"በያሪኮ መንገድ" ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 62

  • @ዮነኝየደራዋ
    @ዮነኝየደራዋ 3 года назад +5

    ​​♦✟✞✟በኢያሪኮ መንገድ✟✞✟♦
    በኢያሪኮ መንገድ ጌታ አንተ ስታልፍ
    ግፍያ ሆኖ ሳለ ስደነቃቀፍ
    የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ተማጸነሁኝ
    ዓይኔንም ፈወስኸኝ ዛሬ ማየት ቻልሁኝ
    /አዝማች/
    አንተን እንዳላይ ቁመቴ አጠረብኝ
    ከፊትኽ እየሮጥኩኝ እዛፍ ላይ ወጣሁኝ
    ጌታ ሆይ ጠራኸኝ ዘኬዎስ ሆይ አልኸኝ
    ከቤትኽ እንድገባ ፈቃድኽ ሆነልኝ
    ከቤቴ እንድትገባ ፈቃድኽ ሆነልኝ
    /አዝማች/
    ሐሴትም ሆነልኝ በጣምም ደሥ አለኝ
    አንተን በእንግድነት በቤቴ ተቀበልኸኝ
    ሐጢዓቴን ሁል በአንተ ፊት ጥያለሁ
    ሐብቴን እከፍል ዘንድ እንዲገባ አውቃለሁ
    ሐብቴን እሰጥ ዘንድ እንዲገባ አውቃለሁ
    /አዝማች/
    የክፋትን ገንዘብ መሠብሰብን ትቼ
    አንተን ልከተልህ ሁሉን ረስቼ
    ኑሮዬንም ባርከው የሕይወት ዘመኔን
    መርጫለሁ አንተን በቤትኽ መኖሬን
    መርጫለሁ አንተን በቤትኽ ማደጌን
    /አዝማች/
    በኢያሪኮ መንገድ ጌታ አንተ ስታልፍ
    ግፍያ ሆኖ ሳለ ስደነቃቀፍ
    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ብዬ ተማጸንሁኝ
    ዓይኔን አበራልኝ ዛሬ ማየት ቻልሁኝ
    ዓይኔንም ፈወስኸኝ ዛሬ ማየት ቻልሁኝ።

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 года назад +7

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በሚገርም አቀራርብ ነው የቀረብልን አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አምላክ ሆይ

  • @endaleatlaw657
    @endaleatlaw657 6 месяцев назад

    እጅግ በጣም የምወደው ዝማሬነው በተለይ በወርኃ ፀዊም በአቢይ ፆም 4ኛ እለተሠንበት ስለነ መፃጉዕ በርጤሜዎስ እነዘኪዮስን በሽተኞችን ለምፃሙን እግራቸው እጃቸውንየሠለሉትን የፈወሰበት ጊዜ ስለሆነ ከጊዜውጋር ስለሚሔድ ጥሩየንስሀ ዝማሬነው ለወንድማችን በዕድሜናበጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 года назад +3

    አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ መአትህን አርቅልን ምህረትህን ላክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 года назад

    አቤቱ የእስራኤል ጌታችን ቸሩ አምላካችን ወደ ምድር ተመልከት ምህረትን ላክልን በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ⛪ 💛❤💙❤🙏❤🙏

  • @ሩሐማምህረትበሚገባት

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የእስራኤል ቅዱስ ቁጣህን በምህረት ለውጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
    ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲ይማረን ይቅር ይበለን ከዚህ ቁጣ ይፈውሰን 😭😭

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos8186 4 года назад

    Amenamen amen
    Zemare melakt yasemaln

  • @wubalemassefa8050
    @wubalemassefa8050 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብ የሚሰብር ዝማሬ ነዉ ።

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ

  • @maranatagetahoyetolona7614
    @maranatagetahoyetolona7614 4 года назад

    Zemari melaketen yasemalen AmenAmenAmen Bewnet le neseha mote yabekan

  • @kibneshtilahun5791
    @kibneshtilahun5791 4 года назад +2

    Amen Amen Amen zemare melaekt yasemaln 🙏🙏🙏💚💛❤😭

  • @kokotiiaduuu5986
    @kokotiiaduuu5986 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen zimare melkati yesmalin👏👏👏

  • @cell7172
    @cell7172 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 года назад

    አቤቱ የሰራውይት ጌታ ማርን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ይቅርበለን

  • @cell7172
    @cell7172 4 года назад

    አቤቱ የአብርሃም የኢሳቃ የያቆብ አምላከ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🕯✝️😭

  • @amentube1086
    @amentube1086 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክተ ሰማይ ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371
    @anaafkiristoosjireenyaakot9371 4 года назад

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ማርን ይቅር በለን😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zamzamzara2521
    @zamzamzara2521 4 года назад

    Amen amen .Amen. Amen
    Amen Amen. Amen. Amen
    Amen Amen. Amen. Amen

  • @ama7624
    @ama7624 4 года назад

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema7692 4 года назад

    Abetu amelak hoye mareni yeker baleni zemare melaket yasemalen amen

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 4 года назад

    zemare melaiktn yasemalin
    Amen amen amen 😢😢😢

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አቤቱ እደምህረትህ ማርን ጌታ ሆይ

  • @vkjydj139
    @vkjydj139 4 года назад

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @የሚጠበቀንአይተኛም
    @የሚጠበቀንአይተኛም 4 года назад

    ዝማሬመላክያሠማልን

  • @JanaHabashi-e8n
    @JanaHabashi-e8n 4 месяца назад

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  4 месяца назад

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 4 года назад

    AMEN eganim edazhi kabale yanxan😭😭😭👏👏👏

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
    @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 года назад

    Zmare melaykt yasemaln

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 4 года назад

    zemare melakita yasenaleln

  • @buzobuzo1627
    @buzobuzo1627 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 4 года назад

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @danieleyob4341
    @danieleyob4341 Год назад

    Gerum zemare

  • @ወዲኤርትራዊ
    @ወዲኤርትራዊ 4 года назад

    Amen

  • @emebetemebet704
    @emebetemebet704 4 года назад

    Ameeeen

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 4 года назад

    Amin amin amin

  • @kidistBiru
    @kidistBiru 4 года назад

    Gerum neu please Ye Dn Megeressa mezemuroch kalu lekekulen........THANKS

  • @galathmariyaami8113
    @galathmariyaami8113 4 года назад

    AMEENAMEENAMEENnufaa tau

  • @ድንግልእናቴ-አ6ገ
    @ድንግልእናቴ-አ6ገ 4 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 года назад

    የተዋህዶ ልጆች ወዴት አላችሁ? የሰሙነ ሕማማት የእያንዳንዱን ዕለታት መታሰቢያ አብረን እናስብ እና በፀሎት እንበረታ ዘንድ ተዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው!!! ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን!!! 👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/ZHxx9UhpiBs/видео.html
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    አምላከ ቅዱሳን ከሁላችን ጋራ ይሁን!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭 አተን በደልኩ

  • @shhshssbhshsj1857
    @shhshssbhshsj1857 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bizualemdesta4440
    @bizualemdesta4440 4 года назад

    Amen Amen Amen
    Zmare melaiktn yasemaln

  • @qananiinagasa903
    @qananiinagasa903 4 года назад

    Amen amen amen

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SaraSara-hn9lj
    @SaraSara-hn9lj 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @AbyyBen
    @AbyyBen 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ድግልአትለይኝስደተኛነኝ

    አሜን አሜን አሜን

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 2 года назад

    Amen

  • @ኪዱየዘኒልጅ
    @ኪዱየዘኒልጅ 4 года назад

    አሜን፫

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    አሜን አሜን አሜን