100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን። ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ። በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ። 100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !
Dr. Abiy, you have a blessed, brilliant mentally. You are positive minded and implement the talk in action. You have also the knowledge about numerous things. What a prime minister Ethiopia has got!
Amazing!! I am deeply touched and also grateful to Dr. Abiy for his love and pride of his country!! Our country is a gift of God for all of us to enjoy!! I must also say that our leader is a true Ethiopian specimen. God bless him and God bless Ethiopia!!
It will bring a lot of income to the country & it create job opportunities for a lot of people . Most of the time when foreign peoples came to Ethiopia they go to Entoto . But there was no cafe or Resturant around there . But now if they have all this accessiblity . They will spend there money 💰 . Well done
This is really very good start and it has very nice place to visit. But since the area is covered with plants and when more and more people start coming here there will be some people make a mistake so I think it should have its own fire department up there.
abo ante eko leyu nekkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
Never heard of the inclusion of this project in the master plan. I remember that there were three rounds of the Addis Ababa City Master Plan during the EPRDF regime, and had a chance to attend a couple of sessions to discuss the plan, and had a copy of the document. I didn't see the Entoto Recreation Project there. Even if there was one, as the PM clearly put it, saying that it was planned, designed, or written is useless, unless you try to implement it, even a little portion of it, while you are in charge.
ማሻ አላህ
ሀገራችን እድህ የምታምር ናት
ሠላምሽን ያብዛው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
How lucky I'm to see such a pm in my life. 🇪🇹💪Big up Dr.
ኢትዮጵያ ውበቷንና ብልፅግናዋን እያረጋገጠች ነው። ዘመንህ ይባረክ መሪዬ።
አብቹዬ...🥰 አንተን መግለፅ ያቅተኛል እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ሰቶክ ምኞትን ተሳክቶ ያሳይህ በሁለት አመት ይሔንያህል ለውጥ ብቻ ጠላትህን ከእግርህ ስርይጣልልህ🙏
እረ የኛ መሪ እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክ ጠላትክን ከምድረበዳው ያጥፋልን
ሀቢቢ አብዬ የኔ መልካም የኔ ድንቅ የኔ ውድ አንተን መርጦ ለኢትዮጵያ መሪ ያደረገህ አሏህ ሀገራችንን ሊለውጣትና እንዳድስ በአለም ላይ አንደኛ ሊያደርጋት አስቦ ነው ኢንሻ አሏህ ሀገራችን በአለም አንደኛ ትሆንልናለች
በስደት ያለነውም ልጆቿ ተሰባስበን ሀገራችን ላይ እንኖራለን ያረብ ይህንን ብጥብጥ አንስተህ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ብልፅግና ለእናታችን እምዬ አድርግልን
ይህን አለማድነቅና አለማመስገን እንዴት ይቻላል?
እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ፣ የወደፊቱ ትውልድ ሲያመስግንህ ይኖራል።
Getu,, Ante Mehayem !dedeb !
Amen amen amen
@@abebe7532 እከክ
አንድ አሜሪካዊ ከ 21 አመት በፊት ኢትዪጲያ መጥቶ፡ እንጦጦን አሳይተነው፡ በጣም ተደንቆ፡ እዚህ ቤት ሰው እንዴት ሰርቶ አይኖርም ብሎ፡ ተደንቆ ኢትዪጲያ ቢኖር እንጦጦ ተራራ ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚኖር ተናግሮ ነበር። በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ሆነህ ይህን ድንቅ ስራ ከቤተመንግስቱ ፓርክ ጋር መስራትህ በእውነት ልትመሰገን ይገባሀል።
በጣም ደስ ይላል ይሄንን አይቶ አለማመስገን ይከብዳል 💖💖💖❤❤
I am Eritrean, I leave in Toronto my next vacation is Asmara I will share my vacation day to visit Addis Ababa , I was in Addis in 1987
So happy you welcome. Come and visit us!!
Dr.abiy betam yamral egzabher edmena tena yesth
Speechless I couldn't hold my tears it just amazing ......now I see hope for ethiopia
Great job thank you.
ዋውውውውውው የሚደንቅ ችሎታና እውቀት ያለህ ምርጥ ሰው ይህንን አለማድነቅ አይቻልም
ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ተባረክ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶህ አገሬን ከፍ አርጋት
እኛም ህዝቦችህ የምንረዳህ ያድርገን
100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን።
ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ።
በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ።
100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !
ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
I am just speechless about everything i see. Thank God we have such a leader like dr abiy.
ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ኩራትና ክብር ለአፍሪካ፣ ለአፍሪካ ክብር በሁሉም መስኮች ጠንካሮች ነን
Dr. Abiy ,I do not have enogh words to say. You are the best practical leader for Ethiopia. God bless you.
ጠቅላዩ እጅግ ቅን ከመሆኑ የተነሳ አርባ አመት አንድ እርምጃ መጓዝ ያቃታትን ሀገር በአራት ወር ከአለም ምርጥ ቦታዎች ተርታ ሊያስጠራት ሁኔታዎች ተሰካኩለት።
This is truly beautiful, I am so proud of my people! ETHIOPIA LE ZELALEM TINUR!
ADWA VICTORY AFRICAIN
amaizing...God bless u more our dr Aby...thankyou
💖💖💖💖💖💖💖💖💖
😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል
ደ/ር አቢ አህመድ እርሶን ለመግለጥ ቃላቶች ያጥሩኛል. እርሶን እና ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያኑርልን።
አብያችን ሽአመት ኑርልን
በጣም በጣም በጣም የሚገርም ለመግለፅ ቃላት ያጥራል ምን ዓይነት ድንቅ ሰው ነህ
I can’t wait to visit ENTOTO when I come back home. I am thankful to have you D/r Abiy 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 god bless you.💕💕💕
No words to dr abt just you are blessing to Ethiopia we love you
ዶ/ር አብይ ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ.................እስኪ በሆዳችሁ አሜን በሉ
እድሜህ ይርዘም አብይ ሀገሬ ትበልፅግ ጌታየ የሰው አውራዎችን አጥፍልን
ራእዩን በሰራ የተረጎመ።ሰርቶ የሚያሰራ፣በአጭር ጊዜ ይህን ያሳየን ጠላቶችናአደናቃፊዎች ፣ባይኖሩ ሰላም ባይነሱት ከጀግኖች ሰራተኞች የኢትዮጵያ ልጆች ጋር ዶ፣ርአብይ ተአምር ያሳየን ነበር።አላህ ይደግፍህ።ዘመንህ ይባረክ።
ልዮ ነህ አላህ ይጠብቅህ
በጣም ደስ ይላል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Glory to Ethiopia One Africa One Ethiopia
Dr. Abiy, you have a blessed, brilliant mentally. You are positive minded and implement the talk in action. You have also the knowledge about numerous things. What a prime minister Ethiopia has got!
they work well the constructors , I am proud of you since France , it is so nice courage Ethiopia you have value
Amazing!! I am deeply touched and also grateful to Dr. Abiy for his love and pride of his country!! Our country is a gift of God for all of us to enjoy!! I must also say that our leader is a true Ethiopian specimen. God bless him and God bless Ethiopia!!
በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ።
የአላህ ከስደት መልሰህ ሀገራችን ላይ አስደስተን
God bless Ethiopia♥♥🌟♥♥♥♠my Ethiopia is a very Nice in the world other countries love you my Ethiopia🌟🌠🌠♥🌟🌟🌟♥♥♥
THIS IS MY PM.THANK YOU DR ABIY
Beautiful!
አንተ የምትገርም የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ።ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሔር ይመስገን የምታኮራ የኢትዩጱያ መሬ ነህ። ሺ አመት ግዛን ምራን። ይገባሐል። ከኖርዊ እወድሀለሁ።
It will bring a lot of income to the country & it create job opportunities for a lot of people . Most of the time when foreign peoples came to Ethiopia they go to Entoto . But there was no cafe or Resturant around there . But now if they have all this accessiblity . They will spend there money 💰 . Well done
Thank you for looking at Norway!!!
ዶ./.ር አብይ በመጀመራያ ስለ እንጦጦ ፓርክም ሆነ ሸገር ማስዋብ ሳናመሰግኖት አናልፍም ግን እንጦጦ ፓርክ ያለው እራስቶራት ዋጋው በጣም የሰውን ኪስ ያማከለ አደለም በጣም ውድ ነው pls በዝቅተኛ ደረጃ ያለውን ሕዝብ የሚያገለግሉ መጠነኛ ሆቴል ይዘጋጅልን ልጆችን ይዞ የሚሄድ ቤተሰብ ሲዝናና አንድ ምግብ 500 ብር ከመጠጥ ውጭ አረ አብቹ ፊር አደለም ውድ ነው።
እሱ የሰራውና እየሰራ ያለው ለኢትዮጵያ ሀብታምና ለቱሪስት መፈንጫ ነው እስኪ የትኛው የኢትዮጵያ ደሃ ነው ፈረስ የሚጋልበው ደሀው ምግብ ነው የሚፈልገው በመጀመሪያ ለእገሪቷ ሰላም ነው የሚያስፈልገው
Love Ethiopian 🙏 That is what you call it job creation , He makes the tourists to spend.
ኢ ወሏህ ሰህ ሁላችንም ከዚህ ከስደት አለም ስንመለስ እድሜ ከሰንጠን ስለምንጎበኛት ለኛ ብቻ ሳይሆንም ሁሉም ኢትዮጲያ ህዝብ እንደ አቅሙ እንዲጎበኘው ዋጋውን እንዲያመጣጡኑት ያስፈልጋል
😂😂😂
Bedesta bezate aslekesege agere wedade meri 💚💛❤💚💛❤🌷🌷🌷🌷
Happy New Year 2021 from France I love you all may friend of Addis Ababa
በዘመኔ እዳተ አይነት መሪ ስላየሁ ፈጣሪን አመሰግናለሁ
NO words. Just WOW
,ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ። ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ። ኢትዮጵያ አምላክ አላት። መለሰ ዜናዊን ወሰዶ አንተን የሰጣት።እድሜና ጤና ይሰጥህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
Wow doctor abiy Denke sew nehe
selante kalate yelegnm fetari selamehen yabzaw....🙏🙏🙏🙏
Wow wow ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃላት ያጥረኛል ምንእንደምልህ አላውቅም
Ur Dream is big God help our country.🙏
ሲያምር የኛ ጀግና አብይ
አየሩ ደሥ ይላል
ማለም፡ማቀድ፡መትጋት። ተመስገን፡ነው።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
11:35
Good jobYou are our king 🤴 Becha ye oromo ametse meanesute serate asiyezelin
Beljoheh agegewe dr ABYI 100 gezan tebareke 💚💛❤💚💛❤hagerahen wedade mere nehe edelgohe nen .LEBE YALEWE LEB YIBELE
I love it good job 👏🏽 All the material the used is eco friendly & it represent Ethiopian arts & creativity .
ADWA VICTORY AFRICAIN
አብቾ ጀግና ልክ እንዳታ ውብ አድርገኸዋል ይመችህ
ተባረክ
Alhmedlillhe
D/r Abye 1000 Amye Negselne💚💛❤💚💛❤💚💛❤0
እናመሰግናለን አንተ መሪ ነህ በቃ ኢንሻ አላህ እኔ ሀገሬ ስገባ የምችለው አደርጋለሁ ሁላችንም
እግዚኣብሄር ከኣንተ ጋር ይሁን ዶክቶር ኣቢ
እንጦጦ በጣም በጣም የተቀደሰ ቦታ ነው
የሚገርመው አፄ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱ በዘመናቸው ንግስናን የተቀበሉበት ቦታ እንጦጦ ማርያም ነው።
የሚገርመው በዘመኑ እንጦጦን የመሰረቱት ንጉሶቻችን ይህንን ቦታ ከዳር እስከዳር በጣም በሚገርም የባህር ዛፍ የተዋበ ቦታ ነው ።
ለሁሉም ግዜ አለው ነው የሚባለው የሰው ልጅ ይሞታል ታሪክና መልካም ስራ ግን ለዘላለም ይኖራል ነው የሚባለው።
ይኸው ዛሬ ጥንት በዘመናቸው እንጦጦን የመሰረቱት የሀገር የታሪክ ባለውለታዋች ዘመናትን ተሻግሮ ህልማቸው እውን ሆነ።
አነሱ በዘመናቸው ያለሙትን ዛሬ እውን ሆነ በእውቀትና ሀገርን በሚወዱ ልክ አንደአብይ አይነቶች እውን አደረጉት።
ብቻ ፍፃሜው ይመር።
ያው እንደውሎ ሀብሻ የመንቀፍ የማጥላላት የማድነቅ በሽታ ቢኖርብኝም ዛሬ ግን ለማድነቅ ለማመስግነ ተገደድኩ
Ethiopia gave birth to het son the real king after long struggles.
Abiyot = Menilik III
Wow really amazing job Mr. Prime minister Abiy Ahmed.
This is really very good start and it has very nice place to visit. But since the area is covered with plants and when more and more people start coming here there will be some people make a mistake so I think it should have its own fire department up there.
yene eneku meri be 100000 amet 1 gizem endante ayenet chenekelat yalew sew ayetayem! amelak zemenehen yebarek
ተደምረናል ተደማምረናል ሀቢቢ
Our beloved person Abiichuu
ያገራችን እዝብ የሚበላ ና ሰላም ነው የሚፈልገው ይልቁኑስ ገበሬዎችን አበረታታ ለእዝቡ ደንነት በሰላም ወቶ በሰላም መግባት አለበት በዚላይ መጀመርያ ስራ ማንም ሰው በባዶ ኦዱ እየተሳቀቀ እዛ ጫካ ውስጥ ፈረስ አይጋልብም
በዚህ ሰዐት ስለ ጀግና መሪያች በመጥፎ ሚያነሳ ሸይጣንና ኢትዮ ጠላት ብቻ ነው💚💛🇹🇷🇪🇷🇹🇷🙏
Wow Amazing 👍 my next vacation
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed may Allah protect my country forever🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️❤🕌✅
ይገርማል ኖርዌይን እንደምታነሳ አለወኩም ነበር። ግን ደስ አለኝ ያልከው ስለኖርዌይ ትክክል ነው። ኢትዪጵያን ይወዳሉ ብዙም ይመጣሉ።እግዚአብሔር ያለውን አድርጋል።
Beautiful Abyssinia
አቤት እግዚአብሄር ይባርካችሁ
c'est vraiment Grant et beau Entoto Park j'ai promis de voyager au terre d'Abyssinie
Norelene edmana tana ysetk 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️👍🏻🥰🥰
ሀገሬ ናፈቀችኝ ከዚ በላይ የሚያስደስት ሀገር ወዳድ መንግስትና ትውልድ ይብዛልን!
ምንእንደምልህ ቃላት ያጥረኛል
I like the idea though. It is beautiful. I hope it is safe.
What was the budget?
Dr abiye thank you so much
E/r yebarkik Dr Abiyachin beretalin fetar mekenawnen yestki
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💚💛❤👌👌💐🙏🙏💐
ነብሱ ዋናው ሰላም ነው ይህ ሰላም ከሌለ እንኳን እንጦጦ ተራራ ወጥተህ መዝናናት ይቅርና ገበያም ደርሰህ ለመመለስ አሳር ነው። መሰራቱ ጥሩ ነው ግን የሰው ህይወት ይቀድማል። የኦሮሞ የወላይታ ህዝብ እያለቀ እየተገደለ ነው።
Jil weyane
ትክክል
ሰዎች ከመስራት ይልቅ ሰዉን አስገድሎ ስልጣን መፈለጋቸዉን ለዚህም አላማ ሳያስብ በስሜት የሚነዳ ተባባሪ ማግኘታቸዉ ነዉ።ፓለቲካ ና የአማርኛ ሰዋስዉ አንድ ናቸዉ ሰሙን ብቻ ሳይሆን ወርቍንም መረዳት ያስፈልግል ወንድሜ።
እውቀትህ ሱመዘን አገር መምራት ትችላለህ በተለይ ቋንቋህ ኢትዮጵያን ሳይሆን አለምንትመራበታለህ ነፍሱ የምትለውማ አይጣል
@@asfawabebe5938 አማርኛ አስተማሪነትህን በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ተጠቀምክበትሳ
አቶ ሙራድ ዳውድ በቤተ መንግስት እውቀቴን በመጠቀም በሰላም በታማኝነት አሻራዬን አሳርፋለሁ።
abo ante eko leyu nekkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
🙄👈🤔☹️☹️☹️☹️🤨
Abiy Yiyeeee widid enes Kal Atawilki
This was master plan before abiy came to power but still cool and nice this nothing we need to work harder than this
Never heard of the inclusion of this project in the master plan. I remember that there were three rounds of the Addis Ababa City Master Plan during the EPRDF regime, and had a chance to attend a couple of sessions to discuss the plan, and had a copy of the document. I didn't see the Entoto Recreation Project there. Even if there was one, as the PM clearly put it, saying that it was planned, designed, or written is useless, unless you try to implement it, even a little portion of it, while you are in charge.
Dear abiy I have no idea 💞💖❤💝
መሽአሏህ
ኢትዮጵያ ስትፈጠር የግዛብሄር ሃገር ናት ደሢል.የኦርቶዶክስ ልጆች
ዶ/ር ኣቢ እንያለን ኢትዮጵያ ከሚመጣት ችግር ከናገፍካት እዛ ቀን እንያለን ።
Wow