I was in Ethiopia and the mountain of God in 2006 I will never be the same in Jesus name what a mighty God we serve praying for all of my brothers and sisters looking for the day I'll rejoice with you again on the streets of gold in heaven with our Jesus 👑
Praise the Lord Jesus! I speak english only but I am rejoicing in the Lord right now and speaking in tongues in the spirit. Would somebody please translate the words for me....
የሱስ ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ
የ10 ወር ልጄ ህፃን ሙሴ በዝህ መዝሙር ሲያሸበሽብ እና ሲያጨበጭብ ከማየት የበለጠ ነገር የለም
ይሄ መዝሙር ሲከፈት መረበሽ ይተዋል ካለበት በፍጥነት መጥቶ ይመለከታል
I was in Ethiopia and the mountain of God in 2006 I will never be the same in Jesus name what a mighty God we serve praying for all of my brothers and sisters looking for the day I'll rejoice with you again on the streets of gold in heaven with our Jesus 👑
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል😢😢🙏🙏 ኢየሱስ ይባካችሁ ❤❤❤
አሜን እልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌺🌺🌺❣️❣️❣️❣️❣️❣️
Jesus is OUR FATHER and pray the lord! Pray the lord for everything.
አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
አሜን አሜንንንንን
መጠራቴን ሳስብ መመረጤን ሳስብ ኦ መዳኔ ሳስብ
ኢየሱሴን ሳስብ
ሀሌሉያ ተመስገን
ተባረኩልኝ ጸጋውን ይብዛላችሁ እስከ ጽዮን እስከ ሽምግልና ይሸከማችሁ
Amen tebarku
ልክ ነው አሜን አሜን 💔🏃♀️
Ameen Ameen huli gizee naw mazamaree .....................oh madanene sasibi
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen geta yesusi Abizitoh ye barekachu lezelalem stagawun ye bizalachuuu tebareku
አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️
ኦ ሀሌ ሉያያያያ ተመስገንንንንንንንንንንንን....አባ አባ አባ ተመስገንንንንንንንንን ኦ ሀሌ ሉያያያያ
ዝም አልልም ተመስገንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል....ዘመናችሁ ይባረክ በመንፈስ ቅዱስ መንሳፈፍ ኦ ሀሌ ሉያያያያ
አሜን አሜን አሜን ጌታ የሱስ ተበረክ ሀሌሉያ
አሜን አሜን አሜን ❤❤
አሜን ክበር እየሱስ
Tebrekulig !!kidusi hizib yeteleyachu nachu!!
Ameeeen Ameen libe chakanaligni echamiralahu lela misgana
Geta.yesus.abizito.yebarekachu.tabarekuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤haleluyaaAmeeenAme
hallelujah hallelujah!!!
Amen amen 😭😭🙌🙌
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta yesus yebarekichuuu🤗🤗🤗🤗😢😢🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤💝💝💝
ameen, tebareku
#Wow spirit filled song am touched really...
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢😢😢🙏🙏👏👏👏
እየሱስ ይባርካችሁ, በጽሑፉን በተቀርቡ የበለጠ ላማራደት ይቀላል ..
@@tarikudukamo7633 we will work on it. thank you
Amen medanen mamareten sasibe eyesus yebarekachew tebareku 😭😭😭😭😭😭😭😭
አመንንንንን ገታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
Oh.haleluyaa.yezarewu.mayibali.inideti.Dasitaheni.yiwusadibigni.oh.yesusi❤❤.
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thank you Jesus for Everything
A visit you often in prayer and in the spirit of the holy Ghost.
አሜን አሜን አምን
AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN!!!
Praise the Lord Jesus! I speak english only but I am rejoicing in the Lord right now and speaking in tongues in the spirit. Would somebody please translate the words for me....
God bless you. And we will try.
Tamsge Yesuse
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ ይበረካችሁ
AMEN AMEN AMEN YESUS HALELUYA 😭😭😭😭🙏🙏
😭😭ሀሌ ሉየ🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Amen aemen yebarkachw
አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልል👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Haleluyaaaaaaa 🙏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻lelellelelelelelele
Amen Amen Amen God bless all
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።h
Amen amen
amen Amen Amen 🙏🙏
ማዳን ሳስብህ 😭😭😭
Amen
😭😭😭🛐
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑልኝ 👏👏
ሁሌም መዝሙራችሁ ይብርከኛል ግን ፁፍ ቢኖር በጣም ጥሩ ነበር ሁለተኛ ቁጥር አይሰማም ለዚህ new❤
Amnneeee Amnee🙏🙏🙏❤❤❤
አልል ልል ልል
እልልልልልልልልልልልልል
👑🔥👑🔥👑🔥👑🔥👑🔥👑🔥🙌💯
AMEN hallelujah
አሜን አሜን እየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏😢😢
ተባረኩልኝ እኛ የታደልን እዝቦች ነን ወራሾች 🙏🙏
ተበረኩ
Amen Amen Amen
His mercy endurance for ever!!!
Ameñnnññmmmmmm
እባካችሁ ከእና ጽሑፉ ብትለቁልን???
OK, we will write on the description section
Egizabiher kibiru yichemrachu
Ggzgber yibarkachu
amennnn
Amen tebarekulin geta eyesus etif dirib tsega bereket yibzalachu yabza zemenachu yibarek ❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ameeeeeen. Ameeeeen. Ameeeeeeeeeeeeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💔💔💔
ይህ እውነተኛ ክርስቲያናዊ እምነት አይደለም
What’s your evidence?
Endet awoki esh ewunatengawun asawukeng
Deuteronomy 6 (አማ) - ዘዳግም
4: እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤
Amen amen
ተበረኩ