ ደረጃን የምትዙ ያድርጋቹ!!!!!!
ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል ይህን ድምፅህን ለቁርአን አድርገው ዘፈን ሀራም ነው ገንዘብ ቀሪነው ?
Thanks our sound Ahmed for North wollo
ቤተሰቡ ሁላ በዘፈን የተለከፈ ነው ሁሉም ደስ ብሎናል ይላሉ በሃይማኖታቸው ልክ እንደሚፈቀደው ነገር ኢሄ ሃራም ነው በእስልምና ሙዚቃ መዝፈን የተከለከለ ነው የሚል ይጥፋ አለህ ለሁሉም ህዳያ ይስጣቹ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤❤❤❤
እኳን ደስ አለህ ።ወሎ ☝☝☝😭😭
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሲከታተሉ ይቆዩና አሁን እዚህ መተው አላህ ሂዳያ ይስጥህ የሚሉት ነገር ይገርመኛል አህመድየ ያገሬ ልጅ የወንዜ ልጅዋ እንኳን ደስስስስስ አለህ ቤተሰቦችህንም ጭምር እንኳን ደስ አላችሁ 💚💛❤️
አይዱንያ
ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ
አሏህ ለማለት ከብዶክ ነው አይደል ፈጣሪ የምትለው
አሏሕይሕዲኩም. ቤተሰብሕም. ቁርአንቅራ. አሏሕየሚወደዉን
አይዞህ አህመድዬ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በርታ
ዘፈን ማንፈቀደለት አል ሀራሙ ሀራም አልሀላሉ ሀላል በኅላ ለምውጣት ይከብድሀል በግዜ ተመለስ ቤተሰቦችህንም ይዘህ እየጠፋህ ነው አላህ ለሁላች.ንም ሂዳያ ይስጠን
ማሻአላህ
እካን ደስ አላችሁ አለን የወሎ ልጂ ነኚ
Wow may br wlo
እንኳን ደስስስአለሕ ወንድሜ
እህህህህህህ ተጨነኩኝ እኔ ፀጉራችሁን ገልጣችሁ በወጉ ብሸፉኑት ምናለ
እውነትህን ሰሜን ወሎ ህዝብ በመንግስት ተከድቱን ዝምታው እስከመቸ ድረስ እንደሆነ አላወቅም 1ወሮ 20ቀን ሞሉ በስቃይ እና በህረብ በሞት እና በሕይወት ውስጥ ናቸው ቤተሰቦቻችን ፍትህ የት ነው እስከሚጨሩሳቸው ነውይ ዝምታው የመንግስት ዝምታ
አላህ ሂዳይስጥህ ይስጠንለሁላችንም
May Allah guide you and your family to the right path.
ብሮ ድምፅ ስለሆንከን ከልብ እናመሰግናለን ሀቢቢቢይ አላህ ይጠብቅህ
~ እካን ደስ አለህ አህሜ !!
Nalek allah
አህመድዬ እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ
አይሂጃብአይ ይችእዱንያለሁላችንምአላህሂዳያ ይስጠን
የኔ ጀግና ቃል የለኚም ለአንተ እውነት
ይቅርታ ነጌቲብ ኰሜት ላላችሁ እናተሙዚቃ ለምን ሰማችሁ ያደረገውም የሰማውም ሁለቱም አንድ ነው ይቅርታ የኔ ህልመኛ ጥሩ አሳቢ በርታ
አይ አለህ ይምረን እኛንም እነተንም ሀቂቃ ሙዚቃ አልሠለኝም የምን ውድድር ነው ብየ ስጠብቅ ጉድ አለው ሥሙን ብቻ ይዞተል። ወደቁረአን ይመለሥህ በስ
ወድሜ በሚያምረው ድምጵህ አዛን አድርግበት
አህመድዬ እሄን በማሸነፍህ ወላሂ እድለኝነት አደለም። አንተም ታቃለህ እኛ አርቀን ስናስብ በደቂቃዎች ምን እንደሚፈጠር አናቅም አላህ ጋር መገናኘትም ሊፈጠር ይችላል አህመድን የመሰለ የትልቅ ነቢይ ስም ይዘህ እዚ ቦታ መገኘት ወላሂ ያስለቅሳል ለዱንያ ብለን ትልቁን ረጅሙን አኼራን ለማጣት መሮጥ አላህ ልብ ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ ቁርአን ሀፍዘህ በቁርአን ሂፍዝ አንደኛ ወተህ ለማየት ያብቃን
አህመድ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ኮርተናል ባንተ ወሎየ ደግሞ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን አልበንህም በጉጉት እንጠብቃለን ግን አልሀምዱሊላህ በል ለምን በሀያማኖትህ ታፍራለህ ❤👌
ማሻአላ የሚባልበትን እንወቅ??
ቁርአን የቀራ መሰለሽ እንደ ማሻ አላህ እምትይው ሆ
ምን አይነት ነሽ
@@ይናምቲናም ምን አገባሺ ለራስሺ ጥንቅር አርገሺ እየሰማሺ እዚህ መተሺ ምጥዋ ምጥዋ ያጫውትሻል እሱ ስለዘፈና ነው እንጂ እናተስ ትየሰማቺሁ አይደል ደደብ ሁላ
መች አይሽን ስንሰማ አላህ ይክረብሽ
ማሻ አላህ አህመድ በየትም ቦታ አላህን አመስግን ሁሉም ነገር በሱ ፍቃድ ነው ቡራቦ
arr mashaallah aybalm
እእ
እ ለምኑ ነው ማሻላ አረ ይሂን ቃል ስትጠቀሙ መናውን እውቁ የቁራንን ውድድር መሠለሽ
እረ አላህን እንፍራ ለመሆኑ መሽአላህ ማለት ለምን እንደሆነ ገብቶአቹሀል እረ ባካቹሁ ዳእዋ እንስማ አላህ ሂዳያ ይስጠን
እናት ልጇ ዘፋኝ ሲሆን እንደት ትደሰታለች ጌታዬ ሆይ በቃ ሙዚቃውን እንደ ዳእዋ ስታዳምጡ ልትኖሩ🙄
🤣🤣🤣
ወሬኛ አሽቃባጭ አንቺ ቁጭ ብለሽ ከምታዳምጭ ውጪና ቁርአን ቅሪ
እሔአያሥደሥትምየዱኛጥቅምነዉወደም
እንኳን ደስ አለህ አህመድ ያገሬልጅ
ሙስሊም ሁናችሁ ማሻአላህ የምትሉ ከት ለምኑ ይሆን
እኮን ደስ አላክ
Ye ewunet gn. Eslamoch nachehu. Yeteshelemewum. Allah metfiyaw yadergew
አላህ የህዲህውም ብላችሁ ዱአ ማድረግ ነው ሀገራችን በቁርአን የምትወደስ ያድርጋት ከጅህልና ያውጣቸው
አላህ ይህዲኩም በስ አኡዙቢላሂ
አህመድ 👏👏👏❤️❤️❤️
Tebarek
እኳን ደስ አለህ ወሎየው
እኔ ግርም እሚለኝ ይህም አልሀምድሊላ የማይሉት ዘፉኝ ሲባሉ ግን ሀይማኖት የጣሱ ስለሆነ መሰለኝ የሚያፉሩት ሂዳ ይስጣችሁ
ትክክል አሏህ ስላልወደደውነው
አወ ማለትም የለበትም ምክንያቱም አላህ የማይፈልገውን እየሰራ እደት ነው አልሀምድሊላህ የሚለው. ዘፈን የሸይጣን ነው
@@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ መመልከቱን አለህ ወዶታል?
@@kuwitemhabula794 እኔወዶታል አላልኩምግን ማታወርዶልኝ ቤተሰቦቹነው የሚለው ዘፈንመሆኑን አላወቅኩም ኦኬ በየኮሜንትነው ያነበብኩት ውደ
ምክንያቱም ስራው አልሀምዱሊላህ የሚያስብል አይደለም
አሀህመዲ እንኳኀ ደስ አለህ ግን በቁረአን ቢሆን
ለሙዚቃ ይህን ያክል ማካበድ ምንድን ነው ሃራም አለይክ ከአላህ ጋር የሚያጣላ ስራ ነው🤔🤔
አላህ ይህድኩም
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጉድ በል ጎንደር ከሱ የቤተሰቦቹ
በጣም ወላሂ
☝☝☝💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋
የሚገርምነው የቤተሰብደኮሮናቸው
እንኳን ደስ አለክ አህመድየ
አላህእየፍትንህነውያርብቀጥተኛውንመንገድይምራህ
እዚህ በኮመንት ማሻ አላህ የምትሉ ራሳችሁን ፈትሹ ዲናችሁን እወቁ ቢስሚላሂ ረህማን ረሂም ብላችሁ ሰላታችሁን ጀምራችሁ ለ አዝማሪ ማሻ አላህ ብላችሁ የአላህን ስም ስትጠሩ ትንሽ አታስተነትኑም እንዴ ለዩ እንጅ አረ ንቁ ሱብሀን አላህ ነገኮ ሞት አለ ባፍ ጢምቢራ መደፋት እና በዚህ ኢማናችን ነው የምንሞተው ሀቅና ባጢል ሳንለይ ረበና ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ::
እኮን ደስ አላችሁ
ያጎቴልይ ወዲሜ እንኳን ደስ አለህ
እካን ደስአለህ
ወንድ ልጂ የሚያምርበት ቁረአን ሲቀራ ተውሂድ ሲማር ሲያስተምር ብቻ ነው አሏህ ሀራም ያደረገው ነገር በመዳፈር አሏህን ማመፅ ያአሏህ እሱ ጡሩ አድርጎ ፈጥሮን ፣ ለኛ የማይጠቅመንን ነገር ነው አሏህ የከለከለን ኧረ አሏህን እንፍራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ኢወላሂ ወላሂሰውአላህ እያስቆጣየደስታል የኢቱዮሰው ደዱብእኮነው ለዳን ደታየለሽ
ሙዚቃ አላይም ለማለት ነዉ።ዩቱዩብ ላይ ተጥደሽ እየዋልሽ🤔
@@Mayatv5461 mesratna mayet yileyayal, yays and ken yitobital yegilu guday nw!! Mesirat gin le bizu Muslim wendmoch yeharam sebeb yihonal?? Le hulachinm Allah hidya yisten!!
Midre woregna
እኔ በተሰቦቸን እደዝህ ሰብስቤ የማስደስተው ልጆቸ ቁርአን ሲሀፍዙብቻነው
ደምሪኝእሕት
አሏህ ያሳካላችሁ ቁረአን ብቻ ሳይሆን ተውሂድን በትክክል አሏህ ያስገንዝበን በቁረአንና በሀድስ የምንሰራ አሏህ ያድርገን
@@erer9833 ደምሪኝእሽ
@@erer9833 ግዲነው ኢሻአሏህ በሸሪአው የምንተዳደር እንሆናል ቤተሰብን የምንቀይር 25ጁዝ ደርሻለሁ አመት ከ3ወሬ አልሀምዱሊላ
እውነት ነው እህት እኔም ኢንሻአላህ ይወፈቀን
, ወይ ጉድ ምንድነው ደስታው እስቲግፋር አድርጉ አሏህን ፍሩ
እኔምለው ውድድሩ የምድነው ብቻ የዘፈን ነው እዳትሉኝ ፈጣሪየ አደራህን አተ ከከለከልከው ነገር ሁሉ አተው ጠብቀኝ
አላህ ሱ ወ ሂዲያ ይስጥህ ሚሊዮወን ተሽለምክ ሂወት ግን አጭር ናት ሞት አፍጫህ ስር ናት
የለኝ በጎ ስራ የሙነሺድ ሙሃመድ አወል አላህ ይራሃመዉ ነሺዳ አእንባ የሚርጨዉ
Jezbit, minew ke ene belayi tsadiq yelem aleshi?
በቁርአን ተወደድሮ ያሽነፈ ማሰለቹ እዴ ሁለቹም ደስ ብሎነል ትለለቹ አለህ ቀልብ ይስጠቹ
እናተ ሙሰሊሞች አላህን ፉሩ ጭራሸ ማሻ አላህ ትላላቹ ሰው ሲሳሳት ጨምረን የምናሳሰት እኛን ነን ትክክል ነህ ማለታችን ነው
ወሎገራገሩአንኳደስላችሁ
አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን
ቁርአን ያሀፍዘ መስላቸው
እንዴ ደስ ብሎናል የሚሉ ት 🙄🙄🙄
የቤተስብ መሀይም ማለት እንዴ እናት አይነቱ ነው
ወድ ሀራሙን እንዴ ጋፋበ ድጋፍ የሚሰጡ ጃሂል ቤተሰብ አላህ ይጠብቀን
ወነ አኡዙቢላህ 🙄😥😥
ውድ አህመድና ቤተሰባችህ አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ እሄ ምንም አያስደስትም ያሳዝናል እንጂ
Menu new miyasazenew wededer nbr tewdadere ashenfe aleke zm belek kemeret tensetek atenager duz
Hiji Segete
Sameera ሂዳያ ማለት ምን ማለት ነው? ሲጀመር ሙስሊም ነሽ? ቁርአን ላይ ጥበብ ማለት ህይወት ነው፡ አህመድ ደግሞ የጥበብ ፈርጥ ነው፡፡ አንች ግን አስመሳይ ሂስዳም(ቡዳ) አይለፍልሽ
ወሬኛ ነሽ አንች ምን አመጣሽ እዚህ ሀድሥ የለ ቁርአን አይቀራ ጦልጧላ ነሽ
@@mulugetaasnake1042 ሲደመር መራል ላይ ይሁን ሀዲስ ላይ አርት የሚል ነገር የለም አትሳደቢ ትክክል ናት የሚይስደስት ሳይሆን የሚይሳዝን ነው በቁራን ውድድር መሠለሽ አንደኛ የወጣው አረ አስተውሉ
ይህን ያክል ደስታ ቁራአን የሀፈዘ መሰላችሁደ
አላህ ይቅር ይበላቹ በተለይ ቤተሰቦቹ አታፍሩም በጣም ደስ ብሎናል ስትሉ ቁራንን አሳፍዛቹ ያሸነፈ መሰላቹ አላን እያመጨ አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ብትችል ቁርሃን ቅራበት አልሃን ከምታምጨው
እኛ ሙስሊሞች ዘፋኞችን አናበረታታም
Min tiserale eshi kezi 😄
ያንተ መደሰት ተወዉና የእቶቹ ደጋፌነት ይገርማል አላህ የህዲና ወየህዲኩም በስ
አኡዙ ቢላህ እኔ እራሱ በጣም የሀርሙኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው አድዩስ ናቸው ሀስቢላህ አላህ ወኒእመል ወኪል ማለት ለእነሱ በቂ ነው በሀራም ደስታ የለም።
ዱንያ ሀም ገም አናት ያዞራል
አላህ የኸዲነ የኸዲኩም በጣም ያሳፍራል
ምገዳዳፉን ታይዉና አለባባስ serat አዳሙስሊም አደሉም 🤔
Anchis min eyeserash new 24seat tegolitesh eyayesh ayidel sew silerasu sayihon silesew yaweral werega
ከሱ ዘፈኝነት የበለጠ ሀራም የምትሰሩ ናችሁ የሰውን ዲን ጥያቄ ውስጥ የምታስገቡት ! ካልወደዳቹ አትዩ የሰውን ሀጢያት እየቆጠሩ ዲነኛ የሆኑ የሚመስላቸው ሰወች ያስጠላሉ ! አንቺ ራስሽ ዘፈን ማየትሽን አቁመሽ ኢባዳ አድርጊ ሰው ከመምከርሽ በፊት
ይገርማል ቁርአን። ያከተመ አርጉት የተርገሚ
እኔን የሚያናድደኝ ነገር በእምነታቸው የሚያፍሩት አልሃምዱሊላህ ብትል ከምንህ ትቀነሳለህ
ሊዘፍን እንጂ ሀይማኖት ሊሰብክ አልመጣም
@@asmerettube2363 ነው ግን አልሃምዱሊላህ ቢል ጥሩ ነው
@@Nùh4424 ቢል ጥሩ ነው አይደለም ያልሽው!! ፈጣሪን ማመስገን የሁሉም ሰው ግዴታ ነው በሃይማኖት ግን እንደሚያፍር በደፈናው አትፍረጂ ማንም ፐርፌክት የለም በዛ ላይ የደስታ ድንጋጤ ውስጥ ነው
እየዘፈነ እንዴት እልምድሊላ ይላል እየሰራው ይለው ስራ ሀይማኛቱ እንደማይፈቅድለት ስለሚይቅ ነው የማይመሰግነው
@@hikmitube4297 sim enat shitibat kmatib arbi hager fetary bestw tsga srto mebilatu min chigir alew
ወለየው አህመድ ሁሴን እንኳን ደስ ያለህ የልፋትህ ውጤት ነው ሀሳብህ ይሙላ
Ahun menametaw wolloyew malet ethiopiawi atem moy
@@aidaqueen6040 አብሽሪ የኮበልቻው ወሎየ የአማራው ልጅ ኢትዮጲያዊ ነው የተወለደበትን ቦታ ማወደስ ዘረኛ ልትይኝ ባልሆነ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን የአተ ጓደኞቺ ቁርአን ይሀፈዛሉ አተ ??????
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ አማና የልጁ መዝፈን ሳዮን እኔን የገርመኝ የሴቶቹ አለባበስ ለስሙ ሙስሊም ናቸው ያረብ አማናህን ከከለከልከው የምከለከል ሰው አድርገኝ አደራህን 😭😭😭😭😭😭አይ ዱንያ 😭😭😭😭😭
እኮን ደስ አለህ አላህ ሂደያ ይስጥ መጨረሻህን ያሳምረዉ
ደምሪኝእሕት
Amen
አላህ ለሚፈቅደውም ለማይፈቅደውም ማሻ አላህ አይ የኛ ነገር
😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ያአጂባል ለምን እስልምናለሙዚቃ ምን ያክል የከፋመሆኑን እያውቁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ ሰው ቁርአን አፌዝ አድረጎ አወዳድሮ ቃለመጠይቅይደረግላቸዋል እናተ ግን አሸሸ ገዳየ አላህ አደራውን እነሱ ጠመው አወኔንም የሚያጣምሙኝን ያሳልኝ ለምን ቤተሰቦቸ አይሆኑም ወላሂ በጣም ነው የሚያደማው እሱማ አንዳውኑ ገብቶበታል ወጣት ነው ብዙ ነገር ሊያስገድደው ይችላል ቤተሰብ ከዚህ ጉድ እንደማውጣት አብሮ አድናቆት መስጠት በርታ ማለት ይሄ ከአንድ ሙስሊም ቤተሰብ ነን የሚሉ የሚወጣ አይደለም
አይ በቁረአን በተውሂድ በትወዳደር ነበረ እንጂ ለሀራም ነገር ግን አሏህ ሂድያ ይስጥህ አሏህ ይመልስህ
አንተ(አንቺ)ለምን ታያለህ(ሽ)
@@kuwitemhabula794 ማለት
ምን ያልከሰክስሻል እዚህ ቦታ ምን አገባችሁ ለራሳችሁ እስኪ ኑሩ
@@kuwitemhabula794 ማን እሱን ፈልጎ አየ ሲጀመር ባጋጣሚ እንጂ ደሞ አስተያየት መፃፍ ጌድነዉ ሙስሊም ወድማችን ነዉ ደሞ ልጂነት ነዉ ይመለሳል ኢሻአላህ
አሚን ደሥታ ቢልጭልጭ አይዱኒያ
ሙስሊሞች መድረክ ላይ ሲቀርቡ ፈጣሪ ይስጥልኝ ፈጣሪ ምናምን እኝክ አላህ አትልም ምንም ስራህ ባይደገፍም
Menew fetari yeleshem ende??????
አዳሜ ተዘፍዝፈሽ ሙዚቃ እየሰማሽ ምን ልጁን አሰዳደባቹ ምድር ደደብ ሁላ🤔🤔, እንኳን ደስ ያለህ በርታልን😍 !!
ክክክክክክ ኦኮ አሽቃበጡ እኮ
ክክክክ እያዳመጡ ዘፈን ሀጢት ነው
አይይይይ ደስታ ብሎ ዝም ነዉ በዝህ በወጣትነትህ ተዉሂድን የበላይ ማድረግ ሢኖርብህ ወደ ሙዚቃ ኢተቂላህ ይቺ አንድ ሚሊዮን አታሙኝህ ወንድሜ በጊዜ ወደ አላህ ተመለሥ ጌዜዉ ሣይረፍድብህ።።
አጉል።ወግ።አጥባቂ።አትሁን።ምን።አስቀናቹ
@@hirutassefa4037 እእ የምን ቅናት በሙዚቃዉ ነዉ የሚቀናዉ አሁንም ቢሆን ሙሥሊም ወንድ እስከሆነ ድረሥ አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እነዲመልሠዉ የሁል ግዜም ምኞቴ ነዉ።።
ደሞ ለዘፋኝ ማሻአላህ ትላላቹ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ይስጠን ሁላችንም የአላህን ቃል ብትቀራ ብትወዳደር የሁለት አለም ትርፍ ታገኝነበር ለሁሉም ነገር ዱአ ያስፈልጋል አገራችንም ሰላም ያርግልን
ተቃጠልኩ ቦታኳን ባወቁ
ትክክል ብለሻል እህት አላህ ሂዳያ ይስጠን
አህመድ አንደኛ በሁሉም ቦታ ስሰማህ ለሰሜን ወሎ ትላለህ ተባርክ ወንድሜ እንድህ ነው እንጅ
የኔ ውድ እውነት ህዝባችሁ ስቃይ ላይነው
እንኳንም ድፕስ አለህ አለን በርታ ደሜዋ♥
ሚስኪን በጣም ታሳዝን አለህ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረብ!!!
እንኳን ደስ ያለህ ይቅናህ ወንድሜ
ኧረ ላላህ ብለህ አንዴም እንኳን አላህ ብለህ በል ። አስሬ ፈጣሪ እያልክ አላህ ለማለት አትሸማቀቅ ።
Bemin awek endeteshemakeke siketli min agebah ! Enkonm alitera alah or E/ R zefen ayfekdm ! Ashikolatse
ወላህ ትክክል ሱበሀን አላህ አላህ የሚለው ቃል ክሙዜቃ በላይ ነው እከ
ለምን አይሸማቀቅ ጥሩ ነገር የሰራ መሰለክ እንዴ
አትቀባጥር ቀባጣሪ
@@abdufedlu8643 metifom adelem gin fetar ayfekdm ! Sntu ale adel sew yemard
አይ ሙዚቃ አይ ሙዚቃ በል ቶሎ ያላቅህ በሀይር ነገር ይቀይርልህ
Minew Qolashi?
ወሎን ካፍህ አለያትም ስወዲህ🥰🥰🥰
አህመድዬ በርተልን
በአሏህ አሁን ይህ ምኑ ያስደስታል ቁርኣን የሀፈዘ መስላችሁ እንደ ደስ ብሎና የሚሉት አኡዙቢላ አሏህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራቸዉ
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ለታፈኖት ወጎኖቻችን ድምፅ ሰለሆንክ እናመሰግናለን
እኳን ደስ አለክ ወድሜ የሚሳደቡትን አትስማቸው ደነዝ ስለሁኑ ነው
አላህ ሆይ መጨረሼን አሰምረልኝ ነጌ አላህ ፈት ሙዝቀ አይዶለም ምትጠየቁት ቁረአን የፈዘ አስማሰለቹ ጃኤልነተቹ ከአለበበስ ይጀምረል ነጌ ቀብር ውስጥ መግበተቹ እነደትረሱ በተረፈ አላህ ሕደያ ይስጠቹ ይስጥን
እናመሰግናለን
የኔ ወሎዬ 😍😍😍
ውይ አህመድ ወንድም አለህ ይመለልሰህ ይርብ
አህመድየ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን የኛ ሆንክ እንዴት እንደምኮራብህ
ቁርአን ሀፈዘ መሰለሽ😳
ሙዚቃ አልሳመም ነበሪ አመድ ሙዚቃ ካጀመሪነወ መስመት ያጀመሪኩት ዎዲሜ አለህ ህደያ ይስጥ አመዲንም አለህ ይመልሰዉ
😬😬😬😁😁😅😅😳 ጭራሽ
@@zb4749 😁😁
አላህ ቁረአን ሀፊዝ ያድረግህ ከዚህ ከሙዚቃ አላህያህድህ በስ
😂😂😂😂😜
ምርጥ አማራ ነህ
ያውም ወሎየ ነዋ ❤️👍
@@sabawollo2376 ወሎ ይሁን ሌላ ብቻ አማራ መሆኑ በቂ ነው
ኣህመድ የነብዩ ሙሓመድ ዓለይ ሰላም ስም ይዘ
እሰልምና ይዛ ወደ ዘፈን መቀላቀል ይቅር ና ዘፈን መስማት ኣለነበርም ኣላህ ህድያ ይስጥህ ከነቤተሰቦች ጋራ
እህቾቹየለበሱትልብስ የትነውየማገኘውበአላሕ
አይ ሂጃብ ቤተሰቦች ለዘፈን ለመደገፍ መጣቹ አላህ ይመልሰዉ እናተንም ያስተካክላቹ እኛንም ከዘፍን ያርቀን
በሙዚቃ የሚወዳደሩ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ዜሮ ደረጃን የምትዙ ያድርጋቹ
በቁርኣን የምትወዳደሩ ከሆነ ኣንደኛ ደረጃን የምትዙ ያድርጋቹ!!!!!!
ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል ይህን ድምፅህን ለቁርአን አድርገው ዘፈን ሀራም ነው ገንዘብ ቀሪነው ?
Thanks our sound Ahmed for North wollo
ቤተሰቡ ሁላ በዘፈን የተለከፈ ነው ሁሉም ደስ ብሎናል ይላሉ በሃይማኖታቸው ልክ እንደሚፈቀደው ነገር ኢሄ ሃራም ነው በእስልምና ሙዚቃ መዝፈን የተከለከለ ነው የሚል ይጥፋ አለህ ለሁሉም ህዳያ ይስጣቹ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤❤❤❤
እኳን ደስ አለህ ።ወሎ ☝☝☝😭😭
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሲከታተሉ ይቆዩና አሁን እዚህ መተው አላህ ሂዳያ ይስጥህ የሚሉት ነገር ይገርመኛል አህመድየ ያገሬ ልጅ የወንዜ ልጅዋ እንኳን ደስስስስስ አለህ ቤተሰቦችህንም ጭምር እንኳን ደስ አላችሁ 💚💛❤️
አይዱንያ
ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ
አሏህ ለማለት ከብዶክ ነው አይደል ፈጣሪ የምትለው
አሏሕይሕዲኩም. ቤተሰብሕም. ቁርአንቅራ. አሏሕየሚወደዉን
አይዞህ አህመድዬ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በርታ
ዘፈን ማንፈቀደለት አል ሀራሙ ሀራም አልሀላሉ ሀላል በኅላ ለምውጣት ይከብድሀል በግዜ ተመለስ ቤተሰቦችህንም ይዘህ እየጠፋህ ነው አላህ ለሁላች.ንም ሂዳያ ይስጠን
ማሻአላህ
እካን ደስ አላችሁ አለን የወሎ ልጂ ነኚ
Wow may br wlo
እንኳን ደስስስአለሕ ወንድሜ
እህህህህህህ ተጨነኩኝ እኔ ፀጉራችሁን ገልጣችሁ በወጉ ብሸፉኑት ምናለ
እውነትህን ሰሜን ወሎ ህዝብ በመንግስት ተከድቱን
ዝምታው እስከመቸ ድረስ እንደሆነ አላወቅም
1ወሮ 20ቀን ሞሉ በስቃይ እና በህረብ
በሞት እና በሕይወት ውስጥ ናቸው ቤተሰቦቻችን
ፍትህ የት ነው እስከሚጨሩሳቸው ነውይ ዝምታው የመንግስት ዝምታ