The Ethiopian government must take serious actions (1) Muslim intellectuals of the 3 countries Ethiopia, Sudan, & Egypt has to organize & discuss the issue peacefully with the countries officials.(2) Down size the diplomats of USA, France, British & Monitor every movement. (3) Shift the century settlement of the four embassies to confined & watchable places.(4) Discuss the situation with alternative international forces.(5) Report the situation to international organizations like AU, EU, UN , & neighboring countries, (6) Ban the entrance of USA, France, British, Israel diaspora spies & Solders.(7) Reinforce regional militias of Somali, afar, Harari, Oromo & sidama, Benshangul etc.
Ethiopians defended their country from foreign invaders regardless of their ethnic, cultural, language and religious differences. Even in the time of hard ship, Ethiopians did not let the nation territories to be annexed by foreign enemies.!!!!
let us assume we are one family like every family we may have some internal problems and disagreement however if any outsider or (our historical enemies comes to attack us we must stand as a family and put aside our internal conflict without any precondition
If they care about Arabs, why don't they go and fight for the Palestinian, Gaza? They aren't dying and suffering? No one suffers like a Palestinian in the world. Go and support if you care about humans!!!!
Mr Jamal if you have sny integrity don't lie for your audiences, your enemosity of your govnment have towards Somalis. You can't hide but can run away. Why you worried somalia's agreement to any country, go to Egpt if you have an issues. Very sad your false but you will be sad soon for your old ideas ended here.
ፈጣሪ እነሱን ምክንያት አርጎ እኛን አንድ ያርገን ከውጪ ካስንነካ ነው አንድ የምንሆነው ጌታ ክፍን ያርቅልን እናመሰግናለን እስታዝ ጀማል
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪የዘመኑ ጀግና ውስታዜ 🇪🇹🇪🇹💪
በርታልንንንንን
የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኢትዮጵያ ሃገሬ ሠላምሽን ያብዛዉ
You're our Hero Ustaz
መልካም ቀን ኡስታዝ
እንወድሀለን ታሪክ ይዘክረሀል
በለፈለፉ ጠፉ በለው
ኡስታዝ ጀማል የግብጽ እጅ የውስጥ ችግራችን ውስጥ ብቻ ሳይሆን እኔ የሚገባኝ የድህነታችን የመከራችን ሁሉ ምክንያቷ ግብጽ ናት ብዬ ነው የማምነው !!🇪🇹 ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር የመግባት ውጥኗ ፈጽሞ ለሰከንድ ልታፈገፍግ አይገባትም!! ቀባህር እንደ ቤታችን በረንዳ በማሰብ ሕዝባችንንም በዚህ ልክ እንዲገነዘብ የማድረግ የመንግስት ሀላፊነት ነው። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታሸንፋለች 🇪🇹 ትበለጽጋለችም!!💪❤💪
ኢትዮጵያውያን ድበራችንን ማስከበር አለብን
ኦስታስ ምናለበት ለአንተ የገባህን ለኢትዮጲያን በሙሉ በገባቸው አንተ ግን በርታ ፅና ጌታ ይረዳሃል ትውልድም አይረሳህም
በነፃ የሚገኝ ነገር የለም እሽከመጨረሻው እንዋጋለን።
እፍረት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም።የተናገሯቸው ሁሉ ሳይፈፀሙ እየቀረ እኛ እየፈፀምን እንቀጥላለን።ዘላለማዊ ክብር ለመከላከያችን!
አላህ የአገራችንን ሀሲዶች አቅም ያሳጣልን
ግብጽ ቀልበል ሀቂዶች አላህ ከቀልበል ሀቂዶች
አገራችንን ይጠብቅልን ያረብ
እንኳን ኢትዮጵያ ተወረረች ብሎ መደሰት በጣም ስሕተት ነው። ቤተሰቡን የጠላ የተወለደበትን የሚጠላ ነው። ቋሚ ጠላት እንዳለባት አለማወቅ ነው።
ጀግናችን ኡስታዝ ጀማል ሰላምህ ይብዛ ሃገራችን እንኳን ለራስዋ ሉዓላዊነት ለአፍሪካ ነፃነት ግዙፍ ሚና ያላት በመሆንዋ የጥቁር ህዝብ አንድነት እና ሰላም እንዲከበር የከፈለቺዉ ግዙፍ መስዋዕትነት በዓለም የታሪክ ማህደር በደማቁ ተመዝግቦ የሚገኝ አኩሪ ገድል ያላት የአፍሪካ ቀንድ ነች ቀንድ ማለት ጠላትን የምታጠቃበት የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ስለሆነም ኢትዮጵያችን የአፍሪካ ቀንድ በመሆንዋ ብዙዎችን እብሪተኞች በቀንዷ ወግታ ያዋረደች እረኛ ጠባቂዋም ፈጣሪ በመሆኑ ቢቻዋን ባለመሆንዋ እስካሁን አልተሸነፈቺም ወደፊትም አተሸነፍም❤❤❤❤❤❤❤
አሰማን
ከገጠምን እናሸንፋለን ከሸነፍን ውሀ እሸጥላቸዋለን ከዛ ቡሀላ ውሀ በብር ይሆናል።
ሁላችንም አንድ ሁነን ከመንግስታችን ጎን መቆም አለብን እርስ በርስ መበላላቱ እንደርስበታለን
ወንድሜ ዑስታዝ ሁልጊዜ ፈገግታ ከፊትህ የማይጠፋው የኢትዮጵያና የአባይ ጉዳይ ከደምህ ጋር የተቀላቀለ በመሆኑ ሌት ከቀን ትደክማለህ አምላክ ይረዳሀል በርታ።
የግብፅ ታሪካዊ ጠላትነት ይቀጥላል
የኢትዮጵያ አሽናፊነትም ይደገማል አምላኳ አይዘነጋትም 1969 __1972
ያለውን ማስታወሰ ነው።
May God bless you ustaz
it is very important information.
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ተብላእ እና አሁነ ደሞ ሶማልያ ልክ እንደ ሱዳን ትተረማመሳለች ጉድ የታያል።
አህለን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ በርቱልን አላህ ይርዳቹው🎉❤
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብቻ ኡስታዝ ዓልህ እድምዬ ጤና ❤❤❤❤❤❤
thank you for your service sir
በአለም የጉራ ፋብሪካዎች የት ናቸው ብትባሉ ግብፅ ብላችሁ መልሱ😂😂
የፈለጉትን ቢሉ ወደ ኋላ የማንል ሕዝቦች ነን ኢትዮጲያዊያን ነን!!
በመንግሥታችን እንተማመናለን ከአላህ በታች የግብፆች ጫጫታ ምንም አያመጣም የገባው የግብፅ ወታደር አይወጣም ወደ ድንበሮችን ከገቡ ከዛ ዉጭ ግን ሡማሌ ዉስጥ 100አመትም ቢቀመጡ አያገባንም ድንበሮች ቀይ መሥመር ነዉ
thank you
ንፁህ ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል እውነተኛ ሐቀኛ ኢትያጽያዊአንተን መስይ ኢትዬጵያዊ ያብዛልን
እንኳን ከተዛተ ከተወረወረም የሚያድን አምላክ አለን ከስንት ዛቻቸዉና ተንኮላቸዉ አድኖ አሰመልጦን ወጥመዳቸዉን እየሰባበረ እዚ ደርሰናል ስለዚህ አንፈራም ፈጣሪ ሁሌም ከእዉነት ጋር ነዉ የሚገኘዉ እኛ ደግሞ እዉነት አለን
ግብፆች በጣም ነው ኢትዮያን የሚፈሯት
Selamek yebeza ❤❤❤❤❤❤❤
ሁዝታዝ ምን አለፋክ ጦርነት ፈልገን ነው የመጣነው ብትልም በአገራችን አንደራደርም የግብፅ ፖለቲከኞች ቁጭ ብለው አፍቸውን ሲከፍቱ ያናዳል ዉነት ጦርነቱን ያንሱ አባይንም ያጣሉ ተያይዘን እናልቃለን በላቸው?????
❤❤❤
የሀገሬ ጀግኖች መሰል ማስፈራርያ ቆሞ አያየቱም፡፡ እንደ ማሰረጃ አድዋ እና የሱመሌ ጦርነት ዞር በሎ መመልከት ይገባል!!!
ፋኖ ይደመሥሳችኋል ሞክሩ"
Macham almnahuhum egbte gen enashenfalan ethiopian ❤🎉
ግብፆች: እኮ: ወሽካቶች: መሆናቸውን: ዓለም: ያውቃቸዋል። በነሱና: በእስራኤል: መሃከል: የስድስት: ቀን: ጦርነት: ክስረታቸው: ሊያስተምራቸው: በተገባ: ነበር!!
ሀገሪ መችም አትፍርም ውደ ፍህት እንጅ 🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅❤️❤️👈👉👎🇪🇬🇪🇬🅾️🅾️🅾️ እተ ጥለቶች ምቅኛች ውድህለ ትመልስለች እንጅ 🇪🇬🇪🇬🇪🇬
The Ethiopian government must take serious actions (1) Muslim intellectuals of the 3 countries Ethiopia, Sudan, & Egypt has to organize & discuss the issue peacefully with the countries officials.(2) Down size the diplomats of USA, France, British & Monitor every movement. (3) Shift the century settlement of the four embassies to confined & watchable places.(4) Discuss the situation with alternative international forces.(5) Report the situation to international organizations like AU, EU, UN , & neighboring countries, (6) Ban the entrance of USA, France, British, Israel diaspora spies & Solders.(7) Reinforce regional militias of Somali, afar, Harari, Oromo & sidama, Benshangul etc.
ዋላይኩምአሰላም ኡስታዝ
አልሲሲ ያልበላውን የሚያክ በሽቃጣ ዲክታተር በሱማሌ ጉዳይ አያገባውሞ።
ኢትዮጵያ ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ
አለባት ግብፅ የትም አትደርስ። ሁላችንም ጥሪ ከቀረበልን እንሰለፋለን።
እናሸንፋለን!!
1111
1
Subahn allh mn aynt mkgnnt
ወንድሜ ኡስታዝ እንደምን ዋልክ ሰላም ይብዛልህ ብዪ እኛ ኢትዮጴያውያን እንኳን በህይወት እያለን ሞቸን አንፈራም በ1972 ዓ ም የአባት ጦር እኮ ነው በቆመህ ጠብቀኝ ከአዋሽ ያባረሩት አሁን ያውም በሰለጠነ ግዜ ብቻ የጇን ታገኛለች ኢንሸአላኽ።
አስማት በ1978አም ራስ ትያትር ይዞ አንድ ከተማ ውስጥ መጣ ሰው ብዙ ስላልገባ 4አስማት አሳዩንና በእለቱ የገባነው ቲኬታችሁ ይዛችሁ ነገ ኑ ተባልን
በማግስቱ ቦታ ጠቦ በመስኮት የሚያይ ጭምር ከፍሎ ገባ
ድጋሚ ብዙ አሳዩን
አንዱ ተመልካች 1 ብር ይዞ መድረክ በመውጣት ብር 100 አድርግልኝ አለው ለአስማተኛው
መድረክ መሪው ሲናገር 1ብር 100 ብር ማድረግ አልተዘጋጀም እንጂ ቢዘጋጅበት ያደርገው ነበር። አለው
ኡስታዝ አንተው እንዳልከው ባልተዘጋጀሕበት ርእስ መልስ አትስጥ ልክ ነሕ።
እናመሰግናለን
Ethiopians defended their country from foreign invaders regardless of their ethnic, cultural, language and religious differences. Even in the time of hard ship, Ethiopians did not let the nation territories to be annexed by foreign enemies.!!!!
let us assume we are one family like every family we may have some internal problems and disagreement however if any outsider or (our historical enemies comes to attack us we must stand as a family and put aside our internal conflict without any precondition
ስለሐገራችን ኢትዮጵያ ቋሚ ጠላት ንግግርና ክፉ ተግባር በዝርዝር አቀረብክልን
የሟች ጠቅላይ ሚር መለስ ዜናዊ ጥሩ ንግግር አቀረብክልን።
ሌሎችም መሪዎቻችን የተናገሩት ካለ ሰርች አድርግ
በነገራችን ላይ አንድ የኢትዮጵያውያን አባባል አለ
"ጠላትሕ ቁንጫ ቢሆን እንደዝሆን እየው"ይላሉ አበው።
ልክ አንተ በአረብኛ እንደምትተረጉምልን ሁሉ ኢትዮጵያውያን ሱማሌዎች ከሞቃዲሾ የሚደረግ ንግግር ቢተረጎምልን ጥሩ ነው።
ነቢዩ መሐመድ ከ500 አመት በፊትኢትዮጵያን አትንኩ ብለዋል ።
በተጨማሪም በንጉሡ ዘመን የአሥመራ ዶምቦስኮ ኮሌጅ ዲን በነበሩ ጊዜ የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍ ገጹን አላስታውስም ነቢያችን
ተናግረዋል በሚል የጻፈው "በዓለም ላይ 10ጀግኖች አሉ 9ኙ አበሻዎች ናቸው "ብለዋል መጽሐፉ አለኝ የጻፈው ጣሊያናዊ ስም ነው ያለው።
ደግሞ ኢትዮጵያን የነካ ሁሌ ሲተራመስ ይገርመኛል
ሶርያ
ሊቢያ
ሱማሌ ራሷ
የመንና
ሱዳን እነ ሐሰንአልቱራቢ የመሳሰሉት ኤርትራን በማስገንጠል በሱማሌ በኩል በተደጋጋሚ ግብጽ ስትወጋን ሁሌአደጋ ሲደርስባቸው እናያለን ሳንነካቸው ወረሩን።
በመጽሐፍ ቅዱስም
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደሰማይ ትዘረጋለች የሚል ትልቅ አባባል አለ
ቢሆንም በዘመኑ ቴክኖሎጂ ና ፈጣሪ በሰጠን ጭንቅላት ተጠቅመን ወራሪ ሐይል እንዳይጠጋን ማድረግ አለብን ቁጭ ማለት የለብንም።
በኦሮምያ በአማራ በትግራይ ክልል ያሉ ተቃዋሚዎች ውጭም ያሉ ተቃዋሚዎች ጫካ የገቡም ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ያቁሙ።
በደርግ ጊዜ ኢዲዩ መንግስትን ሲወጋ በዚያድባሬ ወረራ ጊዜ ደርግን መውጋት እንዳቆሙ ራስመንገሻ ስዩም ሲናገሩ ሰምቻለሁ
ተቃዋሚዎች እባካችሁ አገራችንን ለግብጽ አትስጡ።
ጠሚር መለስ ዜናዊን እኮ ግብጾች ሱዳኖች 130ታንክና በፕሌን አአ አምጥተው ቢያነግሱትም አላማቸው ፍላጎታቸውን ተረድቶ ነው ስለግብጽ ጠላትነት የተናገረው
በሆዱ የነበረውን ዘግይቶ አወጣው
በተረፈ ኡስታዝ ቀጥል በርታ
በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮና በመላው አለም ማይ ከዚህ በመቀጠል ነብዩ መሀመድ ሶላዋቱሏሂ ወሰላሙ አለይሂ ከ500 አመት በፊት ኢትዮጵያን አትንኩ ብለዋል የሚለው አባባል ትክክል ያላደለ አባባል ነው እውነታው ሊባል የሚችለው
👇👇👇👇👇👇👇👇
ከዛሬ 1400 አመት በፊት ነው ነብያችን የኖሩት የዛሬ 500 አመት የሉም ነበርና
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abiy ahemed will be ready.......to defend ethiopia....
Abiye He is very ready to defend and not only to defend he is the ready also to attack💪
አዎ
we standby our motherland
Melke ❤🎉🎉🎉🎉
ليش ما يساعد غزة
ኢትዮጵያ ን እያስደፈረ ያለው አብይ ነው ይሄ ሁሉ እሱን ይመለከታል
111111❤
🎉🎉🎉🎉❤❤
ግብፆች እንዳወራቸሰሁ ትቀራላችሁ ወሬ ባህላዊ ኑርአችሁ ነዉ ኢትዮጵያ ወሬ አታዉቅም ስራ እንጂ💪💪💪💪💪
ከፈለጉ ገና ያባይን ውሀ እንደጅን የበሉትን ብቻ ለመበተን ያህል በሲሲ ከአልሲሲ ጀምረን እንሸጠዋለን
If they care about Arabs, why don't they go and fight for the Palestinian, Gaza? They aren't dying and suffering? No one suffers like a Palestinian in the world. Go and support if you care about humans!!!!
berta enewedalen
የግብፅ ውሾች ይጮሀሉ😂 ግን መንከስ አይችሎም😂አይገርምም😂ጂራፍ እራሡ😂ጭሆ እራሱ ይገርፈል ይበሉ
ichi yabederunen bir liyacharesun new melesew lemagn liyaregun new
Ye Ethiopia tor yegibts aroplan metito Somalia siyarf memtat alebat.
ለምንድ ነው ኢትዮጵያውያን በሁሉ ሚድያ እየመጣችሁ የምትፈኩሩ ጦርነቱ በ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግብፅ ላይ ምንም አታደርጉም ሀይል በሕር የላቾሁም ዝም ብላችሁ አትፈኩሩ ሕዝባችሁን አታስጨሩሱት ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀ የግብፅ ሀይል ጉሮራችሁን ላይ ሰፍሮዋል ቻሉት ምን ታደርጋላችሁ
የ ኢትዮጵያን ዎታደር ወደ እስራይል መላክነው እጅብት ሶማሌ ከገባች ኢትዮጵያ እስራይል የማትገባበት ምክንያት የለም ከ እስራይል ጋር መነጋገርነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1 esu mels nafkonal mela
▫️Thank you #ኡስታዝ_ጀማል | #የአባይ_ንጉሶች
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Ethioyen Allah yetbiqat
11
አንዱን ባንዳ ተገኝ
ረ
Gura eysfrararun new 😂. Alla yatfachw
ለ
መቸ ነው ከኢትዮጵያ ራስ የሜወርድት እኔ ተቃጥየ ሞትኩኝ እድሜ 40 ለአንች ግን መጣሁልሽ ቀዳዳ
Mr Jamal if you have sny integrity don't lie for your audiences, your enemosity of your govnment have towards Somalis. You can't hide but can run away. Why you worried somalia's agreement to any country, go to Egpt if you have an issues. Very sad your false but you will be sad soon for your old ideas ended here.
he tells the truth you know more than enough about ETHIOPIA if you are Somalia
❤❤❤
1
1111
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
1111