ሄለን በርሄ እንኳን ዘፈን ጀመርሽ!!/ethiopian 90s music reaction/AWRA.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 81

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 года назад +6

    ባላገሩ እንክሽ እንካ 😢😢😢 እኔ ጋበዝኮቹ ፡፡ ያገሬ ልጆች ክፉአቹሁን አልስማ 😍. ከ ኔዘርላንድ

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 4 года назад +4

    እዚ ክሊፓችሁ ላይ ጎልቶና ደስ ብሎ የታየን ባላገሩ የሚለው ዘፍን ላይ ስሜታችሁና የላይረክሱን የመረዳትና የተመሰጣችሁበት ነገር እንደ ወንድማችሁ ከኤርትራ 🇪🇷እጅግ ደስ ብሎኛል አገርን መውደድና ማክበር አሪፍ ነገር ነው ግን በዚ ኣጋጣሚ ወጣት ጠንክሮ መስራትና ከድህነት ከችግር አገሩን መታደግ አለበት መመሰጥ ብቻ የትም አያደርስም ግን ብዙ ደስ ብላችውኛል 👍

  • @tesematigiest
    @tesematigiest 4 года назад +2

    ሽሜ ድምፅክ ዋው ደሞ ዘፈኖቹን በደብ ነው ምትዘፍናቸው በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ዊ ኒድ ሞር ናይንቲንስ ፕሊስ ከካናዳ ቶሮንቶ😘😘

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ የምወደው አብዱ ኪያርን ስለጋበዛችሁን።

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 4 года назад +9

    የድሮን ሳስብ ሀገሬ መምጣት ያምረኛል😔

  • @Ali12774
    @Ali12774 4 года назад +5

    Goes to show they so connected i guess they were grown up together , I like how each of them been themselves

  • @Ekram317
    @Ekram317 4 года назад +4

    ከማዳም ማድ ቤት (ኩሽና) ሆኘ ሀይስኩል ወስዳችሁ መሀሳችሁኝ እኮ መትዝታ😭

  • @hanaayele20
    @hanaayele20 3 года назад +1

    Wow yeresawutn zefen bemula betam des yelal 🙏🙏🙏enamesegnalen

  • @tsegayohannes4233
    @tsegayohannes4233 4 года назад +2

    Awo ድምፅህ Grace አለው አመልህም ጥሩ ታዛዥነህ I appreciate u stay positive eyu ena fresh selam biyalew

  • @melleyabraham9459
    @melleyabraham9459 4 года назад +2

    Love ur voice(sheme)

  • @tsehaymegersa9081
    @tsehaymegersa9081 4 года назад +3

    በ90 ቹማ ማንም አይምጣብኝ ከሁኖቹ በምን ጣሙ 🥰

  • @hilinae512
    @hilinae512 4 года назад +2

    በዚ Pandemic እናንተን ባላገኝ ምን እሆን ነበር
    ሌላው እማ አዝጐኝ ነበር.... keep up

  • @semiramorad1963
    @semiramorad1963 4 года назад +11

    ይመቻቹ በትዝታ አጥለቀለቃቹሁን

  • @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ
    @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ 4 года назад +3

    ሽሜ በደረጄ ዱባለ ዘፈን ፍቅርህ ደርሶኛል

  • @obama9434
    @obama9434 4 года назад +2

    i loved ur reaction on dereje's music ,clip bitseru i am sure it is gonna be lit
    yimechachu!!

  • @annaannna6402
    @annaannna6402 4 года назад +2

    Thankyou guys! U made my day😘

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh 3 года назад +2

    ኡሉምነገረ
    በጊዜው ውበትነበረው
    ዛሬንና ትላትን ማሰብ ከባድነው
    ሽምዬ ስውድክ አደኛ🇪🇹🇪🇹🇱🇧😍😍

  • @gechbest1446
    @gechbest1446 4 года назад +2

    አብዱ ኪያር"ዞሮ ዞሮ አዳም" ሙዚቃ ቅንብር ዳግማዊ አሊ(መርካቶ ሰፈሬ የሚለውን አልበም ሙሉውን ያቀናበረው አሱ ነዉ።)

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +1

    ክሊፕ በኛ ጊዜ ቀረ😂😂😂😂 90ዎቹ😘💚💛❤ በነገራችን ላይ ሦስታችሁም ትመቹኛላችሁ የእውነት😍

  • @yoyoasefa4885
    @yoyoasefa4885 4 года назад +1

    ደስ ስትሉ በማርያም

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 года назад +1

    ውይ ድምፅህ ይገድላል በዛላይ በሳቅ ታጅቦ ይመቻቹ እኔማ ማሃል ላይ የተቀመጥከው ስወድክ በምክንያት ነው።።።።

  • @elshadayelshaday-ts7tf
    @elshadayelshaday-ts7tf 7 месяцев назад

    90 yeleyal ❤❤❤❤

  • @Melina-nd9ji
    @Melina-nd9ji 4 года назад +3

    90s music ❤

  • @hermelayohannis4637
    @hermelayohannis4637 3 года назад

    wow des yilal betzeta wesedachehun eko lemanengawm sheme gn yemusica lyric selemetechel yimeselengal demetseh yemiyamer yemeseleh abdukiyar yenem mercha nw gerami zefang nw ahun esum kenesancho ga abro siol yigebal

  • @obama9434
    @obama9434 4 года назад +1

    wuu...we want you to do the 90s again

  • @hillinakinfu7370
    @hillinakinfu7370 4 года назад +1

    Wow zare abeda

  • @mhairaj996
    @mhairaj996 4 года назад

    ምርጦችዬ መጣችሁ ለኛ ወጣቶች (3) አንደኛ አቦ ይመቻችሁ

  • @Randomvideos-yf4mm
    @Randomvideos-yf4mm 4 года назад +6

    ለ አብዱኪያር ክብር ያሬድ ነጉ ይገደልልን 😂 Jossy ደግሞ ምንሼ ነው በምግብ እየቀጡ ነዋ ያሳደጉት 🤔

  • @mintesnottekola5588
    @mintesnottekola5588 4 года назад +10

    ዛሬ ላይ ሆናቹ በሙዚቃው እና በዳንሱ ላይ mood ትይዛላቹ ። የምር አይነፋም ሁሉም ነገር በጊዜው ምርጥ ነው እሺ። i think you were child during dat time, so you do not have any memories ...dat is why u r laughing

  • @tsiongetaye7261
    @tsiongetaye7261 3 года назад

    The best show ❤❤❤😘😘😘😍😍

  • @ሀገረይ
    @ሀገረይ 6 месяцев назад

    እናተም ሙድ ትይዛለቹ በናታ ነበር ሙድ ማያዝ

  • @obama9434
    @obama9434 4 года назад +1

    lots of memories

  • @mahderaserse9718
    @mahderaserse9718 2 года назад

    Andegn siwudachu yemir😘

  • @sabaanday2567
    @sabaanday2567 4 года назад +1

    Ewnethn new betam desylal demtseh

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 4 года назад

    ጋዲዬ 💔😥😥😥😥😥ፍቅሬን አስታወሳችሁኝ ወላሂ ስደት አፈር ብላ

  • @fifidagi
    @fifidagi 3 года назад

    የማሀለኛው ዳንሰኛ ጌታር ተጫዋች ነው ለምን እንደደነሰ አላቅም

  • @merryamanu8548
    @merryamanu8548 4 года назад

    Das doro kere💃💃💃💃💃💃

  • @qatardoha9033
    @qatardoha9033 4 года назад

    Hi
    yne
    merthe
    90
    enamsegnlne
    .yne
    merthe

  • @haregkebede9814
    @haregkebede9814 4 года назад

    Ere fitachun tenafkachuhal eko Beteley fish😍

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 4 года назад +1

    ደጎ ዘመን 90

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +1

    ኸረ 90 ሙዚቃ ያበደ ነው ሚገርመው አብዛኙቹን ዘፋኞችን አላውቃቸውም ድምፃቸውን ዜማውም ግጥሙም የሚረሳ አይደለም

  • @mesayalmi4371
    @mesayalmi4371 4 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samman5371
    @samman5371 4 года назад +4

    Part 4

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 года назад +2

    ጆሲ እንዴት እንዳሳቀኝ

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 4 года назад

    ሀይልዬ 💔😥

  • @tsiongetaye7261
    @tsiongetaye7261 3 года назад

    ያበደ መንፍስ 🤣🤣🤣🤣😱😱

  • @1234Ermias
    @1234Ermias 4 года назад +1

    የጌዲ ክሊፕ ላይ ግን ዳንሰኞቹ ለራሳቸው ልላ ዘፈን በኤርፎን እየሰሙ ነው እንዴ ሚጨፍሩት? hw ya'all doing ?

  • @onelove7858
    @onelove7858 4 года назад +1

    😻😻😻

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 4 года назад +1

    🤴🏽🤴🏽🤴🏽❤️❤️❤️😂😂😂

  • @onelove7858
    @onelove7858 4 года назад +1

    Yemechachu

  • @mesayalmi4371
    @mesayalmi4371 4 года назад +1

    Yha zefe endi new enda ere lash bedemetu becha yeshal neber yemer

  • @bereketbeka5199
    @bereketbeka5199 2 года назад

    dimtsishn sisema sancho tz yilegnal man😬😄😄😄😛😛...gn music lay yaleshn tibeb adenkalew😗😘😛😑🤔🤭

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 4 года назад +5

    እረ ዴቫ ቪዲዮ ለቆዋል እርያክት አርጉልን😒😒

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 года назад +1

    ፈታ አረጋችሁኝ

  • @tinsaeassem4338
    @tinsaeassem4338 2 года назад

    Samvod??

  • @tadtab2
    @tadtab2 4 года назад +2

    Some advice if you care. please give some respect for the 90's. They are way better than these days music and most importantly we all have great memories associated with it. so saying bad stuff could routine your viewers.

  • @hanannure1762
    @hanannure1762 4 года назад

    Awo

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 года назад

    ይመቻችሁ ጉራግኛ ኦሴ ባሳ የሚለውን አቅርቡልን።
    ይህ ሽሜ ግን ድምጹ የሌለ ይመስጣል ለምን አትሞክርም? ፍርሽ ደግሞ ዝምታህ እዩ ሳቅህ ደግም ጨዋታህ ሆ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ይመቻችሁ ግን ለወደፊት ለየት ባለ መልኩ ከዚህ አሁን ከሚታቀርቡልን ነገር የተሻለ የሚያዝናና ብቻ ሳይሆን የሚያስተምር ብቻ ለየት ያለ እናንተን የሚመጥን ፕሮግራሞችን ለማቅረብ ብታስቡ ባይ ነኝ ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ

  • @Abnzr3es
    @Abnzr3es 3 года назад +1

    Are sheme 😆😆😆
    Kante dance ye abeba dessalegin danceroch ayishalim

  • @nahomgoitom3703
    @nahomgoitom3703 4 года назад +1

    Deva reaction

  • @LoveLove-gs9lr
    @LoveLove-gs9lr 3 года назад

    Egnam Koran benate yemr eskahun ssemaw ende ene enbaw yemimeta

  • @LoveLove-gs9lr
    @LoveLove-gs9lr 3 года назад

    Ere endesu eko yzfenu eko

  • @sisayzeleke7329
    @sisayzeleke7329 4 года назад +1

    sheme letota newdyy

  • @sebletesfaye14
    @sebletesfaye14 4 года назад

    Megelbabete GED nwe😂😂😂

  • @selamderess5071
    @selamderess5071 4 года назад +1

    Stazaznu

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 года назад

    ምድረ ፈታላ ሙድ ትይዛለህ እነሱ ባይሰሩላችሁ በማን አባታችሁ ትላጡ ነበር??? ጊዜው የሚፈቅደውን በጊዜው ሰርተዋል ድንጋዩ እስኪጎደጉድ ተጎልታችሁ ከምተቹ እስኪ አንዳች ነገር ፍጠሩ!!

  • @sofiaalshehhi2364
    @sofiaalshehhi2364 Год назад

    errrrr shemeee

  • @kitabsolomon6946
    @kitabsolomon6946 4 года назад +1

    Des setlu

  • @nigistkiboeze6665
    @nigistkiboeze6665 3 года назад

    እረ ለዝምተኛው ልጅ ሁሌ አብዱ ኪያር ይከፈትለት እናንተ busy ሆናችሁ ሲደንስ ያዝነው

  • @flowerkibr9258
    @flowerkibr9258 3 года назад

    ጆኒ ራጋ እንኳን ቀድሞ በመሰልጠን የአሁኑን የእናንተን ከንቱ ጀነሬሺን ይበልጣል ለምን አትሰሩበትም

  • @HhHh-iw7qy
    @HhHh-iw7qy 4 года назад +2

    ባለኮፍያ መላጣነአህደ

    • @HhHh-iw7qy
      @HhHh-iw7qy 4 года назад +2

      አመሠግናለሁ ገና ሥራ ጨርሺ እያየነሓችሁ ነው

  • @njrnjr2514
    @njrnjr2514 4 года назад +1

    ymchachew

  • @makmaksi6876
    @makmaksi6876 3 года назад

    ሱስ እኮ ናችሁ

  • @liyagetnet9185
    @liyagetnet9185 2 года назад

    ወይኔ ለፍለፋቹ ዝም በሉ እስቲ

  • @yemiabelete7340
    @yemiabelete7340 4 года назад +3

    ሽሜ ግን ቀበጥኮ ነህ

  • @obama9434
    @obama9434 4 года назад +1

    lots of memories