በልደቴ ቀን Hanna Yohannes:
HTML-код
- Опубликовано: 18 май 2022
- ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes Развлечения
ነገ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ please በቅዱስ ሚካኤል ቀን ስለተወለድኩ አቤት ደስታዬ ሀኒዬ መልካም ልደት የኔ ፍዲሻ
መልካም ልደት
መልካም ልደት
@@AliAli-sk3bm አሜን
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
መልካም ልደት😘😘😘
በተለይ "ወንድ ልጅ ለእናቱ" ♥️ጠበቃ ነው::
Betam engy yenam Lena new fiker yalbet
@@etsegenetegebru2323 መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 👍💪💘🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
😍
እስኪያገባ ነው ሴት ነች ለእናትዋ የምታስበው
@@astermengistu2500 እረ ካገባም ለናቱ ክብር አለዉ ግን ሁሉም አይደለም አዳዱ ካገባ ቡሀላ ይቀየራል 😏ስላጋጠመኝ ነዉ
ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያማረ ያድርግልሽ ከነልጅሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲመር ነውና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
የሚያምርና የተባረከ ልጅ አለሽ ፍቅራችሁም ደስ ይላል ተባረኩ።
እዚችው ቁጭ ብየ ሁለተኛ ልደትሽን አከበርሽ አቤት ቀኑ ሩጫው ይገርማል ሀኒየ እንኳን ተወለድሽ የኔ መልካም
በጣም ወላሂ እኔም እዝሁ ስደት ላይ ተቀምጨ ሁለተኛውን አከበረች ብቻ አላህምዱሊላ እናም እኮንም ተወለድሽ ሀኒቾ የኔ ውድ በጣምነው የማከብርሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ጥሩ አሳቢ
መልካም ልደት ሀኒቾ
ቤተሰብ እኛም እንደመር ግቡ
እረኔስ.የተወለድኩበትንም.ቀንአላቅ.ተገላገልኩኩ.ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
Enam. Wollahi. Edachiwu. Huletenga. Ldetan akeberku
ህመምተኞችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍውስልን ሀንዬ መልካም ልደት 🙏
Hani happy birthday ena demo pomi
Superholisever eyetemarn yeabsera mtibal lij tawkalek
ሀኒ መልከም ልደት
ምን አለ ሐንዬ ሁልጊዜ ከልጅሽ ጋር ብትሰሪ ወይኔ እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤
ያያ ዘልደታ እና ሀኒ አንድቀን ነዉ የተወለዳችሁ😍😍😍ደግሞ ሁለት ምርጦች💚💛❤🎂🎂🙏
የኔ ጣፍጭ ልጅ ስርአቱ ደስ ሲል ምርጥ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተስብ።
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ ውዴ
ሀኒቾ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከዉ ልጅሽን ጌታ በጥበቡ ያሳድግልሽ ጥሩ ተግባር ነዉ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💕😘
ሴቶችየ የወለደ ሰው ይጠቅማል ልጅ ዉለዱ ትልቁ የእግዚአብሔር ስጦታ ልጅነው ሀኒየ ታድለሽ አምላክ በሞገሱ ያሳድግልሽ ጣፋጭ ልጅ አለሽ 🥰🥰
የምር የተረጋጋ ጨዋ ልጅ የኔ ልጆችን የማይ ሁሉ ነው የመሠለኝ ተመስገን ልጆች እንዲህ ሲሆኑ ደስስስ ይላል ሀኒዬ መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽም በብዙ በረከቶች ይጎብኝ
ይገርማል በዚች ቀን ስንቶቹ መልካም ሰዎች ናቸው ይችን ምድር የተቀላቀሏት ደስስስ ሲል የእውነት
ሀንዬ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ ምርጧ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ❤❤❤🙏🙏🙏
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
አሜን ገንዬ
@@edlawittsegayekibret3385 እድልዬ የምወድሽ❤❤❤
ህመምተኞችን እመቤቴ ማርያም ከልጃ አማልዳ ታስምርልን የኔ መልካም ሀኒችዎ መልካም ልደት
የእኔ ቁምነገረኛ እህት እንኳን ተወለድሽ የእኔ አዲስ ነሽ ሁሌም እንኳን ተወለድሽ የተረሱትን ማስታወሰሽ አቤት ትህትና ልጅሽ በፈጣሪ ፍቅርን ኸክርስቶስ ትህትናን ኸማርያም የተማረ ነው በሞገስ ያሳድግልሽ
ዛሬ የቅዱስ ያሬድ አመታዊ በዐል ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏ሀኒ እንኳን ተወለድሽ 🥳🥳🥳
እንኳን ተወለድሽ ለዚች ቀን አደረሰሽ እህቴ ሃንዬ እማ ፍቅር ድንግል ማርያምያ ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ በሰላም በጤና የአመት ሰው ይበልሽ ስወድሽ
እንኳን ተወለድሽ ሀኒቾ በጣም ቆንጂዬ ልጅ ነው ያለሽ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ በጣም ታምራላችሁ ነፍ አመት ኑሩ አብራችሁ
ስታምሩ የኔ ምርጦች እናት እና ልጅ ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሪልን
ሐንየ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ የደስታ የጤና በስራሽም የእድገት ዘመን ይሑንልሽ።፣100አመት ያኑርሽ።
እንኳን አደረሰሽ ሀኒ የኔ ቆንጆ መታደል ነው አመቱን ሙሉ እንዳየውሽ ሁለተኛ አመትሽን አብሬ አከበርኩ ዘመንሽ ይባረክ የልጅሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ ውዴ
እናት መሆን መታደል ነዉ እኳን ተወለድሸ ቀሪ ዘመንሸ የተባረክ የተቀደሰ ይሁንልሸ ለቀጣይ አመት ሴት ልጂ ወልደሸ እምናይሸ ያድረገን የኛ እንቁ
ሀንዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም የልደት በአል ይሁንልሽ ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ደግሞም ብቸኛ አታድርጊው እህት እና ወንድምም እንዲኖረው ጥሩ ነው ሐንዬ
ልጁ ጥዋት ተነስቶ ጸሎት ሲያደርግ ደስ ሲል ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ ሀንዬ የኔ አስተዋይ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን😍
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ
ኢችናት ኢትዮጵያ 💚❤💛ጥላቻን አጥፎቶል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሀንዬ የኔ ማር እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት !!
ልጅሽ ደግሞ እንዴት ያለ ምግባረ ሰናይ የተላበሰ ነው ውይ በአይኔ ሙሉ ለማየት ሳሳሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ያሳድግልሽ
ሀኒዬ የኔ ለዩ እንኳን ተውለድሽ መልካም ልደት የእድሜ ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ አደሜሽን ሁሉ በደስታ ኑሪልን ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ታምራላቹ ጊዜው ግን ይሮጣር ካከበርሽ አመት ሆኖ ነው ግን ባለፈው አደል ኔ የላላው በተረፈው ወድድድድድድ
ክርስቶስ በዚህ መንገድ እንድንመላለስጰባዘዘን መንገድ ተጉዘሽ ስላሳየሽን ተባረኪ የታመሙትን የታሰሩትን የታረሱትን ያጡትን የተራብትን በማሰብ ሁሌም ሰንበትን በእንደዚህ እንድናሳልፍ አዞናል ትልቅ መልክትን ለዘመኑ ትውልድ አስተምረሻል
ሃንዬ እንኳንም ተወለድሽ !
❤💐❤
እንኳንም ይህን ወርቅዬ አስተዋይ ትሁት ልጅሽን ወለድሽ። 😍😍😍
ስታምሩ ።
በዚህም ዘመን አንዲህ እናቱን የሚንከባከብ ልጅ መውለድ ማሳደግ መታደል ነው።
ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ!
ከሠራሽበት በላይ የምትሰሪበት የምትባረኪበት ይሁን!
እንደምድር አሸዋ ዘሩ ይብዛ!
🙏🙏🙏
ሀንዬ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
ሀኔዬ እንክዋን ተወለድሽ ልጅሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ የተባረከ ልጅ ነው ያስታውቃል ሌላ በተረፈ መልካም ልደት👍👏
ሃኒ ቆንጆ ትልቅ ነገር ነዉ የስራሽዉ በዚህ እግዚኣብሄር የሰጠሽን ቀን ማክበርሽ ያከበርሽበት መንገድ ቦታዉን እራሱ ለሌሎች የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ማሳየትሽ ተባረኪ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዉ ዘመንሽ የሰላም የጤና የበረከት ይሁን ለልጆቹም እግዚኣብሄር ምህረቱን ይስጣቸዉ መልካም ልደት።
እንኳን ተወለድሽ ሀንዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ይባሰክ🙏🙏🙏❤️
መልካም ልደት ሀኒዬ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ!!!ባባዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ አሳ መሳይ!!!ሀኒየ ባባ ጎርምሶልሻል እህት ወይም ወንድም ያስፈልገዋል😍😍
እንኳ ተወለድሽ
የኔ ማር
እንኳን አደረሰሽ ሀንዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ የታመሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይማራቸው
ልጂሽ ሲያምር ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ አቺንም እረጂም እድሜ አላህ ይስጥሽ እማ ማለቴ ሀኒየ
ሐንየ እኔ መቸም ይሑን መቸም እንዳች መልካም ሠው የመሖን ምኞት አለኝ
እንኳንም ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ
እንኳን ተወለድሽልን ሐኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏ልጅሽ ሢያምር የኔድንቡሽቡሽ እድግ በል ሌሎች ከሐኒ ተማሩ እደዚሕ አይነት ቦታ ለነፍስ ዋጋ አለው
ዋዉ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ጌታ በሞገስና በጥበብ በማስተዋል ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ
መልካም ልደት 🎉🎉🎁🎁🌹🌹❤️❤️
ፍቅር የሆነልጂነው አላህ ያሳድግልሺ ሁሌም አብራችሁ በሰድስታችነው
ልጅ ብሎ ዝም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሺህ ያርገው ፍቅር የሆነ ልጅ ነእ ያለሽ
ሀና የኔእህት እግዚአብሔር ልጅሽን።ያሳድግልሽ
እንኳን ተወልድሼ ሀኒየ ልጀሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ ሀገረ ስገባ ባሽ ድስ ይለኝ ስወድሽ እናት ተመስሊኝ አለሽ💔♥️
እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ መልካም ሰው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏
ሀኒየ የልጅሽ ትትና ያስቀናል አቤት አስተዳደግ ደስ ይላል
Hannah happy birthday to you 🎂🎈🎂🎈🎂🎈. Wishing many more to come. Especially your son is a blessing and also your everlasting Gift. His voice is a music to the ear.
ሀኒቾ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቅን ልጅሽን አላህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስልሽ ሀንዬ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘
ወይይይ እኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!
እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️ባባዬ ውስጡ የተደበቀ ትልቅ ሰው አለ እሰይ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ድንግል ማርያም በጥበቡ ታሳድግልሽ ❤️❤️ባባዬን ሁልጊዜም እየያዝሽው ነይ ❤️
Happy Birthday!
Wishing you all the best!
Hope all your dreams come true.
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን ሀንዬ ምርጤ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
እንኳን ተወለድሽ👑👑👑 ሀኒዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
እንኳን ተወለድሽ ሀኔቾ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ምርጥ ልጅ አለሽ የተረጋጋ ሁሌ አብራችሁ ኑልን
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልን እማ
የኔ መልካም ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
ልጅሽንም የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታ በፀጋና በሞገስ ያሳድግልሽ!!!
ሀኒዬ የኔ ወርቅ የምወድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ኪዳነ ምሕረት ትባርክልሽ. ልጅሽን ኪዳነ ምሕረት ታሳድግልሽ. ደስ ሲል ጠዋት ተነሰረቶ ጸሎት ሲያደርግ ጎበዝ ልጅ.
ሀኒዬ መልካም ሰው ታድለሽ የተባረከ ልጅ ሰቶሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ......መልካም ልደት
OMG, በመጀመሪያ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ሐንየ 👑🍾🎂
ልጅሽን በጣም sweet የሆነ ልጅ አለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እንደ ሺ ይሁንልሽ አሜን
am from Eritrea love you
Happy birthday Hani 🎉🎁🎂 dese Yemel Leje Alesh Egzeyibeher Yasidegelesh 🙏
ፍፍፍፍፍፍ ልጂሺ ሲያምረ አላህ ያሣድግልሺ ሀኒየ መልካም ልዴት
ሀንየ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ
እንኳን ተወለሽ ሀኒ መልካም ልደት እና ልጅሽ ደስ ይላል ስረአቱ የታመሙት የድግል ማረያም ልጅ እየሱስ ይጎብኛቸዉ ።አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሀኒየ የኔ መልካም እንኳን ተወለዲሽ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጂሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስታስቀኑ ደስ ስትሉ ልጂ እናቱን እንዲህ ሲንከባከብ በዚህ እዲሜው እንዲህ የሆነ ትልልቅ ደርጃ ደርሶልሽ ደስ ብሎሽ ኑሪ የኔ ውዲዲዲዲዲዲዲዲ
የኔ መልካም ሰው እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ሀኒ❤❤❤❤
Happy birthday Hanna Enjoy your wonderful birthday great job Hanna.
መልካም ልደት ሀኒቾዬ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የእኔ ጀግና ልጅሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የሰጡ እጆችም የተባረኩ ይሁኑ ጥሩዬ ውዴ በወጣ ይተካ እህቴ።
Happy Birthday! this is the best birthday ever God bless you Hanna
ሐኑዬ እንኮንም ትወለድሽልን መልካም ልድት ቀረው ዘመንሽ የተባረክ ይሁን ልጀሽም በጣም ስርአት ያለው ልጀ ነው እግዚአብሔር ለትልቅ ደርጃ ያደርስልሽ
አስተዋይ ነሽ ሀንዬ!! እወድሻለው አሁን ደም ይበልጥ ወደድኩሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏
መልካም ልደት ሀንዬ ከነልጅሽ ተባረኪ🙏🏾🌺♥️
መልካም ልደት ሃኒቾ 💙💘💓 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💓💓💜💜
መልካም ልደት ሀንዬ ከነልጅሽ ተባረኪ እሜን እሜን እሜን
ሀገሬ ሳልገባ እዚው ቁጭ ብዬ ሁለተኛ ልደትሽን አየው ጊዜው ይሮጣል
እንኳን ተወለድሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ👑
Happy birthday hanna ekani tewelsh rejem amet ke lijish gar betammm nw yem wedsh kemer haniyeeee achi bagesh des yelnyal yene jena set happy birthday digam yene leuuu set🎁🎊🙏❤️
ሀንዬ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ጨዋ ልጅ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርስልሽ
ሀኒ እንኳን ተወለደሽ ቀሪ ዘመንሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና እግዚአብሔር ያኑርሽ🎂 እኔም ዛሬ ልደቴ ነው
ሀኒየ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንሽን ይባርክልሽ ከነሞላ ቤተሰብሽ የተቸገረን ማስታወስ ቀላል አደለም መታደል ነዉ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ሃንዬ እንኳን ተወለድሽ ሺ አመት ኑሪ ልጅሽ እንዴት ደስ ይላል እድግ ይበልልሽ እግዘአብሔር ይክፈልሽ ተባረኪ
ሀኒዬ እንኳንም ተወለድሽ ጌታ ልጅሽን በሞገስ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
መልካም ልደት ሀኒቾ
ለታመሙት እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቸው ኡፍፍፍ አይ ጤና
ሃንይዬ የኔ ቆንጆ እህት እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ የደርባባ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ልዑል እደግልኝ እርጋታው እግዚአብሔር ያሳድግህ
እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋው ያሳድግልሽ ሃኒ አንቼም ዘመንሽ ሁሉ የተሳካ ይሁን የወደቁትን ስላስታውሽ እግዚአብሔር በጸጋው በበረከቱ ያስታውስሽ በጣም ደስ ይላል አምናም በጣም ደስ ይል ነበር ።💐🌺💐💐💐💐🌺🌺
ሀኒ መልካም ሴት እድሜሽ ይርዘም የተባረክሽ ልጅሽን ፈጣሪ ትልቅ ደሰጃ ያድርሰው ልዩ ነሽ ሀኒ መልካም ልደት 100 አመት ኑሪልን
ሀኒዬ ከልጅሽ ጋር ስታምሩ እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ኑሪልን መልካም ሴት🎂🎉😍
እንኳንም ተወለድሽልኝ የኔ ጀግና መልካም ልደት ሀኒ ታድለሽ ማድረግም የተመረቀ ነው መስጠትን ያልታደለ ስላለ ልጅሽ ሽ ይሁንልሽ የኔ ውዳውድ
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የጤና የስኬት ይሁንልሽ። ልጅሽ ደሞ ስርዓቱ በጣም አርገሽ እንዳሳደግሽው ያስታውቃል ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏
ወንድም ነው ከእንግዲህ ልጅ ብቻ አይደለም እግዜአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ።
ሀኒቾ መልካም ልድት የኔ ልእልት። እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እመብርሃን መልካም ታደርግልሽ😍
Yene konjo yetbarekeh nahe wedey olve u anehenem legehem enwdaholen
Thank you very much for setting a good example. I hope many more people will join works like yours.
እንኳን ተወለድሸ ሀኒየ፧ መልካም ልደት ሰወድሸ እኮ እግዚአብሄር ይባርክሸ
ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ውድድድ 🎂🎂🎂🎂
ሀኒየ እንኳን ተወለድሺልን❤❤❤❤❤🌻መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 😍😍😍😍 ልጅሽንም ያሳድግልሽ❤🌻
መልካም ልደት ሃኒዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽንም እመብርሃን ታሳድግልሽ !!🙏🙏🙏🎂🎂❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሀኒዬ የተባረከ ልጅ ነው ያለሽ 🙏እረ ሀኒዬ እንደዚህ አይነት ልጅስ ደግመሽ ውለጅ 😍😍
Happy Brithday Haniye 🥳🥳🥳
Letamemu Egziabiher mehrt yawrdlachw 🙏
Beautiful family, Great mother and son relationship.
እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰
ሀንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ልኡል እግዚአብሄር ይባርክልሽ 🙏ባባዬም እመቤቴ ትጠብቅህ ታሳድግህ ጣፍጭ የሆንክ ልጅ በውነት በጣም ጨዋ ልጅ አለሽ ❤❤❤❤
መልካም ልደት ሀና እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከዉ መልካም መስራት ለራስ ነዉ እገዛብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ተባረኪ
ልጅሽ አይን አፋር ነው አላህ ግርማ ሞገስ ያልብስልሽ መልካም ልደት
ሃኒዬ እንኳን ተወለድሽ ሺህ አመት ኑሪልን ልጅሽን እመቤቴ ታሳድግል እድግ በልልን
ሀኒ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ። ባባዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።
እንኳን ተወለድሽ ሃንዬ በጣም ነው እምወድሽ፣ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር የሚከብርበት ልጅ ያድርግልሽ
Happy birthday hanicho God Bless you
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋💋😘
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ እመቤቴ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመናቹ ያማረ የ ታርግላቹ