Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዐለህ አለህ ዬኔን መጠቀማያ ያልከዉን ሥረ ሥጠኘ ያረብ አገረ ልገባ 6ወረ ነዉ ዬቀረኘ አለህ አተ ምረጥልኘ
አብሮነት ውስጤ ሁነሀል ሀቢቢ ከልብ ከልብ በጣም ውስጤን ሰርስረህ ገብተሀል አደራ እንዳታቋርጠው ይህ ነገር ለኛ ለስደተኞቹ ይህ መረጃ ያስፈልገናል ቀጥጥጥልበት ተምችቶኛል
ወላሄ።ልክ።የውስጣችንን።ነው።ሰርስሮ።የሜስረዳው
በጣም እናመሰግናለን ወድም በርታ
Wl wr wb jzk allah kahir
እናመስግአለን
ማሻአሏህ ሀሪፍ መርጃነው አብሮነት እናመሰግናለን ኢሸአሏህ በቅርቡ ሰለሚገባ ይህን ሰራ እጀምራለሁ ሰለሴቶቺ አልባሰት ይዘህልን ብቅበል
ኢንሻ አላህ ኢማኔ
ልጅ ጎበዝነዉማሽአላህ ንግግሩ
የእውነት በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን 🤗🥰🥰
Yaa hitsanat lebs laye siralin mame bro🙏
Mashallah arif haseb naw
መርሀባ ከድጃ
ማሽ አላህ በርተ
እናመሰግናአለን
አልህያበርታህ
Mashallah arif naw
ሪም ሺኩረን እህቴ
ማሻ አላህ በርታ
ትክክልነህ በርታ ወንድማችን
woooooowww ገን ለመጀመር ምን ያክላል ያስፈልጋል በትንሹ
ማሻአላ እውነትነውባለውነገር መብቃቃትነው ጎበዝበርታ
ወላህ በጠም ጥሩ ነው ብዙ እህቶቻችን የሚሰሩት ስራ ግራ ገብቶቸው የሰው ሀገር እየማቁ ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔም ሁለት መቶ ሺብር አለኝ እከፍታለሁ ስመጣ ወንድማችን ግን የስራ ፍላጎቱ ወዳድነቱ ደስ ይላል❤❤❤
እኛም እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጀዛከላህ ህይር
ሽኩረን ሶፊ
congera100k
ማሻላ ያምራል ሱቃቹ
Batam arif new,berta
አላህይጨምርልህ
Thank you
وعليكم السلام ورحمة الله
❤❤❤❤
Enamesegenalen
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* *ማሻአላህ ወንድሜ ጀዛከአላ ኸይር* ጥሩ ስራ👍👍
መርሀባ የኔ እህት የሙስጤ የደረሳው ታናሽ ሺኩረን የኔ አንደኛ
@@abronettube *አፎን በረታልኝ😍*
ሽኩረን ወንድሜ በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር
መርሀባ ተወከልቱ
Shukran
መሸአለህመሸአለህመሸአለህ
በርታ ብር
ወአለይኩምሰላም አብሮነት በርታልኝ የኔ ወንድም ፕሮግራምም በጣም ተመችቶኛል ቀጥልበት የዚህ አይነቱ ፕሮግራም ያስፈልገኛል በቀጣይ የፊሪጅ የቴሌቢዢን ቤት ለመክፈት ስንት እንደሚያስፈልግ ብታቀርብልኝ ደስ ይለኛል
Sukaran shukarn aberonat tub batam das yamle ena takami Marja Naw eyasatchun yalachute👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን ዜዶ
ማሻ አላህ
❤❤❤❤❤❤❤
መሸአላህ
ማሻአላህ ሽኩረን ለክ አብሮነት
አፍወን መርሀባ ሀዊ
ማሻአላህ
🎉🎉❤❤❤✅✅✅
መሻአላህ ደስይላል
Abushur eshalla
Wedi etophnochi
የት ነው ቦታው
ጥሩ ፑቲክ ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል እባክህን አሳውቀኝ
ግን የትነው ይሆ ቦታው
Egna ahun yemiyasfelgen yewaga zrzr sayhon selam new gebah
አብሮ ሙስሊም ነህ እንደ ጉድ ማሻ አላህ ደስ ነው ያለኝ
ልብስ መሽጥ ደስ ይለኛል አገሬ ሰገባ እሰራለሁ ምርጥ ስራ
እኔግን ለምንደሁ አላቅም የሚያዋጣኝ አይመስለኝም
ቦታ ፈልግልኝ በናትክ አሑኑኑም አገሬ መግባት እፈልጋለሑ በናትክ
yet nawu kamissee yelam
ማሻሏህ ዛሬ 2ኛነኝ
በቃ ቀደምኩሽ ማለት ነው 😜
ወድሜ እባሀል ልብስ ስት እደሚበጣ ለመጀመር ንገረኚ እባክህ
ከሸቀጥና ከቡቲክ የቱ የተሻለ ነው አስፈልጎኝ ነው ንገሩኝ😊
ስራው ጥሩ ነው ሌቦችን ግን ምን እናድርጋቸው
Lemisale hwun betineshu min hal birr yasfeliga sirahwun lemajemer maltenaw
ስንት እንደሚያስፈልግ አልነገርኸንም ለመክፈት ስንት ብር እንደሚያስፈልግ
Ke 100shi birr eske 200shi kalesh ebd yale butic mekfet tchiyalesh
በምነት ከ100 ሺ ጄምሮ በምትፈልጊው መጠንና ደረጃ መክፈት ትችያለሽ ቪዲዮውን በደንብ ብትሰሚው በስንት መክፈት እንደሚችል ተናግረናል
አመሠግናለሁ ቪዲኦዉን እስከመጨረሻዉ ነበር ያዳመጥሁት ልብ ስላላልሁት ይሆናል
100 ሺ አለኮ መነሻ
Ara enarasu gera gabatogala batama alaga manoryena lalama yakarayawota bata alaga allhamadelelahe gena tenasha bera nabaraga 100 she kamekimata yahona nagara besara eyalakunawa
ግን ስት ነው የጨረሰው
እስቲ ልየው በጣም የምከታተለው የስራ ፕሮግራም ነው ደስ ብሎኛል
እኔራሱ ደስ ብሎኛል
ሽኩረን
ኢንሻአላ ምኞቴነዉ
እንሻ አላህ በቅርቡ ወደሀገር እገባለሁ 250 ሺ አለኝ ቡቲክ ነዉ እምከፍተዉ
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያለሽ ብር ዘናጭ ፑቲክ ይከፍትልሻል አብሺሪ rahmet
@@abronettube አመሠግናለሁ ወነዲም
መርሀባ ራሂ
ጡሩ ነው ግን ቡቲክ በተለይ እናታለም የትውልድ ሀገሬ ኬሚሴ ላይ እህቴም አጎቴም አረ ሁሉ አላቸው
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው የሀገሬ ልጅ
የሲንጀር ስራ አቅርብልን
አወ ያቅርብልን
ኢንሻ አላህ ወንድሜ በቅርቡ ጠብቀኝ ሀቢቢ
አቅርብልን
Bro berta
ሺኩረን ዚዙ ወንድም
የሸቀጣ ሸቀጥ ለመክፈት ስንት ብር እደሚያስፈልግ ስራልን
Mihretkasaye Bogale በቃ ጠብቂኝ እህቴ ነገ ቀለል ያለ የሸቀጥ ሱቅን አቀርብልሻለሁ አንቺ ግን ለጓደኞችሽ ሼር ማድረግሽን እንዳትረሺ በቴሌግራምም ሼር ይደረግ ለማበረታታት ያክል ነው ምህረት
@@abronettube እሺ ወድሜ በተለይ ሊክህን ብልክልኝ ቻናላህን አስተዋዉቅልህ አለሁ ሼር አርጋለሁ
ችግሩ የቤት ኪራይ ነው
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ በነገረችን ለይ ለቤቱ አድስ ነኝ በጠም ደስ የምል አሰብ ነው ማሸአለ አለህ ይጨምርለቹ
አሚን በህሪያ
Waga sint naw
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁወንድም ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር እስኪ ለወንዶች የሚሆን ከ50ሺብር ጀምሮ የሚሰራ ስራ አቅርብልን ባረከላሁ ፌክ
ኢንሻ አላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድም ይሄ የምናየው ፑቲክ በኮንትኒር መስራት ይቻላልወይ በመቀጠል ታከፋፍላላችሁ በደርዘን እስኪ መልስልኝ ለአላህ ስትል አድስነኝ ለቤትህ
መርሀባ የቢላል ሀበሻው የሱሀባው አዎ በኮንቲኔር መስራት ይቻላል መደርደሪያዎቹን ለልብስና ጫማ ምቹ ተደርገው ከተሰራላቸው ይሆናል የት ሀገር ነህ ወይ የት ሀገር ነሽ ስለ ማስረከቡ ላመቻችልህ/ሽ እችላለሁ
@@abronettube አህለን
ካኚታሉን አልጠየከውም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህኽይረን ወንድሜ እስኪ ከቻልክ ስለ ዳቦ ቤት ስራ ብታቀርብልን
አሚን ሰአዳ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ጠብቂኝ በጥያቄሽ መሰረት ይዤልሽ እቀርባለሁ ኢንሻ አላህ አንቺደግሞ ለጓደኞችሽ በየቴሌግራሙ ሼር አድርጊው መረጃውን እናካፍላቸው ሺኩረን
ኢንሻአላህ
እኔም ለመስራት ፍላጎት አለኝ የሴቶች አልባሳት ከዱባይ እያያስመጣሁ ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም
ምንም ችግር የለ ከዱባይ የማምጣት አቅም ይኑርሽ እንጂ በቅርቡ የሴቶችን አልባሳት ኢንፎርሜሽን ይዤልሽ ብቅ እላለሁ አይዞሽ በቃ Rahi በቅርቡ ጠብቂኝ
@@abronettube ኢንሻ አላህ ጠብቃለሁ
ያተርፉል።ከእዜህ።ከዱባይ።ያሉእቃወችን።ማስገባት።ጌጣጌጥምናንም
ደምሪኝ
ከመንም በለይ መመሰግንህ የዱቤ አቲስጡ ሲለልክ
ወንድአድራሻህን ብታስቀምጥልኝ ፈፋጌህ ነበር
ወንድሜ ሁለት መቶ ሺህ አለኝ መክፈት ይቻላል ወይ ? ወይ ግራ ገበኝ ጨምሬ መስራት አልቻልኩም ወገቤን እያመመኝ ነው ሀገር ውስጥ ገብቼ ምናልባት ከበቀኝ ቡቲክ ከፍታለው ብዬ እያሰብኩ ነው በዚ አሳቢ ስጠኝ ወንድሜ😢😢
ለዚህ ስራ በቂ አይደለም ኢንሻ አላህ በሱ ሊከፈት የሚችልን ስራ ለማቅረብሞክራለሁ
@@abronettube እሺ ወንድሜ እንጠብቅሃለሁ😢😍😍
@@abronettube እደ በ100ሺ ይገኛል እያልክ እዝህ ደሞ አይቻልም ትላልህ
እሺግንለሌባው ካሚራ መግጠም አይቻልም እዴ?
አቅሙ ካለማ ሴኩሪቲ መቅጠርም ይቻላል Almalki
@@abronettube ብሮ ትክክል ነህ
Moralu des sil
ከገጠር ሰዋችነው አተ እዚህ የደረስከው አፍህን ሞልተህ የገጠር ሰዋች ስትል አታፍርም
ወሬ ታበዛላችሁ
የዐለህ አለህ ዬኔን መጠቀማያ ያልከዉን ሥረ ሥጠኘ ያረብ አገረ ልገባ 6ወረ ነዉ ዬቀረኘ አለህ አተ ምረጥልኘ
አብሮነት ውስጤ ሁነሀል ሀቢቢ ከልብ ከልብ በጣም ውስጤን ሰርስረህ ገብተሀል አደራ እንዳታቋርጠው ይህ ነገር ለኛ ለስደተኞቹ ይህ መረጃ ያስፈልገናል ቀጥጥጥልበት ተምችቶኛል
ወላሄ።ልክ።የውስጣችንን።ነው።ሰርስሮ።የሜስረዳው
በጣም እናመሰግናለን ወድም በርታ
Wl wr wb jzk allah kahir
እናመስግአለን
ማሻአሏህ ሀሪፍ መርጃነው አብሮነት እናመሰግናለን ኢሸአሏህ በቅርቡ ሰለሚገባ ይህን ሰራ እጀምራለሁ ሰለሴቶቺ አልባሰት ይዘህልን ብቅበል
ኢንሻ አላህ ኢማኔ
ልጅ ጎበዝነዉማሽአላህ ንግግሩ
የእውነት በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን 🤗🥰🥰
Yaa hitsanat lebs laye siralin mame bro🙏
Mashallah arif haseb naw
መርሀባ ከድጃ
ማሽ አላህ በርተ
እናመሰግናአለን
አልህያበርታህ
Mashallah arif naw
ሪም ሺኩረን እህቴ
ማሻ አላህ በርታ
ትክክልነህ በርታ ወንድማችን
woooooowww ገን ለመጀመር ምን ያክላል ያስፈልጋል በትንሹ
ማሻአላ እውነትነውባለውነገር መብቃቃትነው ጎበዝበርታ
ወላህ በጠም ጥሩ ነው ብዙ እህቶቻችን የሚሰሩት ስራ ግራ ገብቶቸው የሰው ሀገር እየማቁ ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔም ሁለት መቶ ሺብር አለኝ እከፍታለሁ ስመጣ ወንድማችን ግን የስራ ፍላጎቱ ወዳድነቱ ደስ ይላል❤❤❤
እኛም እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጀዛከላህ ህይር
ሽኩረን ሶፊ
congera100k
ማሻላ ያምራል ሱቃቹ
Batam arif new,berta
አላህይጨምርልህ
Thank you
وعليكم السلام ورحمة الله
❤❤❤❤
Enamesegenalen
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
*ማሻአላህ ወንድሜ ጀዛከአላ ኸይር* ጥሩ ስራ👍👍
መርሀባ የኔ እህት የሙስጤ የደረሳው ታናሽ ሺኩረን የኔ አንደኛ
@@abronettube *አፎን በረታልኝ😍*
ሽኩረን ወንድሜ በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር
መርሀባ ተወከልቱ
Shukran
መሸአለህ
መሸአለህ
መሸአለህ
በርታ ብር
ወአለይኩምሰላም አብሮነት በርታልኝ የኔ ወንድም ፕሮግራምም በጣም ተመችቶኛል ቀጥልበት የዚህ አይነቱ ፕሮግራም ያስፈልገኛል በቀጣይ የፊሪጅ የቴሌቢዢን ቤት ለመክፈት ስንት እንደሚያስፈልግ ብታቀርብልኝ ደስ ይለኛል
Sukaran shukarn aberonat tub batam das yamle ena takami Marja Naw eyasatchun yalachute👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን ዜዶ
ማሻ አላህ
❤❤❤❤❤❤❤
መሸአላህ
ማሻአላህ ሽኩረን ለክ አብሮነት
አፍወን መርሀባ ሀዊ
ማሻአላህ
🎉🎉❤❤❤✅✅✅
መሻአላህ ደስይላል
Abushur eshalla
Wedi etophnochi
የት ነው ቦታው
ጥሩ ፑቲክ ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል እባክህን አሳውቀኝ
ግን የትነው ይሆ ቦታው
Egna ahun yemiyasfelgen yewaga zrzr sayhon selam new gebah
አብሮ ሙስሊም ነህ እንደ ጉድ ማሻ አላህ ደስ ነው ያለኝ
ልብስ መሽጥ ደስ ይለኛል አገሬ ሰገባ እሰራለሁ ምርጥ ስራ
እኔግን ለምንደሁ አላቅም የሚያዋጣኝ አይመስለኝም
ቦታ ፈልግልኝ በናትክ አሑኑኑም አገሬ መግባት እፈልጋለሑ በናትክ
yet nawu kamissee yelam
ማሻሏህ ዛሬ 2ኛነኝ
በቃ ቀደምኩሽ ማለት ነው 😜
ወድሜ እባሀል ልብስ ስት እደሚበጣ ለመጀመር ንገረኚ እባክህ
ከሸቀጥና ከቡቲክ የቱ የተሻለ ነው አስፈልጎኝ ነው ንገሩኝ😊
ስራው ጥሩ ነው ሌቦችን ግን ምን እናድርጋቸው
Lemisale hwun betineshu min hal birr yasfeliga sirahwun lemajemer maltenaw
ስንት እንደሚያስፈልግ አልነገርኸንም ለመክፈት ስንት ብር እንደሚያስፈልግ
Ke 100shi birr eske 200shi kalesh ebd yale butic mekfet tchiyalesh
በምነት ከ100 ሺ ጄምሮ በምትፈልጊው መጠንና ደረጃ መክፈት ትችያለሽ ቪዲዮውን በደንብ ብትሰሚው በስንት መክፈት እንደሚችል ተናግረናል
አመሠግናለሁ ቪዲኦዉን እስከመጨረሻዉ ነበር ያዳመጥሁት ልብ ስላላልሁት ይሆናል
100 ሺ አለኮ መነሻ
Ara enarasu gera gabatogala batama alaga manoryena lalama yakarayawota bata alaga allhamadelelahe gena tenasha bera nabaraga 100 she kamekimata yahona nagara besara eyalakunawa
ግን ስት ነው የጨረሰው
እስቲ ልየው በጣም የምከታተለው የስራ ፕሮግራም ነው ደስ ብሎኛል
እኔራሱ ደስ ብሎኛል
ሽኩረን
ኢንሻአላ ምኞቴነዉ
እንሻ አላህ በቅርቡ ወደሀገር እገባለሁ 250 ሺ አለኝ ቡቲክ ነዉ እምከፍተዉ
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያለሽ ብር ዘናጭ ፑቲክ ይከፍትልሻል አብሺሪ rahmet
@@abronettube አመሠግናለሁ ወነዲም
መርሀባ ራሂ
ጡሩ ነው ግን ቡቲክ በተለይ እናታለም የትውልድ ሀገሬ ኬሚሴ ላይ እህቴም አጎቴም አረ ሁሉ አላቸው
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው የሀገሬ ልጅ
የሲንጀር ስራ አቅርብልን
አወ ያቅርብልን
ኢንሻ አላህ ወንድሜ በቅርቡ ጠብቀኝ ሀቢቢ
አቅርብልን
Bro berta
ሺኩረን ዚዙ ወንድም
የሸቀጣ ሸቀጥ ለመክፈት ስንት ብር እደሚያስፈልግ ስራልን
Mihretkasaye Bogale በቃ ጠብቂኝ እህቴ ነገ ቀለል ያለ የሸቀጥ ሱቅን አቀርብልሻለሁ አንቺ ግን ለጓደኞችሽ ሼር ማድረግሽን እንዳትረሺ በቴሌግራምም ሼር ይደረግ ለማበረታታት ያክል ነው ምህረት
@@abronettube እሺ ወድሜ በተለይ ሊክህን ብልክልኝ ቻናላህን አስተዋዉቅልህ አለሁ ሼር አርጋለሁ
ችግሩ የቤት ኪራይ ነው
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ በነገረችን ለይ ለቤቱ አድስ ነኝ በጠም ደስ የምል አሰብ ነው ማሸአለ አለህ ይጨምርለቹ
አሚን በህሪያ
Waga sint naw
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ወንድም ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር እስኪ ለወንዶች የሚሆን ከ50ሺብር ጀምሮ የሚሰራ ስራ አቅርብልን ባረከላሁ ፌክ
ኢንሻ አላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድም ይሄ የምናየው ፑቲክ በኮንትኒር መስራት ይቻላልወይ በመቀጠል ታከፋፍላላችሁ በደርዘን እስኪ መልስልኝ ለአላህ ስትል አድስነኝ ለቤትህ
መርሀባ የቢላል ሀበሻው የሱሀባው አዎ በኮንቲኔር መስራት ይቻላል መደርደሪያዎቹን ለልብስና ጫማ ምቹ ተደርገው ከተሰራላቸው ይሆናል የት ሀገር ነህ ወይ የት ሀገር ነሽ ስለ ማስረከቡ ላመቻችልህ/ሽ እችላለሁ
@@abronettube አህለን
ካኚታሉን አልጠየከውም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህኽይረን ወንድሜ እስኪ ከቻልክ ስለ ዳቦ ቤት ስራ ብታቀርብልን
አሚን ሰአዳ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ጠብቂኝ በጥያቄሽ መሰረት ይዤልሽ እቀርባለሁ ኢንሻ አላህ አንቺደግሞ ለጓደኞችሽ በየቴሌግራሙ ሼር አድርጊው መረጃውን እናካፍላቸው ሺኩረን
ኢንሻአላህ
እኔም ለመስራት ፍላጎት አለኝ የሴቶች አልባሳት ከዱባይ እያያስመጣሁ ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም
ምንም ችግር የለ ከዱባይ የማምጣት አቅም ይኑርሽ እንጂ በቅርቡ የሴቶችን አልባሳት ኢንፎርሜሽን ይዤልሽ ብቅ እላለሁ አይዞሽ በቃ Rahi በቅርቡ ጠብቂኝ
@@abronettube ኢንሻ አላህ ጠብቃለሁ
ያተርፉል።ከእዜህ።ከዱባይ።ያሉእቃወችን።ማስገባት።ጌጣጌጥምናንም
ደምሪኝ
ከመንም በለይ መመሰግንህ የዱቤ አቲስጡ ሲለልክ
ወንድአድራሻህን ብታስቀምጥልኝ ፈፋጌህ ነበር
ወንድሜ ሁለት መቶ ሺህ አለኝ መክፈት ይቻላል ወይ ? ወይ ግራ ገበኝ ጨምሬ መስራት አልቻልኩም ወገቤን እያመመኝ ነው ሀገር ውስጥ ገብቼ ምናልባት ከበቀኝ ቡቲክ ከፍታለው ብዬ እያሰብኩ ነው በዚ አሳቢ ስጠኝ ወንድሜ😢😢
ለዚህ ስራ በቂ አይደለም ኢንሻ አላህ በሱ ሊከፈት የሚችልን ስራ ለማቅረብሞክራለሁ
@@abronettube እሺ ወንድሜ እንጠብቅሃለሁ😢😍😍
@@abronettube እደ በ100ሺ ይገኛል እያልክ እዝህ ደሞ አይቻልም ትላል
ህ
እሺግንለሌባው ካሚራ መግጠም አይቻልም እዴ?
አቅሙ ካለማ ሴኩሪቲ መቅጠርም ይቻላል Almalki
@@abronettube ብሮ ትክክል ነህ
Moralu des sil
ከገጠር ሰዋችነው አተ እዚህ የደረስከው አፍህን ሞልተህ የገጠር ሰዋች ስትል አታፍርም
ወሬ ታበዛላችሁ
ማሻ አላህ