የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ethioman265
    @ethioman265 3 года назад +307

    በጣም ያሳዝናል ልጁ ግን ገራሚ ችሎታ አለው ልናግዘው ይገባል

    • @አርሤማ
      @አርሤማ 3 года назад +17

      አቤት ተሠጦ በዚ እድሜዉ እግዚአቤሄር በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ🙏🙏🙏💞💞💞

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 3 года назад +6

      EthioMan እንዴት እንግዘዉ ሰልክ አለዉ እዉነት ነዉ ልናግዘዉ ይገባል የምር

    • @tamireseyifu6912
      @tamireseyifu6912 3 года назад

      @@አርሤማ ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooolL UL

    • @tamireseyifu6912
      @tamireseyifu6912 3 года назад

      @@አርሤማ xcfff v dere ,

    • @hanatebeje5582
      @hanatebeje5582 3 года назад +2

      ትክክል መረዳት አለበት

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 года назад +159

    አስለቀሰኝ ወላሂ በጣም ያማል አላህ ያሳድግህ
    የወሎ ህዝብ እቁ ነዉ እባካችሁ ተዉን እንኑርበት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ስደተኛውፋኖ
      @ስደተኛውፋኖ 3 года назад +1

      የኔ ኢሥላም ሥዳብስ አገኘሁሽ አቺን ኢሥላም ሂወቴ

    • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
      @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 года назад +2

      @@ስደተኛውፋኖ መሻአላህ አብደላ

    • @ስደተኛውፋኖ
      @ስደተኛውፋኖ 3 года назад +5

      አልሀምዱሊላህ ተላቀሥንኮ ዘድሮ

    • @ሀዩነኝቀበጧ-ዀ9ፈ
      @ሀዩነኝቀበጧ-ዀ9ፈ 3 года назад +3

      @@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ የኔማር እደግ በል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤

    • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
      @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 года назад +2

      @@ሀዩነኝቀበጧ-ዀ9ፈ ሀዩ የኔ ቀበጥ አሳዝኖኝ ነዉ እድትሰሚዉ ሼር ያረኩልሽ ማሲቆዉ ሲጫወት ይነዝራል ችሎታ አለዉ ግጥሙ ያስለቅሳል

  • @zematube1219
    @zematube1219 3 года назад +69

    ምን አልባት ይሄ ክፉ ቀን ለዚህ ህፃን ልጅ መልካም አጋጣሚ ሊሆንለት ይችላል ።
    እግዚአብሔር ያሳድገው በጣም አሳዝኖኛል
    ለዛውም እናት እና አባት አይነ ስውር ሁነውበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @indosdam9016
    @indosdam9016 3 года назад +53

    ልጁ የሚገርም ተሰጥኦ አለው
    ለወደፊቱ ጥሩ አዝማሪ ይሆናል።
    ፈጣሪ አገራችንን በቃሽ ይበላት

  • @abebeyilma5722
    @abebeyilma5722 2 года назад +4

    ጋዜጠኛዉ መልካም ሰዉ ነዉ አይኑ ላይና እግባሩ ላይ ያስታዉቅበታል ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን ። ለተገኘም የተሻለ ህይወት ይስጠዉ

  • @yeshisabra2731
    @yeshisabra2731 3 года назад +10

    ተቀበለኝ እማ ምነው ባደረገኝ ያዝማሪ ጎሮቤት ማሲንቆው ሲመታ እንድል አቤት አቤት

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 3 года назад +37

    ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ መጨረስ እንኳን አልቻልኩም ወገኖቸ ከዚህ የባሰ ብዙ አሳዛኝ ነገር አለ ይህ ገዜ ያልፋል የምንችል ሰዎች ወገናችንን እንርዳ ጎን ለጎን ታሪካዊ ጠላታችንን እናጥፋ።

    • @imissyoumom238
      @imissyoumom238 3 года назад

      ጠላት የላቸውም ራስ በራስ ናቹ የተዎጉ ያሉ ሁላቹ ኣንድ ኢትዮጵያ ናቹ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን ሁላቹ ሰላም ኣድርጉ ሰላም ለ 🌍ዓለም ሁሉ እመኛለው 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 года назад

      እኔ በጣም።አለቀስኩ ምክናቱም በስዴት።አገር ስታስቡት ይከብዳል

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 3 года назад

      እኔም

  • @Mohammedali-xb2jb
    @Mohammedali-xb2jb 3 года назад +22

    ምርጥ ልጅ ነው ትልቅቦታ ይደርሳል ተባበሩት ከባላገሩ ቢገባ በጣም ይበረታታ ይሆናል!!

    • @fyoutube2827
      @fyoutube2827 3 года назад

      ኧረ ትምርቱን ትንሽ ቢማር የተሻ ነበር

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 3 года назад +32

    ጀግና 💪እድግ በል ባልጠናው ክንድህ ለቤተሰብ ማሰብህ አብሽር ወንድሜ❤ ኢትዮጵያ🇪🇹 አሏህ ሰላም ያድርግልን እናግዝሀለን ትማራለህ

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc 3 года назад +50

    እኔ ግን እያለቀሱኩ ነው ያየሁት እናት አባት ሲል ልብይነካል የኔ ወንድም አይዞህ ያልፋል

  • @seidendris706
    @seidendris706 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል የዉነት😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍

  • @yezinanegash
    @yezinanegash 3 года назад +5

    በጣም፡ጎበዝ፡ድምፃዊ፡እና፡መሰንቆ፡ተጫዋወች፡ነህ፡ወደፊት፡ትልቅቦታ፡ትደርሳለህ፡ኩራዝ፡ሚዲያ፣እናመሰግናለን፡ሀገራችን፡ወገኖቻችን፡ሰላም፡ያርግልን🙏🏽💚💛❤️

  • @اوركياحسن
    @اوركياحسن 3 года назад +2

    የኔ ወድም በጣም አጀቴን በለሀዉ እግዚያብሄር ያሳድግህ እናት እና አባትህንም ድግል ማርያም አይናቸውን ታብራላቸው ኡፍፍ በጣም ነው ያሳዘነኝ አይይ

  • @fatumafentaw4423
    @fatumafentaw4423 3 года назад

    አይይይይይ በእውነት አስለቀሰኛ አላህ ለቤተሰብችህ ብረሀናቸውን ይመልስላቸው ለሱ የሚሳነው የለም አንተም አብሽር ሁሉም ያልፋል ገና ወጣት ነህ አብሽር አትዘን ወንድሜ ቢሆንስ ብየ ታስ ኡፍፍፍፍፍ ቢሆንም አንተም ወንድሜ ነህ እንረዳሀላን

  • @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
    @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 3 года назад +3

    የአላህ ወላሂ ያማል የኔ ውድ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አላህ ያሳድግህ ከቤተሰቦችህ ጋር አላህ በሰላም ያገናኝህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 3 года назад

    Excellent Tegegne! Zelesegna.................. God bless you!

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 года назад +20

    ኡፍ አይወገኔ 😢😢😢😢😢አይዞህ ይቀያልፍል አመመኝ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታሆይ ህዝብህን አድን እርሥትህንም ባርክ😢😢😢😢

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 2 года назад

    እረ ልዩ ተሰጦ እጅግ በልልልን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ይጠብቃል ።

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 года назад +3

    እነት አንድ ሁነሰዉን አስቼገርች
    እንደሌላው ወገን 30 በሆነች
    አይዞህ ባባየ ያልፍል በርታ

  • @ter2065
    @ter2065 3 года назад +2

    የልጅ አዋቂ ነህ የኔ ወርቅ እኔም ታናሽ ወድሞች አሉኝ የኔማር ምን አባቴ ላርግህ 😭😭😭😭😭☝️☝️

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад +47

    ኦፍፍፍ የኔ ወንድም አስለቀስከኝ አየ ወገኔ ይህ ቀን ያልፍ ይሆን እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 года назад

    እጅግበጣም በጣም በጣምጎበዝ ደግ ግን ታዛዥ ልጅ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እድሜና ጤና ይስጥህ ለቤተሰቦችህ ሽ አመት ኑርላቸውጎበዝ ልጅ ነህ💚💛❤️

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 3 года назад +5

    እረተው አታስለቅሠኝ. እንደውም አልቅሸልሞት አላህ ይጠብቅቸው በተሠበቺህን. በሠላም ያገናኝህ. አንጀቴን በለሀው

  • @ኢትዩቢያለዘላለምትኑርርር

    ውደሜ አይዞህ በርታ ድስ ትላለህ

  • @liyaliya9026
    @liyaliya9026 3 года назад +17

    በጣም ዉስጤን ነዉ የነካዉ እኔን እኔን እመብርሀን በሰላም ከቤተሰቦችክ ታገናኝክ

  • @astermehari9868
    @astermehari9868 3 года назад

    👍... Ayzoh gobez Geta Yasadgih
    Tornet Enezihn yedha lijochin New yemigodaw. Betam yasazinal.

  • @hsksksjdnx7961
    @hsksksjdnx7961 3 года назад +8

    አቤት ችሎታ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ አገር ንሰላምአርጎ ለሀገርያብቃህ ቤቴሰቦችህን ጋር በሰላም ያገናኚህ ብቃት አለህ ጎበዝ

  • @maqdiisisay1640
    @maqdiisisay1640 3 года назад +2

    Ayiiii yene lji beta asazenegn mariyamn 😭😭😭😭😭😭😭😭🙍‍♀️

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад +4

    እናትህን ና አባትህን ሙሉ ጤና ናቸው ይሰጠችው ያረብ ወንድም አሸሪ ሁሉም ለበጉነውው

  • @gechman1234
    @gechman1234 3 года назад

    ጉራዝ ሚዲያእዚጋ መናገር የምፈልገው ነገር ልጁ ድንቅ ተሰጦ ስላለውና የነገ ታላቅ ጥበበኛ ስለሚሆን ህፃንም ስለሆነ እየመከራችሁ እራሱን አረጋግቶ በሚፈልገው የጥበብ መስክ በዘመናዊ ትምህርት እየታገዘ ቤተሰቦቹን ከበፊቱ የተሻለ ይረዳል ብየ አምናለሁ ይህ ህፃን ነገ አንጋፋ ሙዚቀኛ የማይሆንበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም አመሰግናለሁ

  • @yihunealie4581
    @yihunealie4581 3 года назад +3

    በጣም ነው ውስጤን የነካኝ እግዚአብሔር ከቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 3 года назад

    ልጁ አሥገራሚ ነው ትልቅ አይምሮ አድሎታል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር
    አይዞህ የኔ ወንድም

  • @birtukantofk5118
    @birtukantofk5118 3 года назад +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ የጨነቀው ወላሂ የቤተስቦቸን ነገር አላህ አደራ ውድሞቸን ያርብ

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 9 месяцев назад

    ውይኔ ያገሬ የወዜ ልጅ ወድሞቸን መሳይ የቤተሰብ ናፍቆት እያስለቀሰኝ ነው አንተን ስሰማ ባሰብኝ የኔውድ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለቤተሰቦችህ ጧሪ ያድርግህ ሁሉም ሰው የቤተስብ ነገር አይሆንለትም

  • @אמירתרקה
    @אמירתרקה 3 года назад +15

    ሊሰሙትና ሊያዩት ይከቭዳል።
    ያሳዝናል ልብ ይሰነጥቃል💔 ያስለቅሳል እግዚአቭሔር ያሳድገው ይርዳው ሕዝቩም ይርዳው አሽከሩ አዋቂ ነው እግዚአቭሔርም ቀቭቶታል ግዳፍ ያስፈልገዋል ወገኔ አይዟችሁ ያልፋል።
    ለጋዜጠኛውም ምስጋና ይገባዋል 👏👏👍

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 3 года назад

      ምነው ወገኔ ሌሎቹ "ነህ" ለማለት "ነክ" እያሉ አማርኛችንን እያበላሹት ነው፤ አንተ ደሞ "ብ" ፊደልን ከምድረገጽ ልታጠፋት እየዳዳህ ነው። ምነው እነዚህ "ሳድስ" ፊደላት መከራቸው በዛ። እባክህ እግዚአ ቭ
      ሔር አትበል፣ እግዚአ ብ ሔር በል።

  • @MdSumon-xi8hb
    @MdSumon-xi8hb 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናን አይዞህ ወድሜ ያልፋን

  • @ስብሌወለየዋ
    @ስብሌወለየዋ 3 года назад +5

    የኔ ማር እድግ በል አይዞህ እግዛአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ጠንክር አይዞህ

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 3 года назад +1

    እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ። ያሳድግህ።

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 3 года назад +84

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል 🙏💠🙏
    በተቻለን አቅም ከጎንህ ለመሆን
    እንሞክራለን ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 8 месяцев назад

    ወይ የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበልልሕ ሰላተሰሠማ አልቅሸልሞትነው ከዴምፅሕማማር የትንሼ ትልቅነሕ እትልቅ ቡታ የደርሰሕ እነትሕንም አባትሕንም አላሕ አይነቸውን የብራላቸው የረብብ የኔ ወዴ ኡፎፎ የረብ ሀገራቼንን ሠላሙን አወርዴልን የረብ የረሕማንን ጋዜጠኛው ደሰሰትል በርታ

  • @ebrahimali6755
    @ebrahimali6755 3 года назад +8

    በጣምነው ደሥእሚለው አይዞህ ወድም በርታ

  • @wagnewde5654
    @wagnewde5654 3 года назад

    እግዛብሔርን በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝን

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 3 года назад +30

    ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ አደርሱት አማን ወንድማችን የራሱ ዩቱብ ክፈትልት. የእኔ።ልዩው አይዛህ ሁሉም ያልፈል

  • @dagnachewmengesha5115
    @dagnachewmengesha5115 2 года назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ነገር
    አቤት ስያሳዝን

  • @اعلمرحمكالله-م9ط

    ልናግዘው ይገባል ለስቱ ሰነፍ ይረዳልእንኳን ለእንደዚህ አይነት ጀግና ልጅ

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 3 года назад +29

    የድንግል ማርያም ልጂ ማርን ይቅር በለን ስለ ህፃናቶች ስትል ማርን ይቅር በለን😭😭😭
    በዚህ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበር እደት ታድለህ ነበር

    • @fatemafatema1754
      @fatemafatema1754 3 года назад

      ❤❤❤❤❤💔☝☝

    • @tsheyasefa2272
      @tsheyasefa2272 3 года назад

      ትክክል የእኔ ውድ እኛ ከጎኑ ከሆንለት እንርዳውና ይቱብ ከፍቶ እየየረዳንው በመዝሙር ቸሩ መድሃኒአለምን
      ድንግል ማርያምን
      ቅዱሳንን በመዝሙር እዳመሰግን እናድርገው
      እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመስጋኙ ሊያረገው ይችላል
      ፍቃደኛ ከናችሁ አብሽር በዋሳፕ እናወራለን ስልኬን እሰጣችኋለሁ።።

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እናትና ባትህንም የምጦር ያድረረግህ ይሄ ክፉቀን ምን አልባትም ለተ ግጥምህ ሊሆን ይችላልና እባካችሁ ተባበሩት ልጁ በጣም ተሰጥቶ አለው አባቱም መመሰረገን አለበት ለዚህ ስበቡ አባቱ አዝማሪ የመሆኑ ሰረበብ ነው ሲሆን ከወላጆቹጋ የሚገናኝበትን መገድ አመቻቹለት ልቡ እድረጋጋ

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ

    እግዚአብሔር ለናተ ሲል ምህረት የላክልን ለአገራችን አሜን ፫😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 3 года назад +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ አይዞህ ባባየ
    ወንድማችን አካውንት ክፍትለት ብዙ ደጋጎች አሉ ይርዱታል በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ወንድማችን ስላቀርብከው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 3 года назад +7

    የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ የኔ ወንድም በእውነት ያሳዝናን

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 3 года назад +1

    የኔ አበሳ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ከድምጽህ ማማር ማሲንቆ አመታትህ እደግ ቤተስቦችህንም ስላም ያድርግልህ ታኮራለህ ምርጥ ተዋቂ እደምትሆን አልጠራጠርም ግሩም ልጅ

  • @ጁሊነኝጀኒፈርቻናል
    @ጁሊነኝጀኒፈርቻናል 3 года назад +12

    እህ💔💔💔💔💔💔😭 የኔ ወድም ቤተሰቦችህን አላሕ ይጠብቅልህ ከፍ ካለቦታ አላሕ ያድርስህ

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 9 месяцев назад

    እኔጃ ቃላት አጣሁልህ የኔውድ ወድም ጋዜጠኛውም በጣም ምርጥ ወድም ነህ እግዜአብሔር ይስጥህ

  • @zbh6796
    @zbh6796 3 года назад +9

    እዲህ ያለውን ነውማስተዳደግ በርቱልን

  • @sisayshewafera8125
    @sisayshewafera8125 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ አንጀት ነው የሚበላው

  • @wudalemwudalemgtenet3916
    @wudalemwudalemgtenet3916 3 года назад +10

    በጣም ልብ ይነከል
    የቅዱሳን አምላክ ይረዳህ የኔ ወንድም በእዉነት ያሳዝናል

  • @امفوزان-ر1ز
    @امفوزان-ر1ز 2 года назад

    ወይ የኔሚስኪን አስለቀስከኝ በሰላም ወደ እናት አባትህ ይመልስህ ስቀህግባ ቃላት የለኝም ባይተዋር ሁነህ እዳትቀር በሰላም ያገናኝህ

  • @semirtube3306
    @semirtube3306 3 года назад +11

    ወይኔ ጁታው የስራህን ይስጥህ ውይይይይይ ሀገሬ በህፃን አእምሮው የተቀረፀው ምሬት ያረቢ

  • @serkalemmengesha8773
    @serkalemmengesha8773 3 года назад

    Tebareku hagerachinin fetari selam yarglin

  • @web4924
    @web4924 3 года назад +9

    ያቀረብከውን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ። ይህን ልጂ ጤና የቤተሰብ ደህንነት እንመኛለን የሳድግህ አይዞህ።

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 8 месяцев назад

    በጣም ያሣዚናል ፈጣራ ከአንተ ይሁን አንተም ከህዚቢ የገናየህው ፈጣራ ይባርክህ ያማል እእእእእእያማል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    የሠማይን ኮኮብ ብቆጥረዉ ሠላሣ ወድም የለሌዉ ሠዉ ወድቆም አይነሣ እናት አባት የሌለዉሠዉ ምንኛ ተጎዳ ሲል አስለቀሰኝ😭 🥰😍😘

    • @makiyazeruzeru3208
      @makiyazeruzeru3208 3 года назад

      ዉነትነዉ እኔስለለኝበጣም ዛሬሲፉኝምንአለወድምቢኖረኝብየተመኘሁ ከጎኔየሚሆን

  • @SamuelYimam
    @SamuelYimam 3 года назад

    በጣም የሚገርም ችሎታ ያለዉ ልጅ ነዉ እኔ በግል ባለኝ አስተያየት ዛሪ ነገ ሳትሉ ለባላገሩ አይዶል / አብርሃም ወልዴ ጋር ብታገናኙት እና ትምህርቱንም የሚቀጥልበትን መንገድ ቢፈለግለት እላለሁ ሙያዉንም , ትምህርቱንም እንዳያጣ እንተባበር

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 года назад +13

    ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብረ
    ወይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢

  • @birhanuchekolle3235
    @birhanuchekolle3235 3 года назад

    አጅግ በጣም የሚያሳዝን ድምፅ የሚያሳዝን ህወት ግን ደግሞ ተስፋ የሚታይበት ታዳጊ ቢረዳ ውጤት የሚያመጣ መሆኑን ያስታውቃል ።
    እባካችሁ አይደሎችና ሌሎቻችሁ ይህን ታዳጊ በሞያችሁ ብትረዱት እግዚአብሔር ይረዳችኋል በተረፈ እግዝአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ። አይዞህ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ። ያሳዝናል ........

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад +7

    እፍፍፍ የኔ ወንድም ሀገርችን ሰላመሸ ናፍቅኝኝ
    ወላሂ በትክክልነው አባት የለለው ሰው ትዝታ በዘነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 года назад +1

    ፈጣሪይጠብቅህ ያሳድግህ አይዞህ በመማርያውሰአት በጣም ያሳዝናል ፈጣርይ ይቅርበለን

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад +5

    እናት አንድ ሁና ለሠዉ አሥቸገርች እንደ ሌላ ወገን 30 በሆነች አለኮ ኡፍ የኔ ወንድም እንዴት አንጀት ይበላል ግጥሙ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 3 года назад +1

    የልጅ አዋቂ እድግ በልልን የኔ አባት

  • @zainabibrahim9618
    @zainabibrahim9618 3 года назад +7

    የኔ ማስኪን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @medid.454
    @medid.454 3 года назад

    Egziabher yibarikh kebeteseboch gar beselam yagenagnih......

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 года назад +2

    አድለቀስከም ማሬዋ አፈር ልንላ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር በተሰቦችህን ይጠብቅልህ

  • @jjwjwkkk5385
    @jjwjwkkk5385 3 года назад +8

    በጣም የልጁን ችሎት ይገርማል አይዞህ አገርህን ተመለሳለህ የቤተ ሰቦቹን ዶሞ በጣም ያሳዝናል

  • @abebazayede4748
    @abebazayede4748 3 года назад +1

    የኔአባት በጣም ያማል እግዛብሄር ከቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 3 года назад +6

    You are just amazing. I wish you all the best, my brother !!! You are a very talented young man.

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 месяцев назад

    😭😭😭 እናትና አባትህን ጠዋሪ ቀባሪ ያድርግህ የኛ ጅግና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 года назад +5

    እላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ
    ይሄቀን አልፎ ያረብ

  • @tyba5398
    @tyba5398 3 года назад

    ከሀገራችን ወተን ሆነን በሰው ሀገር
    ጥርስ ያነቃንቃል የምሠማው ነገር
    የዘድሮውን ቀን ማን አሉት ሥሙን
    ወጣት አዛውቱን በሞት የለየውን
    የኔ ልዩ ወንድም አንተም ደህና ሁን
    ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ ሙሉ ተሥፋ አለን
    እኛ ወሎ አማራወችን ክፉን ማነው የመነዳን
    ሠላም እየሠበክን ሠላም የሚከዳን
    በልልኝማ አብሽር ይህም ያልፍና እደ አላህ ፍቃድ ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ ባባዬ ኡፍፍፍፍፍ ያረቢ ሠላምን መልሥልን😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈😭😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞

  • @ቅድስትነኝየራያዋ
    @ቅድስትነኝየራያዋ 3 года назад +9

    ቸሩ አምላክ ከቤተሰቦች ያገናኙህ እውነት አጀቴን በላህው ጌታየየ

  • @haymanotkebede7447
    @haymanotkebede7447 3 года назад

    Egeziabhar keteru dereja yatersehe betam gobeze liji nehe brta

  • @senaittube6181
    @senaittube6181 3 года назад +4

    የኔ ጊቲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በተሰቦችህን በሰላም ዪጊነኝህ ድግል ከነልጆ ትጠብቅህ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 3 года назад

    የኔ ወድም አላህ ያሳድግህ አብሽር አይዞን ወላሒ የምሰማዉ እያለቀስኩ ነዉ ሐቂቃ ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቃልኪዳንTube
    @ቃልኪዳንTube 3 года назад +21

    ፈጣሪይ ሆይ አገሬችንነ ሰላም አደርገልን እደግ በል ወደምየ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው 🖤🖤💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያደረሰህ የኔ ጌታ 🤲🤲

  • @zemendessirieix2813
    @zemendessirieix2813 3 года назад +6

    አይዞህ ወንድምዬ ጊዜ ያልፋን እዝጊአብሔር ዘመዶቻችነን ይጠብቃቸው አንተንም እመብርሐን ትጠብቅህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @adbozz1450
    @adbozz1450 2 года назад +1

    ሚስኪንዋ አላህ በሰላም ከዘዘመዶችህ ይደምልቅህ የያረብ

  • @fikirsimachew1212
    @fikirsimachew1212 3 года назад +16

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደምናይህ እርግጠኛ ን አይዞህ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 4 месяца назад +1

    የኔ ማር እናትየ እባክህ ጋዜጠኛ መማር የሚችልበትን መንገድ አመቻ ችለት። ሲያዝን

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 3 года назад +4

    የኔወድም አይዞህ በጣም ጎበዝነህ

  • @fatimaomar35
    @fatimaomar35 3 года назад +2

    ስተየ ደጋግሜ አየሁት ያረቢ አተ መፍትሄ ፍጠር ሀገራችን😘😥

  • @habeshahabesha6309
    @habeshahabesha6309 3 года назад +8

    አምላክ ተሳክቶ ከሰው በላይ ያርግ እናም ትሆናለህ አይዞህ በርታ በዚህ እድሜ ማሲንቆ ደረሰ ይላል

  • @addisuworkayehu8309
    @addisuworkayehu8309 3 года назад

    Betam yasazinal.....Berta wondimalem E/r amlak betesb ga yagenagnih

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 года назад +4

    እውይ ባባዬ እድግ በል አይ ድህነት ክፉ ስንት ታደረጋለህ 😭😭😭😭😭

  • @semereghebrihiwet9811
    @semereghebrihiwet9811 3 года назад

    ኣይዞህ ሁሉ ያልፋል ወንድም. አግዝኣብሃር ኣምላኽ ይጠብቅህ (kebetesebh tgenalachu )🥰🥰🥰

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 3 года назад +18

    ከምር እንባየን ነው ያስመጣው ወንድሜ ፈጣሪ ሰላሙን አውርዶ ከቤተሰቦችህ በሰላም ያገናኝህ ዘንድ እመኝልሀለሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @sisaymulu8799
    @sisaymulu8799 3 года назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ይሄቀን አልፎ ለማየት ያብቃህ ህመምህ አመመኝ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ጠብቆ በሠላም ያገናኝህ

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 года назад +91

    ይሄን ልጅ እውነት ተባበሩት እና አካውንት ክፈቱለት

    • @kurazfilmproduction
      @kurazfilmproduction  3 года назад +10

      እሽ አካውንት ለመክፈት ጥረት እያደረግን ነው:: መታወቂያ ሰለሌለው እና እድሜው ትንሽ ሆኖብን ነው::

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад +9

      @@kurazfilmproduction ይቱብይከፈትለት የራሱ እናግዘው ያዲግበታል

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 3 года назад +1

      ሀይሚየመርሳዋ ትክክክክል የምር

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад +1

      @@ethiopandj1470 እሱም ያዲግበታል ይቱቡን ቤተሰቡን ያግዝበታል ቢከፈትለት

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 3 года назад

      ወይኔ ወድሜ አላህ ያሳድግህ አአስለቀሰኝ ወላሂ ዩቱብክፈቱለት እናግዘዉ

  • @kalkidangetachew9470
    @kalkidangetachew9470 2 года назад

    ስልኩ አይሰራም በምን ነው የምናገኘው አንተ ግን እድሜ ይስጥህ ወንድማለም የከፋውን ሰው መርዳት በእግዚያብሔር ዋጋ አለው

  • @sjjsj6577
    @sjjsj6577 3 года назад +5

    የቤተሰብን ናፍቆት እሚያቅ ያቀዋል

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 3 года назад +1

    ወይኔ አሳዘነኝ በእውነት አስለቀሰኝ ያማል አይዞህ ወንድሜ