ውስን ቀናት የቀረው የአፓርትመንት እና ሱቆች ሽያጭ ከ1.2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ / Discounted Apartment Shop and Price
HTML-код
- Опубликовано: 5 сен 2024
- ውስን ቀናት የቀረው የአፓርትመንት እና ሱቆች ሽያጭ ከ1.2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ/ Discounted Price Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ለበለጠ መረጃ፥ ሳይት ለማየት እና ቢሮ ቀጠሮ ለመያዝ በ 0937314048, 0920215266 ይደውሉ ።
የዋጋ ዝርዝር ለምን አትናገሩም
Thanks keep up the good job from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia.
ስለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን፡፡ አሁን ላይ ያሉትን የሱቅ ካሬዎች ብታሳውቁን?
ጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው የአከፋፈሉ ሁኔታስ
wow it is nice ,i want to see the site and which one is best site for business ?
Thanks for the detailed info. and the presented way was so wonderful. So, what's the price for a 3 bed room house?
Almost 24,000,000 birr
thanks for the information, i want to visit the site so how can i register?
Hey konjettt amrobsheal gen right ✅️ time lay altegenagnenem endet new yeze tetekame mehon yemnchelew
ዋዉ ሀሪፍ ሳይት ነው gift
እናት እስኪ የብር ጌጣጌጥ በደንብ በካሜራ ቀርጽሽ ዋጋውን አሳይን በቀደም የሰራሽው ምንም ጥራት የለውም አይታይም
You asked him to provide the total price, but you didn't followed up with him to answer the question. Is the problem with you or with Gift real estate? Why is the total price not disclosed???
atlas ስላለው ንገሩን ጄኔተር እና ከርሰምድር ውሃ አለው
15 በርሰንቱ እስከስት ሚሌየን የሆናል የባለሁለት ምኝታቤ በሱት አመት የሚያልቀው
Thank you
ትውልደ ኢትዬጺያዊያን ግን የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው መግዛት ይችላሉ?
Yes you can . I’m doing my second project with them .
Awo yichilalu yidewlulyn
አዎ ይቻላል እኔም በፓስፓርት ራሻዊ ነኝ ደም ኢትዬጱያዊ ደሞ ለቤት ሳንቲሙ ይኑርሽ
መንደር 3 ከምን ደረሰ እረ ባካችሁ ባላቹት ቀን አስረክቡን
ስንት ጊዜ ሆነው ከገዛክ .. ከይቅርታ ጋር .. ልገዛ ስላሰብኩ ነው
@@daniboy577 ሁለት መኝታ ቤት በ 2.8 ነው የገዛሁት አሁን ብሸጠው 12 ሚሊየን ይሸጣል በነገራችን ላይ ሳያስረክቡን የዘገዩ መስሎኝ ነበር ውሉ የሁለት አመት መስሎኝ ነው አኔ ያለሁት አሜሪካን አገር ነው ደውዬ ስጠይቃቸው እና ዉሉ ሲታይ የሶስት አመት ነው ሁለት አመት ከግማሽ ሆኖታል በቅርቡ ሊያስረክቡን በዝግጅት ላይ ናቸው ለመሸጥም ለማከራየትም በጣም ያዋጣል ባለፈው አመት ኢትዬጲያ ኤጄ ስለነበር አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ገንዘብን ይዞ ከማስቀመጥ እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ማዋል ያዋጣል ማራኪ ወግ የሚለው የግዛቸው ፕሮግራም ዩቱብ ላይ እየው በደንብ ያሳያል እንግዲህ ከብዙ በጥቂቱ የኤን ይመስላል
@@senayetedema5238 ke wulu zegyto sanasrekbew yekerenew site yelenm yetesasate mereja yimeslegnal eski check adrg
ስንት ጊዜ ሆነው
Eritrawi ligeza ychilal ?
Yichilal yidewlu
አይችሉም
Leba hula
😢
Hhhh
ውሸታም። ደሞ እንዴት ያለ ውሸት ነው ካልነው ጊዜ ቀድመን በማስረከብ ነው ምንታወቀው ምትለው?? በ2 አመት ብላቹ 4 አመት ይሀው።ለምን ይዋሻል