ጸሎታችን እኛ ባይገባንም አጋንንት ይገባቸዋል!! ሰይጣን የምንቀው ጸሎት የለም!! የትኛው ጸሎት ነው ከፍርድ የሚያስመልጠን?? እጆቻችንን ለጸሎት መዘርጋት 😱😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ጸሎታችን እኛ ባይገባንም አጋንንት ይገባቸዋል!! ሰይጣን የምንቀው ጸሎት የለም!! የትኛው ጸሎት ነው ከፍርድ የሚያስመልጠን?? እጆቻችንን ለጸሎት መዘርጋት 😱😭
    • ጸሎታችን እኛ ባይገባንም አጋንንት ...

Комментарии • 18

  • @haileG2239
    @haileG2239  24 дня назад +2

    አዲስ ቪዲዮ ይኼው፡ ruclips.net/video/JGaN2fNQn70/видео.html

  • @sraayele840
    @sraayele840 23 дня назад +2

    እዉነት ነዉ ወድማችን ቃለህይዉት ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 24 дня назад +1

    አግዛብሄር ያክብርካ ዝሕወይ 🙏🏽በርትዕ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 23 дня назад +1

    መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። በረከታቸዉ የደረበን። ሁሉም ዉነደሙቸቸን። እግዝአብሔር የሰጠልን በረቱልን ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤

  • @teshometekle4688
    @teshometekle4688 23 дня назад +3

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት እያስቀሰምከን ነው ዛሬግን ምን ነካህ በርግጥ ሁሉም ነጭ ሲባል እንደዚህ ናቸው ማለት አይደለም በርግጥ በነሱ ይበዛል ያቀረብከው ቪዲዮ በዚህ ቦታ ላይ መቅረብ በፍፁም የማይገባ ነው ለእህቶቻችን ክብር ይገባል እግዚአብሔር ፀጋውን የሰጣቸው በማያስተምሩበት ድህረ ገፅህ ላይ ይህ ቪድዮ መግባት አልነበረበትም በርግጥ ልጁ በሌላው ትምህርቶች ጥሩ ግንዛቤ አለው ወንድሜ ቪዲዮዋንቆርጠህ ብታወጣው ጥሩነው አመሰግናለሁ

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 23 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FroredaKaleab
    @FroredaKaleab 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @HemenHailu-u5o
    @HemenHailu-u5o 24 дня назад +6

    ለመልክቱ በጣም እናመሰግናለን እራሴን እንድጠይቅ አርጎኛል ።ግን እኔ እግዚአብሔር የሰጠኝ ፈረንጅ ነው እናም ቆንጆ ልጅ ሰቶናል እግዚያብሔር ይመስገን ግን በጣም ጨዋ ስርአት ያለው ነው እነደ ሀበሻ ይሉኝታ የሚያውቅ ነው። እና ቪዲዮውን ሳየው በጣም ደነገጥኩኝ አሁን ሁሉም ሰው ሁሉም ነጭ እንደዛ ነው ሚመስለው እና በጣም አዘንኩኝ ።ሀበሻ ወንድሞቼንም ከነጭ ጋር ማወዳደርና ዝቅ ማረግ ተገቢ አይደለም ።እና ጥሩ ነገር የማይናገሩትን እዛው እራሳቸው ቦክስ ላይ መናገር ይሻላል እንጂ እንደዚ አይነት ቆሻሻ ስራ ባታሣዩን ጥሩ ነው።

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 24 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MartaAsnake
    @MartaAsnake 24 дня назад

    Qale hiywet yasemalin 🙏💯🙏🙏🙏💞🙏💞🙏💓💯💯💯💯💯💯💓♥️💓💓💓💯💯💯💚💚💚🧡🧡🧡♥️♥️♥️

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 24 дня назад

    ሄይ ሁሉንም ፈረንጅ አይደለም እኔ ባለበቴ በጣም ጡሩ እግዚአብሄርን። የምፈራ ሰው ነው! እና ለይ ወንድም ሁሉንም አተዶቅስ😂

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 22 дня назад +2

    አንዳንድ ደናቁርቶች አባታችን መላዕከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ወታደር ይሁኑ አይሁኑ ምንም አይነት ማስረጃ ሳይኖራቸው ናቸው ለሚሉ እዚህ ቪዲዮ ላይ መልስ አለ ሙሉው ቪዲዮ ቁዋንቁዋየኔሽ ሚዲያ አለ

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 24 дня назад

    ሁሌ አጋንንት እያላችሁ ታስፈፈራራላችሁ እስቲ ስለ ጥሩ መላእክቶች አስተምሩን

    • @YonathanMulat
      @YonathanMulat 8 дней назад

      @@negedemeberatu9549 ቤት ቀይር ሌላ ቦታ አለ