Veronica Adane - ምን ልሁን - Menlehun (New Ethiopian Music 2024)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Music video by Veronica Adane performing ምን ልሁን - Menlehun (New Ethiopian Music 2024).

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @zelalemtedla16
    @zelalemtedla16 5 месяцев назад +110

    እመኑኝ በህይወቱ ሙዚቃ አዳምጦ የማያውቅ ሰው እና ሙዚቃ የማይወድ ሰው ይህን ሙዚቃ እንደምንም 10 ሰከንድ እንዲያዳምጥ ካደረጋችሁት ሙሉ አልበሙን እየደጋገመ ያዳምጣል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @getuestu7646
      @getuestu7646 5 месяцев назад +5

      yemir1gna

    • @dagimkefene4198
      @dagimkefene4198 4 месяца назад +2

      Ere ene gin 1 musicawa bicha nw yetemechegn😅

    • @QtrDoha-t5y
      @QtrDoha-t5y 4 месяца назад +1

      የምር ምን ልሁን እና ልመን ወይ ይለያል እኔን ተቆጣጥሮኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mukubanti6778
      @mukubanti6778 Месяц назад

      ትክክል

  • @alayemayehunegussia6085
    @alayemayehunegussia6085 5 месяцев назад +11

    Veronica
    Skilled, educated, father lover singer, this is my first time comment on Ethiopian music singers.
    I strongly appreciate the great value that you gave for the contribution of your father for your today musical talent and appearance,the music that you have played for your also represent me as a similar model as a result my lovely daughter pointed that this Veronica music is for you, yes really for me.
    Thank you Veronica for the value that you gave for real fathers in this planet.

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 месяцев назад +33

    የኛ ወርቅ ቬሮ ❤🌹 እንወድሻለን እናመሰግናለን .... ዋው ምንም የሚመረጥ የለውም በቃ ዝም ብሎ ሙሉውን መኮምኮም ብቻ

  • @fikreamlak
    @fikreamlak 5 месяцев назад +7

    Love you so much Veronica!

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 5 месяцев назад +4

    አሌክ የዋህ እና ደግ ልጄ ነበር መጭው ዘመን የደስታ ይሁንልህ እንኮን ላገርህ አበቃህ ❤

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 3 месяца назад +2

    ወደድኩት ይህን ሙዚቃ

  • @YeabsraMesfin-j1i
    @YeabsraMesfin-j1i 5 месяцев назад +17

    She is the most displined and talented Artist I have ever seen. Thank you with big respect and love.

  • @amsalemekonnen4652
    @amsalemekonnen4652 4 месяца назад +4

    I love you my sweet, ጀግና ነሽ። ከሁሉም በላይ ለአባትሽ ያለሽን ክብር አደንቅልሻለሁ። አመጣጡን የማይረሳ አካሄዱ አይጠፋውም። በርቺ

  • @abkruss
    @abkruss 5 месяцев назад +7

    ከመጀመሪያ Album አይጠበቅም ትችያለሽ ወደነዋል (playlist ውስጥ አርጊው ሙሉ Album ለመስማት ይመቻል)

  • @wdasiisayas5625
    @wdasiisayas5625 5 месяцев назад +6

    ገባገባ ብላችሁ ይቺን ጠካራ እና ልበ ቀና የሆነች ጀግና እናበረታታ ትችያለሽ በጣም ትችያለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yehualasht
    @Yehualasht 5 месяцев назад +8

    ይኽ ትራክ ነፍስ ያለው ነው፤ የሙዚቃ ጣዕም እንዲህ ሲጣፍጥ ዘመን ይሻገራል!!

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 5 месяцев назад +5

    ዋው ምርጥ ነው
    የታላቹህ የቬሮኒካ
    ወዳጆች
    ምርጥ ነው ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም
    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mahdermahder-p5f
    @Mahdermahder-p5f 5 месяцев назад +12

    በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ቃላት ያንሠኛል😢😢

  • @AbitiYeEmuye
    @AbitiYeEmuye 5 месяцев назад +11

    በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
    ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
    ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ

  • @HaiatH
    @HaiatH 5 месяцев назад +4

    ምንም አይነት አድናቆት አይገልፅሽም የዘሙ ኮኮብ ብየሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 5 месяцев назад +3

    በተለይ ምን ልሁን በጣም ተመችቶኛል የምሬን ነው እስካሁን ደጋግሜ እሱንና ልመን ወይ የሚለውን ነው እየሰማሁት ያለሁት

  • @DFLIGHTTIPS
    @DFLIGHTTIPS 5 месяцев назад +52

    ይህንን ግጥም ለፃፈው ሰው አድናቆቴን አድርሱልኝ!
    ምርጥ ታሪክ፣ ያበደ ግጥም፣ ቆንጆ ዜማ፣ ውብ ድምፅ!

  • @Ahaztube
    @Ahaztube 5 месяцев назад +53

    በጣም ነው የምወድሽ በጉጉት እየጠበኩ ነው።
    (''ልጅ ማይክ ሁለተኛ አልበሙን ትንሽ ግጥሙን ቀየር አድርጎ ቁጥር 3 ብሎ አውጥቶታል አሉ)
    ቬሮኒካን የምትወዱ አላችሁ??

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 месяцев назад

      ኪኪኪ ልጅ ማይክ ነው ጅል ማይክ 🤣🤣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 5 месяцев назад +5

      አዱን ለማድነቅ አዱን መናቅ እውቀት አደለም :: እና ደሞ እደመደር ሴት አሉ አሉ አትበይ 😔

    • @sodffgggyt
      @sodffgggyt 5 месяцев назад

      Veronica konjo album new yeserachew enamesegnatalen.
      gen esuan lemadnek lela mesadeb betam ye mewred melket new ........Taremi , temekeri @Ahaztube

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 месяцев назад

      @@sodffgggyt
      አንተም ተነፋ ... እና አንድ አይነት አር አር የሚል ለቅሶ ይዞ ይመጣል እንዴ ጆሮ መጫወቻ መሰለው በክት አንተም በክት ነህ

    • @sodffgggyt
      @sodffgggyt 5 месяцев назад

      @@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 😂😂😂 yewnet endezih yewered astesaseb madabereh liyasmesegneh yegebal 😂😂😂
      teretehen adenkalehu..........yaw ye tmehert derejah ke ene betam yanese endemihon bemaseb , be amargna tergume new yatsafkulh wedaje 😂😂😂 ayzoh

  • @belayneshmenber-u4i
    @belayneshmenber-u4i Месяц назад +1

    ሁሌም እወድሻአለሁ ማዳምጠዉ ያንችን ሙዚቃ ብቻ ነዉ በገኝሽ ዉይ❤❤❤❤❤

  • @JajaOkacho
    @JajaOkacho 5 месяцев назад +33

    Veronica adana ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለሽም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ የአዳነ ልጅ❤

  • @henoktamiru1394
    @henoktamiru1394 5 месяцев назад +12

    ወንዲ ማክ አስለቅሶኝ ነበረ እምባየን አበስሽልኝ የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ ❤ love you veraye

  • @AmanuelMequanenet
    @AmanuelMequanenet 4 месяца назад +6

    ከትልቅ ዘፋኝጋ መዋል እይህ ነዉ ዉጤቱ ቬሮንካ ክበሪለን ❤❤

  • @HaymanotDerbe
    @HaymanotDerbe 3 месяца назад +2

    ewnetun lemenager ye 90's album eyesemahu nw eyemeselegn yalew thank u expression 👏👏👏

  • @edledesalegn
    @edledesalegn 5 месяцев назад +7

    የኔ አበባ ምን ልበልሽ እመቤቴን ❤❤❤❤❤በቃ መድሀኒአለም ደስታሽን እጥፍ ድርብ ያድርገዉ

  • @firehiwotwude6483
    @firehiwotwude6483 5 месяцев назад +3

    Thank you for great quality music! I really love all of them.

  • @eyuas-l7y
    @eyuas-l7y 5 месяцев назад +12

    የኔ ጀግና ልባም ሴት ያባቷ ልጅ መልካም ስራ ይሁንልሽ ፈጣሪ ከጠበቅሽው በላይ የምትደሰችበት አልበም ይሁንልሽ ሁሌም ስኬትን ያጎናፅፍሽ🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamrwitegetuSamri
    @SamrwitegetuSamri 5 месяцев назад +1

    አሁን ላይ ያለሁበትን ስሜት ነዉ የዘፈንሽዉ😢😢 ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ትችያለሽ በጣም ነዉ ምወድሽ ክበሪልኝ👏

  • @official_birukbk1719
    @official_birukbk1719 5 месяцев назад +4

    ምንም አትሁኝብን ❤❤❤❤❤ተመችቶኛል በርቺልን እናመሰግናለን

  • @ጀMAL
    @ጀMAL 5 месяцев назад +1

    ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ተካ እንኳን ደስ! አለሽ ደስ ስላለሽ እኔም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በደስታ ኑሪ 💝💝💝
    🙏🙏🙏

  • @eyobmitiku-e1u
    @eyobmitiku-e1u 4 месяца назад +4

    veryyy በጣም ተመቸሽኝ የተለያየዋት girl friend አለችኝ!!!ብዙ ጊዜ ተደውላለች ግን ጥፋቷንይቅር ማለት አልቻልኩም ግን በጣም ነው የምወዳት!!!

  • @zelalemkebede-g4b
    @zelalemkebede-g4b 4 месяца назад +1

    Hear Me Veronika, I listened to the whole album for 11 days, what kind of talent, what kind of voice is different. 17, you are right, now is the time for others to learn from you. Thank you for everything you have done.

  • @yaredyaya
    @yaredyaya 5 месяцев назад +3

    Wuw❤ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት የምሰማውም። በጣም አሪፈ አልበም ነው የሰጠሽን።በተለይ "ምን ልሁን" 1ኛ

  • @hossanahossy8795
    @hossanahossy8795 5 месяцев назад +1

    ምን ልሁን❤

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 5 месяцев назад +16

    ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራችን ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤

  • @saloanabas
    @saloanabas 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ምወደው ሙዚቃ

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 5 месяцев назад +111

    ፍትህ ለሔቨን 😢 ለመላው ሴቶች
    የኔ ልባም እንካን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏🙏🤍🤍

    • @amexman19
      @amexman19 5 месяцев назад

      25 year this is justice

    • @MogesEnyew
      @MogesEnyew 3 месяца назад

      አንቺ ገልቱ ከፌቨን በፊት ስንት ህፃናት ተደፍረዋል ለነሱም ድምፅ ብቶኚ የት በደረስን የብልፅግና አጀንዳ አራጋቢ ከምቶኚ።

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 5 месяцев назад +1

    ዋውውው👌💝💐

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 месяцев назад +5

    ዋው ምረጥ ምረጥ ሰራ ነው ቃላት ያንሠኛል ቬሮንኻ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 5 месяцев назад

    ዋው ድምፅ 👏👏👏👏👏

  • @Gena-t8e
    @Gena-t8e 5 месяцев назад +4

    Im from sudan i love it Ethiopian music

  • @tesfayeeliase4437
    @tesfayeeliase4437 3 месяца назад +1

    very nice music....lovely sing and ...........keep it up

  • @esralebeyene7702
    @esralebeyene7702 5 месяцев назад +6

    ቬሩዬ የእኔ ንግሰት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ❤የእኔ ኩሩ ጠንካራ የሴት ኩራት Good Luck queen lproud of you 👏🏾

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 5 месяцев назад

    ዋው

  • @MekdesTekle-c1l
    @MekdesTekle-c1l 5 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤የኔ ቆጆ ደስ ስቲ እኮ

  • @SmilingAbyssinianCat-od9zv
    @SmilingAbyssinianCat-od9zv 5 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነው ❤️❤️❤️❤️👍🌹🌹

  • @tsegi_design
    @tsegi_design 5 месяцев назад +84

    እንደዚህ በጉጉት የጠበቅሁት አልበም የለም መልካም እድል

  • @muluaklilu4716
    @muluaklilu4716 2 месяца назад

    Just amazing ❤

  • @Hirutbekel-l5k
    @Hirutbekel-l5k 5 месяцев назад +41

    😢😢እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ልሁን አባቴ አንተን ናፈኩኝ 😢😢መሞትህን ማመን አልቻልኩም 💔💔💔💔😢😢

  • @SemuAbdu-x9q
    @SemuAbdu-x9q 4 месяца назад

    በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ❤❤❤

  • @Josi560
    @Josi560 4 месяца назад +5

    የሚስቴ ምርጫ ነው ገብዛኝ በደምብ እየሰምሁት ነው❤

  • @tesfayenigussie8601
    @tesfayenigussie8601 5 месяцев назад

    ልዩ ስራ! ለወዳጅ የሚጋበዝ ....!

  • @EsayasEsayas-o5d
    @EsayasEsayas-o5d 5 месяцев назад +20

    ይሄን ያህል ያስጠበቀን ከባድ ስራ መሆን አለበት

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 месяцев назад

    ውዴን የሚጠላ በምድርም በሰማይም የታሰረ ይሁን !!

  • @HagosNeayeWeldehawaria
    @HagosNeayeWeldehawaria 4 месяца назад +4

    ይህንን ኮሜንት እምፅፍልሽ መቀሌ ሁኜ ነው ቬሮኒካ እህቴ 1.በጣም በራስሽ የምትተማመኚ ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ እግዛብሄር ይመስገን 2. ሰውን አዳምጠሽ መረዳትና መርዳት ስለምትችይ እግዛብሄር ይመስገን 3. ያንቺ ሂወት ታሪክ ብዙ ያልተነገረ ግን ደሞ ሂወት ታሪክሽ ከተነገረ ለብዙ ወጣቶች አስተማሪና ተስፋ ሊሆን የሚችል አቅም ስላለው እግዛብሄር ይመስገን 4. ነፃነትሽና ለተጎዱ ሰዎች ድምፅ መሆንሽና እዛ ላይ ጠንካራ ሴት መሆንሽ እግዛብሄር ይመስገን። እችን ብየ ትግራይ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ወገኖች አሉ እነሱን ብትጎበኛቸው ደስ ይለኛል እህቴ በጣም አከብርሻለው አባትሽንም በጣም ነው የማከብረው አንችን ለማሳደግ የወሰደው መስዋእትነት ባንቺ ላይ ይገለፃል ከዚ በተረፈ አልበምሽ ይጣፍጣል በዚው ቀጥይበት የኔ እናት ቻው

  • @BayushJudey
    @BayushJudey 5 месяцев назад

    ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ቪድዮ ዜማ ድምፅ አንደኛ እንደኔ ሙዚቃ የተመቻቹ❤❤❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 5 месяцев назад +1

    ዋውውውውው መልካም እድልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @BlenSemaw
    @BlenSemaw 5 месяцев назад +5

    የኔ ውድ የሰው ልክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @amaregeremew
    @amaregeremew 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ትችያለሽ ቬሮኒካ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @JoneMane-pt2db
    @JoneMane-pt2db 5 месяцев назад +5

    በስደት ያለቹ ያገር ልጆች በሠላም ላገራችን ያብቃን

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 5 месяцев назад

    ስጣፍጥ ❤❤❤❤

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 5 месяцев назад +8

    2017 አዲሱ አመት ሠላሙን ይላክልን ዘርን ያጥፋልን አንድነት ይላክልን ቤሮኒካ ጥሩ አልበም እንደሚሆን እንጠብቃለን መልካሙን ሁሉ ላንች

  • @RitaK877
    @RitaK877 5 месяцев назад

    በጣም በጣም ምርጥ ሰራ ነው ቃላት ያንሠየኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 5 месяцев назад +5

    አቦ ይመችሽ!!! ሁሉንም ለሜዳመጥ ሞከርኩኝ፤ ማበላለጥ ይቸግራል። በተለይም "ምን ልሁን" እና "ጎኔ ደር" ሙዚቃዎችሽ 👍👍👍👍👍በርቺልን!!!!! 👍👍👍👍👍

  • @SaraWubalem
    @SaraWubalem 5 месяцев назад

    ምን ልሁን እኔ ዋዋ❤❤

  • @ozilarsenaltube4007
    @ozilarsenaltube4007 5 месяцев назад +4

    ብቻዬን አይቼ 1M የሚገባ ቢሆን ይሄ ሙዚቃ ይገባ ነበር❤❤❤❤❤

  • @mimigirma5894
    @mimigirma5894 5 месяцев назад

    ያበደ❤

  • @tesfayeyehualeshet4410
    @tesfayeyehualeshet4410 5 месяцев назад +22

    ያ !የምንወደው
    ያ! የምንናፍቀው
    ያ! ትዝ የሚለን
    ትዝታ የሆነው
    ዜማ ና ግጥም
    ሙዚቃና ሪትም
    ያ !ሁሉን ያስማማው
    ማንንም የማይመስለው
    ለማንም ያልወገነው
    በብራማ ገመድ
    በግራጫ ታስሮ
    ይኽው ቀረበልን
    በበስንኝ ተቋጥሮ
    በዜማ ተጠምቆ
    ሁኖ በወርቅ በማሰሮ

  • @HakingHaking-s9y
    @HakingHaking-s9y 5 месяцев назад

    ዋው🎉🎉🎉

  • @FasikaTeklu-s3f
    @FasikaTeklu-s3f 5 месяцев назад +5

    አባቴ ብላችሁ ለምትጠሩ ሴቶች ለናተ ይሁን መታሰቢያነቱ❤

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 5 месяцев назад +2

    ምን ልሁን 🙈 ከባድ ነው ጌታን😢 በቃ ትችያለሽ እኛንም አተረማመሽን እኮ

  • @AmenTklye
    @AmenTklye 5 месяцев назад +4

    ግዜዉ ያንቺ ነዉ ያበደ ነዉ

  • @HaeaDodjdidhdidheidehdodnd
    @HaeaDodjdidhdidheidehdodnd 5 месяцев назад

    ትችያለሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @issui140
    @issui140 5 месяцев назад +178

    ቬሩዬ በጣም ነው ምወድሽ የምትወዷት ብቻ ለታሪክ ከፍተኛ ላይክ እንስራ

  • @MartaAssefa-x4r
    @MartaAssefa-x4r 5 месяцев назад

    ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Oziyanmedia-m9s
    @Oziyanmedia-m9s 5 месяцев назад +34

    እስኪ ለ ቬሮኒካ 👍

  • @asterayenew3238
    @asterayenew3238 5 месяцев назад

    ሚገርም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hisglisbae
    @user-hisglisbae 5 месяцев назад +8

    አሁን ለዚህ ዘፈን ቶሎ music video ስሪለት 😢

  • @AbrahamAbay-dt8js
    @AbrahamAbay-dt8js 5 месяцев назад

    በጣም የወደድኩት ሙዚቃ 💚💛❤

  • @HaiatH
    @HaiatH 5 месяцев назад +5

    በፍቅር የታመመሁሉ ከግዲህ ፈጣሪ ይርዳችሁ እዳመጣችሁ እዳትታመሙ😊

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 месяцев назад +18

    ቬራ ሰው ነሽ ከልብሽ❤❤❤❤❤❤❤ ለሔቨን ፍትህ ስለጠየቅሽ ከልቤ አከበርኩሽ ፍትህ ለሔቨን

  • @ArmaniHALK-s2t
    @ArmaniHALK-s2t 5 месяцев назад +1

    አቤት ድምፅ ኑሪልን ለኛ አድናቂዎችሽ እንወድሻለን በጣም ❤❤❤❤

  • @kiflematiyos8084
    @kiflematiyos8084 5 месяцев назад +12

    90ዎቹን መስለዋል የዘንደሮዎቹም አከታተሉብን ኢኮ ምርጦቹንVeronica you the best.
    😍💞❤❤❤❤❤💓

  • @LubnaSiraj-be9nr
    @LubnaSiraj-be9nr 5 месяцев назад

    የኔ ልዮ🥰🥰🥰🥰

  • @neba1034
    @neba1034 5 месяцев назад +579

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @SleepyHoldingCards-or3nh
    @SleepyHoldingCards-or3nh 4 месяца назад

    በጣም ነው የወድኩት ቪዬ ኑሪልን🌹🥀🌹💛

  • @kidestkifle1158
    @kidestkifle1158 5 месяцев назад +4

    የሴት ጀግና ሁሉም የሚያምርብሽ😘😘😘😘😘

  • @biman7567
    @biman7567 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @EldanaFeyisa
    @EldanaFeyisa 5 месяцев назад +9

    Setochiye like argu esk set le set enkum❤🎉

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 5 месяцев назад

    አንድም ሳይቀር ሁሉንም ነው ያወረድኩት በጣም አሪፍ ነው በርቺ ጎበዝ

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 5 месяцев назад +5

    ቬሮዬ የኔ ውድ መልካም እድል ለኔ ሁሌም አንደኛዬ ነሽ❤❤❤❤❤❤ድምፅሽ👌👌👌❤

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 5 месяцев назад

    ምርጥ ሰራ ነው ቬሮየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedAbdo-pu7le
    @MohammedAbdo-pu7le 5 месяцев назад +23

    በዚህ ጊዜ ለጆሮ ተስማሚ ዜማ በጠፋበት ጊዜ ይህን ስራሽን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @kibromhagos7390
    @kibromhagos7390 5 месяцев назад

    መልካም እድል🎉🎉🎉

  • @arsenalethio-muste
    @arsenalethio-muste 5 месяцев назад +8

    አንቺ ሙዚቃች ብቻ ሳይሆን የሚያስተምረው , ኖርማል ህይወትሽም ጭምር ነው። የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በርቺ

  • @kidansolomon
    @kidansolomon 5 месяцев назад

    ዋዋዋዋዋ❤❤❤

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 5 месяцев назад +7

    ፍትህ ለህጻን ፌበንፍትህ ለጎንደር ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @GffTty-c8h
    @GffTty-c8h 5 месяцев назад

    መልካም እድል❤️💛💚🥰💕

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 5 месяцев назад +269

    የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ
    እስኪ እንያቹ 👍👍👍
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Richh-z5u
      @Richh-z5u 5 месяцев назад +4

      ኣለን ኣለን❤❤❤❤❤❤

    • @etalem3581
      @etalem3581 5 месяцев назад +2

      ምንም ልጠገበ አልቻልኩም

    • @VARIETYMEDIA2
      @VARIETYMEDIA2 5 месяцев назад +3

      alen alen like eyaregachu

    • @amarechkonjo3205
      @amarechkonjo3205 5 месяцев назад +1

      እኔም አለሁ ደጋግሜ የምሰማው

    • @yidagnugebrea9715
      @yidagnugebrea9715 5 месяцев назад

      me

  • @abtube01
    @abtube01 5 месяцев назад +32

    የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ ላይክ 👍👍👍👍