Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ለቤተሰብ ያለን ፍቅር በጊዜው መጠቀም አለብን 😥😥😥😥በተላይ ለ እናት እናት አባት ረጅም እድሜ ይስጣቸው እግዚአብሔር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻የልጅቷ አለባበስ በሁሉም ፊልም ምርጥ ነው ተባረኪ 😍😍
ውይ እናት ማለት ኮ ትልቅ ሃላፊነት ያላት ናት😢እናቶች ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጣቹ🙏❤
እናት አብራን ስትኖር አይታወቀንም ረዥም እድሜ ለእናቶች 🥰🥰🥰
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል እናት እናት ነች ❤️❤️
ቃላት አጣሁ ፤ አብዛኛውን የኢትዮጵያ እናቶች ሁኔታ የሚያሳይ ፊልም ነው። ከደራሲው አንስቶ እስከ ተዋንያን ዋው !!!!!!!
እእነቴ የኔ ውዲ ያኔ ብከፋም ስለ አስተዳደጌ አሁን ላይ እኮራብሻለሁ❤ እንኳን እንዲህ ተጨማልቄ ገና ከአፌ ቃል ሳይወጣ ግራ ጥፊሽስ😂😂😂ይህ ፊልም ዝም ብሎ የተስራ አይደለም በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው እናም ያለልክ ልጂን ማቅበጥ ልክ አይደለም ክብር ለእናቶች ክብር ለቤተሰብ
😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅
አወይ እናትነትን ላላያት ቀላል ትመስላለች እናት ምንጊዜም ከጤናማው ልጅ ለደካማው ልቧ በጣም እንደሚራራ ልቧ እንደሚያደላ የሚገባን ስንቶቻችን ነን ። ደህናውማ ምንጊዜም ደህና ነው። ደካማን ግን ማንም አይፈልገውም ከእናት በስተቀር። የእናት ፍቅር ጉድለን የሚያይበት አይን የለውም። ይህን ታሪክ የጻፈ የእውናተኛ ቤተሰብነትን የአሁን ጊዜ ትውልድ ያለንበት የአስተዳደር ፈተና በደንብ ጠልቆ የገባው ነው። እንዴት አስለቀሰኝ። ለሚማርበት በጣም ትልቅ አስተማሪ ነው።❤
ይሄ ቁርበት አውጥታ አጥለውም ነበር እንድህ ያለ ልጂ ኑሮም አይጠቅም ፈጣሪየ ሆይ አደራህን እድህ አይነት ልጂ እዳሰጠኝ 😢
እምርም ቁርበት😂
አሚን
@@abdula9734 እውነት ነው ere እኔ አልቺልም ግንባሩን ብዬ ደፈዋለው
ሀገር ናት ሁሉን ቻይ ሁሉን የምትሸከም እናት ሀገር ናት ጥልቅ ሚስጥር ያለው ስራ ሁሉም ነገር ሳይለየን እንከባከብ ጉደኛም ቤተሰብም ሀገርንም እናትንም አባትን ታላላቆችን❤
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናት እናት ናት ነገርግን ብዙ ነገሮች የሚገቡን ጊዜው ካለፈ በሗላ ነው
ጥሩ ና አስተማሪ ድራማ ነው 👌👌👌
የኛ ኔት እስከዛሬ ለምን አላየውህም አዋጅ አዋጅ የናታን ወዳጆች ኑ እዚም አለ😂😂😂
ቆይ ግን ሰው ለመቀየር ግዴታ የሆነን ሰው ማጣት አለብን ? ሁል ግዜም ቢሆን እንዲህ ነው የሚሆነው ለምን እንደምንዘገይ አላውቅም ብቻ ምንም ነገር ላይ ማርፈድ አልፈልግም እግዚ አብሔር ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን ለእይነ ስጋ ያብቃን❤😢😢😢ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው እናትነት ትልቅ ሃላፊነት ነው
እናት ናት 👍 በጣም ትክክል 🙏 + ቆንጆ ፊልም ነው ❤️❤️
አንዳንዱ ወልዶ ያፋራል አንዳንዱ ወልዶ ይጦራል አቤቱ ልቦና ስጠን እናትነት እማዬ ክፉሽን አልስማ
በጣም ነው ያለቀስኩት ፊልም ምሆኑን እያወኩ አስተማሪ ነው እናት ማለት የደምስር ናት
ግን ሡሠኛ መሆን እድህ ያሥጠላን በተለይ ወድሞቻችን እድህ ያለነገር ውሥጥ ካላቸሁ ያሥተምራን ሡሥ በጣም ያሥጠላንፈ ፈጣሪ ይድረሥላችሁ በተረፈ አሪፍነው😢😢😢ግን እናትኛዋ ትዋና ማፊእናት ልጅን መረን አለቅም የኔናት ጥፊ ውይ እኔ ከተወለድኩ አደየ መታኝ በጥፊ አሁድረሥ ያቃጥለኛን😢ማለቴ ከዛቀን ውጭ ተቀጥቸ አላቅም አገደፋነው ሥወጣ ሥገባ ማርያምን ልጅ ሥርአት ሢይዝነው ሤት ያሣደገው ተብሎ ሢሠደብ አልወድም ጨዋ የጨዋልጅ አበቃ
ከልክ በላይ ማቅበጥም ልጆችን ወዳልተፍለገ ነገር ይመራል በጊዜ ካልተቀጡ ከባድነው😢😢😢
በየቤታችን ያለችግርነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናት ልዩ እኮ ናት በጣም ምርጥና አሳዛኝ ፊልም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ስለእናቴ የማወራበት ቃላት የለኝም ሁሌም በለቅሶ ነው የምገልፀው እናቶቻችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏😢😢😢😢😢
አሜን3
Amen🙏🙏
እናት ያላችሁ እወቁበት.
ሳላስበው እባዬ ፈሰሰ አዳዴ ምክር አሠማም ብለን የምናጠፋቸው የዘላለም ፀፀት ናቸው እናት😢😢😢
ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት የያዘፊልም ነው😢😢😢😢 እውነት በደንብ ሰርታችሁታል
እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
አሚንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ❤
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ ከምር ምርጥ ፊልም ነው ክብር ለእናቶች😭
እናትያነች እድህ የምታደርገዉጂ የወለደች እናት እድህ አታደርግም እናትያ የወለደቻትል ልጂ እደማታስነካ ባይኔ አይቻለሁ
በጠፍጣፋ ድጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ 😢😢ትምህርት አዘል ፊልም ነዉ ሰርታችሁቴል እናመሰግናለን ምርጥ ተዋንያን በርቱ ክብር ለእናት አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ በዚህ ፊልም ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም እናት አንድ ባትሆን እንዴት ጥሩ ነበር ለእናቶች እረጅም እድሜ 😢😢😢😢😢😢😢
በትክክክል የናት ሞት የዘላላም እሳት ነው😢😢😢😢😢 አላህ ኢማን ስጠኛ እናት ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ በተለይ በስደት የናት ሞት ከባድ ነው ሁልግዜ ጸጸት😢😢
አሜን የኔ ቆንንጆ💖
እና ታችዉ በሒይወት ያለችላችዉ በሙሉ ከመቸዉም በላይ የናታችዉ ትልቁን በታስጡ አደራ
የእናት እና የሀገር ነገር አንድ ነው 😢😢😢😢😢
ዋው ምርጥ ፊልም በርቱ
እናት ለዘላለም ትኑርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔእደት እዳለቀሥኩኝ እናትነት😢😢😢😢😢😢😢😢
በጌታ ስም የስንት ቤት መከራና ስቃይ ነው😢 በእንባ ጨረሱኩት😢የእናት አንጀት ኡፍፍፍ😢😢😢
በሰዓቱ ማስተካከል የምንችለው ነገር የምናስተውለው ከረፈደ ቦሀላ ነው ያሳዝናል 😢 እናት ለዘላለም ትኑር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏 አሜን በሉ😉😘😘
Amen!
አሜን
Enat lmne temut tehde agonbsa tebay tawtalcu becelma dabsa 😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰😘
የኛን ቤት ኖሮ ሰልግለፃችሁት በጣም ልቤን ንክቱት ነው ያይሁት አሁንም እንዴዛው ነው እኔ ቢጨንቅኝ ሰደት ውጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን እናቴ አሁንም በዛው ላይ ነት እባካችሁ ምርዳት ክቻላችሁ እናቴን አንደ ቅን ደስ ብሎት በትሞት አይቆጨኝም እናም ሰደት አንግላታኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህግም ለማዳችው ነው እያል በቤትስብ ማሀል አንግባም እያሎ ጎርቤትም ሰለችን እባካችሁ ሰልንብስ ይሁንባችሁ ልክ እንደፊልሞ እኝም ሳስት ነን እኔ ሴት ነኝ ሁለቶቹ ውንዶች ናችው እንሱም እሳት እና ጨደ ናችው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ በሁሉምነው ዱአ ወይንም ፀሎት አዥ አትጨነቂ ፍጣሪ በቃይበላቸው አንችበሰውአገር አትጨናነቂ ለሁሉምግዜአለው
የኔምወንዲም እንደዚህነዉ
እናትየው ግን በጣም አበዛችሁ በጣምምም
ይቅርታና እናትየዋላይ ትንሽ ጥፋት አለባት ምክንያቱ መጥፎ ልጇን መደገፍ የለባትም
ተጀምሮ እስኪአልቅ በንባ ጨረስኩት ያክስቴን ቤት ታሬክ በዚህ ፊልም አየሁት😢😢😢
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ኮሜት ማበብ እጂ መፃፍ አይመቸኝምዛራ ግን አለመፃፍ አይቻልምስሜቱ የኖረዉ ነዉ ሚገባዉበወንድሞቼ ያየሁት ነዉግን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ከናቱጋ ክብርና መስጋና ይገባዉታሪክ ተቀይሮ ዛሬ ደስተኖች ነኝ እግዚአብሄርን አመስግኑልኝ❤❤❤
ይህ ልብስ በእግሩ የሚርግጠው ልጅ ትወደው 😊❤
ምርጥ ፊልም ነው።
በጣም አስተማሪ ነው🎉🎉
በጣም ቆንጆ ፊልም አይ የናት ነገር😢
እጀግ በጣም አስተማሪ ግሩም ፈልም ነው አልቅሽያለው የእውነት ልብ የምሰብር ነው
ርእሱን አስተካክሉት አናት ናት ❌️እናት ናት ☑️☑️
Ere betam kebad film nw tebareku❤❤❤
በጣም የምያሳምም ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
እናቴ ሞታለች እኔም በስደት አረጀሁ እስኪ ዱአ አርጉልኝ😢😢
ኡፌፍፍ ያሣዝናል እናት በዚህ ሌክ ስትሠደብ ያማል😭😭😭
በዚህ ልክ ምታዳላ እናት የለችም በጣም በዛ ልጄ ልጄ ምኑ ላይ ነው አስተማሪነቱ እኔ በጣም ነው ያስጠላኝ
Ewunet. Tkkl. Newu. Enatyowa. Tadalalechi
እናትለዘላለምትኑር
ቆንጆ ፊልም ነው
አይ እናት ስትኖር ቀላል ነው ስናጣት ግን የግር እሳት ነው😢😢😢😢 እናቴ😢 እወድሻለሁ😢😢
አየ እናት ምናለ እናቴ ብትኖርልኝ ኑሮ
እናትነቱ በጣም በዛ በጣም አስጠሉኝ
በጣም😂😂
አይ እናት መከራዋ በየቤቱ ያለ ችግር ነው 😢😢😢
የእኛ ቤት ጉድ ነው ይሄ 😢😢ያጣት እለት ነው ጎዶሎውን የሚያውቁት ያኔ ፀፀቱ የሚቻል አይደለም እኔ ሁሌም ለወንድሜ አለቅሳለሁ አሁን ምንም ላይመስለው ይችላል በሗላ ግን😢😢😢😢እናቶቻችን ሽ አመት ይኑሩልን አሜን❤❤❤ 16:02
በጣም እህ የኘም ቤት እንደዚሁ ነው ፈጣር ልቦነ ይሰጣቸውነ ብቻ እነት ርጂም እድሜ ይሰጥልንጂ ሲበዛም ያገዥግዥል በወጠጤ ልጅ እነት ሰትሰቃይ ማየት ያማል 😢😢😢
በፀሎት አስቢው
ስንቱ እናቶች ናቸዉ የሚሰቃዩት ቤት ይቁጠረዉ ብቻ ልባቸዉን ፈጣሪ ይመልሰዉ😢😢
ፊልሙን ሳይ የኛቤት ታሪክ መሰለኝ በቃ አንድ ዱርዬ ወንድም አለኝ ቤት ዉስጥ እደዚህ ነዉ የሚያረጋቸዉ እኔ ስደት ነኝ ያለኝ አቅም በገንዘብ ያለዉን ገዝቼ መስጠት ግን እጁላይ አይቆይም ሸጦ ያጨስበታ ብቻ አሁን ደክሞኛል እምፈራዉ እናቴን ሳላያት እንኳን እዳትሞትብኝ ነዉ እስኪ ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ
Ayizoshi wude
አይዞሽ
እናት ትኑር😢😢😢
ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነቱን ልጅ ከምሰጥ እድሜ ልክ ከማልቀስ ፈጣሪ ቢወስደዉና አንዴ አልቅሶ መቅበር ይሻላል ኡፍፍፍፍ የእናት ፈተና 😢😢😢😢😢
እርኩስ ደግሞ ገፊ ይላልዴ ካንተ የባሰ ገፊ አለ አቃጥለህ ደፋካት ይድፋክ 😢😢
Besemam yemakew tarik film hono meta 😢😢😢 Merte adergachu techawetachewal ❤
የናት አንጅት ❤❤❤ጓደኝንትህ ግን የለያል 🎉❤❤እናትይቱ መሞት አልነበረባችውም 😢😢😢ስንቶቻችን ነን እንድዝህ የምናረገው ቤተስብን
😢😢😢😢😢 I remember my mom .very painful. I hope it’s going to be a big lesson for the people of Ethiopia and anybody have a mother 20 years I say goodbye my mom.😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 enda zare alike she alakem
የተረገመነው😢😢ልጁ😢😢😢😢ውይ
lijitu fecbok tixeqemalech inde simuan nigeruny😢
Wuw 1Ga film 🎥 nwe 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እነት ከየት መጣች ልከ እነቴን ግን እነት ለምንድነው ሱሰኘ ርባሸ ማይርባ ልጅ ሚወዱት አየ እነት እነት ሰንቱን ትሸከማለች ከባድ ነው አየ እነት እማ መከራሸ በዝቶ የኔ አለም ርጂም እድሜ ለነቶቻችን ይሰጥልን እነት ደሰታዋንጂ ከፊዋን አያሳየን አሜን 🙏🙏🙏
የእናት ልብ ሆኖቢቸዉ ነዉ የሆነ ነገር ይሆናል እያሉ ይመስለኛል
በደንብ ተከታትለሻት ከሆነ ተናግራለች እኮ!"እናንተ ሙሉ ሰው ናችሁ እሱ ግን ጎዶሎ ነው" አለች::😭አመል ስላጣ ሁሉ ሰው ጠልቶ የሚገድልባት ስለሚመስላት ነው😭
የሚገርም ነው መልካም ወጣት ላይ አገልጋይ ዮናታን ያለው እውነት ነው እናት መጥፎ ወይም አጥፊ ልጇን በጣም አጥብቃ ነው የምትወደው 🥺እናት እናት ናት እውነት እናት ያላችሁ ተንከባክቡዋት ከአለፈች ይቆጫችዋል 😢
ክብር ለእናቶች😢😢😢😢😢
የዚህ ቻናል ፈርጦች በርቱ በጣም እወዳችሆለሁ❤❤❤
ኸረ በስመአብ እዲህ አይነት እናት ጭራሽ የለችም ጥሩ ልጅ እያሠቃየች መጥፎ ተግባር ያለዉን ልጅ የምትደግፍ የለችም 😢😢😢😢😢😢 ጭራሽ የሌለ ነዉ
እኮ
እኮ ምንን ከምን እንዳገናኙት ማይመስል ነገር ሆ
እማትረቢእናት ታናድጃለሽ፣
እንት ልዝልልም ትንር 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤አይ እናት ለዘላለም ትኑር
ውይ መጨረሻው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህህህህህህ
እናት ዘላለም ትኑር ❤🥺🥺🥺🥺
በጣም አስተማር ነው እውነት
ናታንና ቀሜስ ለባሿን ማዘርንም ጭምር ስወዳቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናት ለዘላለም ትኑር 😢
አሜንንንንንን❤❤❤❤
አሪፍ ሰራ ነው🎉❤
በቃ፤ስታናድዱ ለከት የላችሁ፤ ስታስለቅሱ ለከት የላችሁ፤ መጨረሻው ላይ የእንባጎርፍ ነው የፈሰሰው በላየላይ። ግን በሕብረተሰባችን፤ የዚህን አይነት ችግር በስነልቦና አገልግሎት የሚፈታበትን መንገድ መለመድ ቢችል ከንድዚህ አይነት የቤተሰብ ሰቀቀንና ስቃይ መታደግ ይቻላል የሚል እምነት አለኝ። እንዳው አጉል በሀል፤ ገመና እየተባለ ትንሹ ነገር ከቁጥጥር ውጭ እየሄደ ቤተሰብን በሚያዛዝን ሁኔታ እንዳየነው ይጎዳል።
እናትሥ አትሙት 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ከአንድ ቤት አንድ ሽንት ቤት እንደማይጠፋው ከልጆችም ብልሹ ልጅ አይጠፋም የዘላለም ጠባሳ የሚጥልባቸውን ነገር ሳያደርጉ ከዚህ ፊልም ብቻ ብዙ መማር ይችላሉ😢😢😢
ፊልም መሆኑን ረስቻለው አይ እናት😭😭😭
የኔቢጤ
ቆይ ግን የሁሉም እናቶች እንደዚ ናቸው ታድያ የኔ እናት ለምንድነው የማቶደኝ😢😢😢😢
no yene konjoo hali teradasjatim inj inat maninim hati xelam bacirash indaz hati bayi adi qani hulumm yigabashal
እ😢😢😢 እናቴ ለእኔ ህይወቴ ነች እንዴት እንደናፈቀችኝ😢
እናት ልጆን ጠልታ አዉቅም በመሀከላችሁ የሆነ አለመግባባት ኖሮ ነዉ😢
@@Sara-o2s9z አይ መሬት ያለ ሰው አለ ዘፋኙ እናተ ታድላችዋል እኔ እሷ እድቶደኝ የሷን እንክብካቤና ፍቅር ለማግኘት እላዬ ላይ አሰሲት ሁሉ ደፍቻለው እሷ ግን መስሎም አልታያት አሁን ጠባሳውን ሳየው በራሴ እንዴት እደምናደድ
@@jmaryamqwe7202 እደምጠላኝማ ተረዳዋት ፊልም ላይም አያለው የሜሎች እናትም አያለው ስፍስፍ ይላሉ የኔ እናት ያለ እድሜዬ ስደት ወጥቼ ድፍን 10 አመት ሰራው ሁሌ በሷ ነበር የምልከው አገሬ ስገባ 100 ብር አላገኘሁም ከሷም ብሶ ከቤቴ ውጪ ብላ አባረረችኝ እና እስኪ ምኑን ልረዳ የሞተውን አባቴን እየናፈኩ እደእኩዮቼ ባገሬ መኖር እያማረኝ እየው ደግሜ ስደት ላይ ነኝ እና እስኪ የትኛው ነው ፍቅሯ ንገሩኝ ብሬን ማጥፋቷ ከቤት ማባረሯ
Hulchum betam nw yasrchuti uffffff 😢😢😢😢😢
ደስ ይላል የምር 😢😢😢😢😊
አይይይይ እናት❤❤❤😢😢😢😢😢
ይህ የኛቤት ታሪክ ነው የምረ
ምኑነው ደሥ የሚለው የማናት እናት እደዝህ የምኮነው ጪራሽ እያዋረዳት
እጭ ያችስ እናትነት በዛ 😢😢😢😢😢😢
ባለየ እናት አጭአትባልም
እደዚህም እናት አለች ለልጆ ሥትል ትዳራን የበተነች እና ከባድ ነዉ
💔💔💔እናት ለዘላለም ተኑረ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@AaAa-yk4nxያስቃል
ወድ ልጅ ሲጠግብ አይጣል ነው 😢
የመስገን ሂኖክ የለለበት ፊልም ተገኝ
😂😂😂😂
ጥሩ አስተማሪ ድራማ ዛሬ አየሁ😢😢😢😢
በትክክል በጠፍጣፋ ድጋይ ከተዘጋበሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ😢😢😢😢😢😢😢
ናታን አይቶ የመጣ❤❤
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ለቤተሰብ ያለን ፍቅር በጊዜው መጠቀም አለብን 😥😥😥😥በተላይ ለ እናት እናት አባት ረጅም እድሜ ይስጣቸው እግዚአብሔር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻የልጅቷ አለባበስ በሁሉም ፊልም ምርጥ ነው ተባረኪ 😍😍
ውይ እናት ማለት ኮ ትልቅ ሃላፊነት ያላት ናት😢እናቶች ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጣቹ🙏❤
እናት አብራን ስትኖር አይታወቀንም ረዥም እድሜ ለእናቶች 🥰🥰🥰
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል እናት እናት ነች ❤️❤️
ቃላት አጣሁ ፤ አብዛኛውን የኢትዮጵያ እናቶች ሁኔታ የሚያሳይ ፊልም ነው። ከደራሲው አንስቶ እስከ ተዋንያን ዋው !!!!!!!
እእነቴ የኔ ውዲ ያኔ ብከፋም ስለ አስተዳደጌ አሁን ላይ እኮራብሻለሁ❤ እንኳን እንዲህ ተጨማልቄ ገና ከአፌ ቃል ሳይወጣ ግራ ጥፊሽስ😂😂😂ይህ ፊልም ዝም ብሎ የተስራ አይደለም በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው እናም ያለልክ ልጂን ማቅበጥ ልክ አይደለም ክብር ለእናቶች ክብር ለቤተሰብ
😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅
አወይ እናትነትን ላላያት ቀላል ትመስላለች እናት ምንጊዜም ከጤናማው ልጅ ለደካማው ልቧ በጣም እንደሚራራ ልቧ እንደሚያደላ የሚገባን ስንቶቻችን ነን ። ደህናውማ ምንጊዜም ደህና ነው። ደካማን ግን ማንም አይፈልገውም ከእናት በስተቀር። የእናት ፍቅር ጉድለን የሚያይበት አይን የለውም። ይህን ታሪክ የጻፈ የእውናተኛ ቤተሰብነትን የአሁን ጊዜ ትውልድ ያለንበት የአስተዳደር ፈተና በደንብ ጠልቆ የገባው ነው። እንዴት አስለቀሰኝ። ለሚማርበት በጣም ትልቅ አስተማሪ ነው።❤
ይሄ ቁርበት አውጥታ አጥለውም ነበር እንድህ ያለ ልጂ ኑሮም አይጠቅም ፈጣሪየ ሆይ አደራህን እድህ አይነት ልጂ እዳሰጠኝ 😢
እምርም ቁርበት😂
አሚን
@@abdula9734 እውነት ነው ere እኔ አልቺልም ግንባሩን ብዬ ደፈዋለው
ሀገር ናት ሁሉን ቻይ ሁሉን የምትሸከም እናት ሀገር ናት ጥልቅ ሚስጥር ያለው ስራ ሁሉም ነገር ሳይለየን እንከባከብ ጉደኛም ቤተሰብም ሀገርንም እናትንም አባትን ታላላቆችን❤
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናት እናት ናት ነገርግን ብዙ ነገሮች የሚገቡን ጊዜው ካለፈ በሗላ ነው
ጥሩ ና አስተማሪ ድራማ ነው 👌👌👌
የኛ ኔት እስከዛሬ ለምን አላየውህም
አዋጅ አዋጅ የናታን ወዳጆች ኑ እዚም አለ😂😂😂
ቆይ ግን ሰው ለመቀየር ግዴታ የሆነን ሰው ማጣት አለብን ? ሁል ግዜም ቢሆን እንዲህ ነው የሚሆነው ለምን እንደምንዘገይ አላውቅም ብቻ ምንም ነገር ላይ ማርፈድ አልፈልግም እግዚ አብሔር ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን ለእይነ ስጋ ያብቃን❤😢😢😢ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው እናትነት ትልቅ ሃላፊነት ነው
እናት ናት 👍 በጣም ትክክል 🙏 + ቆንጆ ፊልም ነው ❤️❤️
አንዳንዱ ወልዶ ያፋራል አንዳንዱ ወልዶ ይጦራል አቤቱ ልቦና ስጠን እናትነት እማዬ ክፉሽን አልስማ
በጣም ነው ያለቀስኩት ፊልም ምሆኑን እያወኩ አስተማሪ ነው እናት ማለት የደምስር ናት
ግን ሡሠኛ መሆን እድህ ያሥጠላን በተለይ ወድሞቻችን እድህ ያለነገር ውሥጥ ካላቸሁ ያሥተምራን ሡሥ በጣም ያሥጠላንፈ ፈጣሪ ይድረሥላችሁ በተረፈ አሪፍነው😢😢😢ግን እናትኛዋ ትዋና ማፊእናት ልጅን መረን አለቅም የኔናት ጥፊ ውይ እኔ ከተወለድኩ አደየ መታኝ በጥፊ አሁድረሥ ያቃጥለኛን😢ማለቴ ከዛቀን ውጭ ተቀጥቸ አላቅም አገደፋነው ሥወጣ ሥገባ ማርያምን ልጅ ሥርአት ሢይዝነው ሤት ያሣደገው ተብሎ ሢሠደብ አልወድም ጨዋ የጨዋልጅ አበቃ
ከልክ በላይ ማቅበጥም ልጆችን ወዳልተፍለገ ነገር ይመራል በጊዜ ካልተቀጡ ከባድነው😢😢😢
በየቤታችን ያለችግርነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናት ልዩ እኮ ናት በጣም ምርጥና አሳዛኝ ፊልም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ስለእናቴ የማወራበት ቃላት የለኝም ሁሌም በለቅሶ ነው የምገልፀው እናቶቻችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏😢😢😢😢😢
አሜን3
Amen🙏🙏
እናት ያላችሁ እወቁበት.
ሳላስበው እባዬ ፈሰሰ አዳዴ ምክር አሠማም ብለን የምናጠፋቸው የዘላለም ፀፀት ናቸው እናት😢😢😢
ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት የያዘፊልም ነው😢😢😢😢 እውነት በደንብ ሰርታችሁታል
እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
አሚንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ❤
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ ከምር ምርጥ ፊልም ነው ክብር ለእናቶች😭
እናትያነች እድህ የምታደርገዉጂ የወለደች እናት እድህ አታደርግም እናትያ የወለደቻትል ልጂ እደማታስነካ ባይኔ አይቻለሁ
በጠፍጣፋ ድጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ 😢😢ትምህርት አዘል ፊልም ነዉ ሰርታችሁቴል እናመሰግናለን ምርጥ ተዋንያን በርቱ ክብር ለእናት አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ በዚህ ፊልም ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም እናት አንድ ባትሆን እንዴት ጥሩ ነበር ለእናቶች እረጅም እድሜ 😢😢😢😢😢😢😢
በትክክክል የናት ሞት የዘላላም እሳት ነው😢😢😢😢😢 አላህ ኢማን ስጠኛ እናት ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ በተለይ በስደት የናት ሞት ከባድ ነው ሁልግዜ ጸጸት😢😢
አሜን የኔ ቆንንጆ💖
እና ታችዉ በሒይወት ያለችላችዉ በሙሉ ከመቸዉም በላይ የናታችዉ ትልቁን በታስጡ አደራ
የእናት እና የሀገር ነገር አንድ ነው 😢😢😢😢😢
ዋው ምርጥ ፊልም በርቱ
እናት ለዘላለም ትኑርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔእደት እዳለቀሥኩኝ እናትነት😢😢😢😢😢😢😢😢
በጌታ ስም የስንት ቤት መከራና ስቃይ ነው😢 በእንባ ጨረሱኩት😢የእናት አንጀት ኡፍፍፍ😢😢😢
በሰዓቱ ማስተካከል የምንችለው ነገር የምናስተውለው ከረፈደ ቦሀላ ነው ያሳዝናል 😢 እናት ለዘላለም ትኑር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏 አሜን በሉ😉😘😘
አሚን
Amen!
አሜን
አሜን
አሜን
Enat lmne temut tehde agonbsa tebay tawtalcu becelma dabsa 😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰😘
የኛን ቤት ኖሮ ሰልግለፃችሁት በጣም ልቤን ንክቱት ነው ያይሁት አሁንም እንዴዛው ነው እኔ ቢጨንቅኝ ሰደት ውጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን እናቴ አሁንም በዛው ላይ ነት እባካችሁ ምርዳት ክቻላችሁ እናቴን አንደ ቅን ደስ ብሎት በትሞት አይቆጨኝም እናም ሰደት አንግላታኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህግም ለማዳችው ነው እያል በቤትስብ ማሀል አንግባም እያሎ ጎርቤትም ሰለችን እባካችሁ ሰልንብስ ይሁንባችሁ ልክ እንደፊልሞ እኝም ሳስት ነን እኔ ሴት ነኝ ሁለቶቹ ውንዶች ናችው እንሱም እሳት እና ጨደ ናችው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ በሁሉምነው ዱአ ወይንም ፀሎት አዥ አትጨነቂ ፍጣሪ በቃይበላቸው አንችበሰውአገር አትጨናነቂ ለሁሉምግዜአለው
የኔምወንዲም እንደዚህነዉ
እናትየው ግን በጣም አበዛችሁ በጣምምም
ይቅርታና እናትየዋላይ ትንሽ ጥፋት አለባት ምክንያቱ መጥፎ ልጇን መደገፍ የለባትም
ተጀምሮ እስኪአልቅ በንባ ጨረስኩት ያክስቴን ቤት ታሬክ በዚህ ፊልም አየሁት😢😢😢
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ኮሜት ማበብ እጂ መፃፍ አይመቸኝም
ዛራ ግን አለመፃፍ አይቻልም
ስሜቱ የኖረዉ ነዉ ሚገባዉ
በወንድሞቼ ያየሁት ነዉ
ግን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ከናቱጋ ክብርና መስጋና ይገባዉ
ታሪክ ተቀይሮ ዛሬ ደስተኖች ነኝ እግዚአብሄርን አመስግኑልኝ❤❤❤
ይህ ልብስ በእግሩ የሚርግጠው ልጅ ትወደው 😊❤
ምርጥ ፊልም ነው።
በጣም አስተማሪ ነው🎉🎉
በጣም ቆንጆ ፊልም አይ የናት ነገር😢
እጀግ በጣም አስተማሪ ግሩም ፈልም ነው አልቅሽያለው የእውነት ልብ የምሰብር ነው
ርእሱን አስተካክሉት አናት ናት ❌️እናት ናት ☑️☑️
Ere betam kebad film nw tebareku❤❤❤
በጣም የምያሳምም ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
እናቴ ሞታለች እኔም በስደት አረጀሁ እስኪ ዱአ አርጉልኝ😢😢
ኡፌፍፍ ያሣዝናል እናት በዚህ ሌክ ስትሠደብ ያማል😭😭😭
በዚህ ልክ ምታዳላ እናት የለችም በጣም በዛ ልጄ ልጄ ምኑ ላይ ነው አስተማሪነቱ እኔ በጣም ነው ያስጠላኝ
Ewunet. Tkkl. Newu. Enatyowa. Tadalalechi
እናትለዘላለምትኑር
ቆንጆ ፊልም ነው
አይ እናት ስትኖር ቀላል ነው ስናጣት ግን የግር እሳት ነው😢😢😢😢 እናቴ😢 እወድሻለሁ😢😢
አየ እናት ምናለ እናቴ ብትኖርልኝ ኑሮ
እናትነቱ በጣም በዛ በጣም አስጠሉኝ
በጣም😂😂
አይ እናት መከራዋ በየቤቱ ያለ ችግር ነው 😢😢😢
የእኛ ቤት ጉድ ነው ይሄ 😢😢ያጣት እለት ነው ጎዶሎውን የሚያውቁት ያኔ ፀፀቱ የሚቻል አይደለም እኔ ሁሌም ለወንድሜ አለቅሳለሁ አሁን ምንም ላይመስለው ይችላል በሗላ ግን😢😢😢😢እናቶቻችን ሽ አመት ይኑሩልን አሜን❤❤❤ 16:02
በጣም እህ የኘም ቤት እንደዚሁ ነው ፈጣር ልቦነ ይሰጣቸውነ ብቻ እነት ርጂም እድሜ ይሰጥልንጂ ሲበዛም ያገዥግዥል በወጠጤ ልጅ እነት ሰትሰቃይ ማየት ያማል 😢😢😢
በፀሎት አስቢው
ስንቱ እናቶች ናቸዉ የሚሰቃዩት ቤት ይቁጠረዉ ብቻ ልባቸዉን ፈጣሪ ይመልሰዉ😢😢
ፊልሙን ሳይ የኛቤት ታሪክ መሰለኝ በቃ አንድ ዱርዬ ወንድም አለኝ ቤት ዉስጥ እደዚህ ነዉ የሚያረጋቸዉ እኔ ስደት ነኝ ያለኝ አቅም በገንዘብ ያለዉን ገዝቼ መስጠት ግን እጁላይ አይቆይም ሸጦ ያጨስበታ ብቻ አሁን ደክሞኛል እምፈራዉ እናቴን ሳላያት እንኳን እዳትሞትብኝ ነዉ እስኪ ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ
Ayizoshi wude
አይዞሽ
እናት ትኑር😢😢😢
ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነቱን ልጅ ከምሰጥ እድሜ ልክ ከማልቀስ ፈጣሪ ቢወስደዉና አንዴ አልቅሶ መቅበር ይሻላል ኡፍፍፍፍ የእናት ፈተና 😢😢😢😢😢
እርኩስ ደግሞ ገፊ ይላልዴ ካንተ የባሰ ገፊ አለ አቃጥለህ ደፋካት ይድፋክ 😢😢
Besemam yemakew tarik film hono meta 😢😢😢
Merte adergachu techawetachewal ❤
የናት አንጅት ❤❤❤ጓደኝንትህ ግን የለያል 🎉❤❤እናትይቱ መሞት አልነበረባችውም 😢😢😢ስንቶቻችን ነን እንድዝህ የምናረገው ቤተስብን
😢😢😢😢😢 I remember my mom .
very painful. I hope it’s going to be a big lesson for the people of Ethiopia and anybody have a mother 20 years I say goodbye my mom.😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 enda zare alike she alakem
የተረገመነው😢😢ልጁ😢😢😢😢ውይ
lijitu fecbok tixeqemalech inde simuan nigeruny😢
Wuw 1Ga film 🎥 nwe 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እነት ከየት መጣች ልከ እነቴን ግን እነት ለምንድነው ሱሰኘ ርባሸ ማይርባ ልጅ ሚወዱት አየ እነት እነት ሰንቱን ትሸከማለች ከባድ ነው አየ እነት እማ መከራሸ በዝቶ የኔ አለም ርጂም እድሜ ለነቶቻችን ይሰጥልን እነት ደሰታዋንጂ ከፊዋን አያሳየን አሜን 🙏🙏🙏
የእናት ልብ ሆኖቢቸዉ ነዉ የሆነ ነገር ይሆናል እያሉ ይመስለኛል
በደንብ ተከታትለሻት ከሆነ ተናግራለች እኮ!
"እናንተ ሙሉ ሰው ናችሁ እሱ ግን ጎዶሎ ነው" አለች::😭
አመል ስላጣ ሁሉ ሰው ጠልቶ የሚገድልባት ስለሚመስላት ነው😭