Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወግጂ ዝምብለሽ ጠቅጥቂ ምን ትላለች አማራወች ትላለች እንዴ እንደ እናት ሁኝለት ነው ያልንሽ እኛ ገብሬ ምርጥ ሠው ነው ልጅሽ ራሡ ስነስርዓት አለው ሆድሽን ብቻ አትወደጂ😅😅😅😅
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ
አራ በስቅ😂😂😂😂😂😂
እሳራሱ አማራአይደለች😅
@@masarat2998 አውቃለሁ ግንኮ አበዛችው🤣🤣🤣
ግን አናገጋሯ አማራ ነው ምትመስላው @@masarat2998
እረፊ እንከባበር ማነው ለአማራ መጋባት መፈታት ያደረገው የትኛውም ብሄር ካልተስማማ ይፈታል አማራወች አትበይ አማርኛ የፃፈ ሁሉ አማራ አደለም
አማራ አለችደ ቆይ ልስማት😂😂
@zdwtube44 እሷ ምን እደሆነች አላቅም ግን እስከ መጨረሻው ስሚያትማ
አንች ጅብ አፍ በብሄር መጣሺ አጎዛ አማራብቻነዉ አግብቶ የሚፈታዉ ዥልጥ አንች ብሄርሥ የነዛ ጅሎች ዘር ሁኖነዉ 😢
@@FeedFeed-m2s ሰማኋት ሰቤንም አነሳሁ አማራ ትልቅ መሀበረሰብ መሆኑን አታቅም እጂ የተናገራትን ስም ጠርታ መመለስ ትችል ነበር ቀረበታ በያት 🤮🤮🤮
አማራናት እህት ጎንደር ሥትል ሠምቻታለሁ ባለፈዉ@@መቅዴሥየማርያምልጅ
ወላሂ ታየሁቹሁ ጀምሬ በጣም በራሰ መተማመን አላቹሁ ልጃቹሁ ደሙ በጣም አይናፋር ነዉ አላህ ይጠብቃቹሁ በቅርብ ነዉ ያየሁቹሁ ምሰጥ ብየ ነዉ የማያቹሁ በጣም ኩፍደሠ አላቹሁ
ወይኔ ልጁን ስወደው የኔጌታ😊❤❤❤እድግ ይበልልሽ ፈጣሪውን ፈሪ ቤተሰቡን አክባሪ ጧሪ ቀባሪ ሰውን አክባሪ ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለው ሁኖ ይደግልሽ ❤❤❤❤
አንቸ ሁለተኛ አማራወች እንዳትየን ቆንጅት
አወ እራሳችንን እነሰከብራለን አማራራ ተራራየው❤❤❤❤
የኔዎቹ አብሽሩ ህዝቡ ስለሚፈራን ነዉ ሀገር ሀስከባሪ ነን
😂😂😂ማሻአላህ እኳን ሠላም ወለዲሽ ዘር አትኪ በሸሪአችን ዘረኝነት ክልክልነዉ ሁሉም የአደም ልጂነዉ አደም ማለት ኘዳምና ሂዋን የምትሏቸዉ ማለትነዉ በነገራችንላይ የኛወቹ መፋታት ማግባትነዉ ሥራቸዉ ግን ላች ደሞ ዘረኝነት ነዉ የሚሆንብሽ
ማሻአላህ ልጅሽ ስያሚራ ግን ሁሌ አታዉጪው ውድ ❤❤
በይ ዝብለሺ ጠቅጥቂ አማራ ብለሺ በጥቅል አፍሺን አትክፈቺ ቅድ
ይች ጂብ ፊት አማራን ከነካችማ ሰብስክራይባችሁን አንሱ እኔአነሳሁ
ይገባታል 8ሺ ገብታ ነበር 7 ሺ ወረደች 😂አማራን የነካ 😂😂@@FjviSig
አወ እውነቷን ነው አማራ በተለይ ወንዶች ጥቅማ ጥቅም ይፈልጋሉ ገንዘብ ከሌለሽ ተጠቅመው መጣል ስራቸው ነው እያንዳንሽ አትጣጭ
ምላስሽ፡፡፡ ግን በጣም ረጅም ነው አሳጥሪው ባልሽልጅሽ ግን ማሻአላህ ናቸው ስራአታቸው
ካአረብ ሀገር ሁሉም ሲገቡ ይረዝማል እሷ ብቻ አይደለችም
ሤት ናት እኮ
እውነት ታዝበሻል 😅😅
😂😂😂የተማታሽ አይታችሁ ማለፍ አችሉም
ታግሺታግሺ ነው እኮ ክክክክ ግን አባሰቼው
ኧረ አይማርሽ አማራወች አላልሽም ልቅጦ ድፍጥጥ ወግጅ 😅😅😅
ክክክ ሁሉምእየተነሳአማራይላል ያልታደልንህዝቦች
😂😂😂ወግጅ ተመቸኝ
ትክክል ወላሂ
አረወይኔ 😁😁😁😁😁
ቁርስ እደዚህ ይበላል እዴ ኑሮማ እልተወደደም ዉሸት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
😂😂😂😂😂
እረ ተዉ አታሰቅኝ በደረቅ ለልቲ😂😂😂😂😂😂😮😮
😂😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂እኔም የገርመኝ እሱ ነው
እረ ወዳ ከዘር አትግቢ ምን አይነት መቀድድ ነዉ አማራዋች ፍቅር ነን አማራ አማራ ነዉ የምትሉት
የኔዉዲ❤❤❤❤ብሉአፊያ..ዝበያቸው.ጀግናኘሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ብየአለዉ ብልአፌያ በሰዉፌት መብላት ጥሩ አይደለም የአንዳንድ የሰዉ አይን ከባድ ነዉ ምግብ እንዳያስጠላችሁህ ስትሰሪይ ካሳየሺ ስትበሉ ደበቅ ብትሉ ጥሩ ነዉ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በልጅሽ ለመምጣት ፈልገን ሳይሆን እጅግ በጣም ስላሳዘነን ነው ይፈራል ምግብ ስታቀርቡ ይርቀዋል ለምን በደንብ ጠጋ አድርጋችሁ አታቀርቡለትም እንደ ልጅ ነውኮ ወይም ደሞ እሱ ከካሜራ ጀርባ ይብላ እየተሳቀቀ ነው እሚበላው እባክሽ እስኪ ቪድውሽን በደንብ እይው ከለቀቅሽው ቡሀላ እናት እንደሞኔም ልጁ አንጀቴን በልቶታል😢❤
መልካም ቤተሰብ❤❤❤
እህት አደ ነገር ልገርሺ ሁሌየምማታ አሰራሁለት ሰአት ላየ ብለቁ ተመልካች ይኑርዋል አብዛህኛዉ የመዳም ቅመም ሠለሁነ የሚያቹሁ አሁን የሠራ ወቅት ነዉ
የትኛው ሰዓት አስራ ሁለት ዩቱብ የኛ በዚህ ሰዓት ነው እሚለው ኢትዮጵያ ስላለን
ማታ 12 ሰአት ነው ምትልሽ ወይም በአረቦች 6 ሰአት
ይቱብ የረሱ ህግ ነ ደንብ አለው እኮ እነሱ እንዲለቁ ይቱብ የፈቀደበት ሰዓት አለቸው በፈለጉበት ሰዓት ቢለቁ ይቱብ ለይቀበለቻው ይችላል
@@FeruzaJemalበትክክል የኛ ሰዓት ይህ ነው 🎉🎉🎉🎉
Ewenetnew
beselam wileje egziabeher kegonish yihun❤
ሰላም እዴት ናችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ውይ በው ነት በጣም አሪፍ ምግብ ነው ብሉልይ ትባርኩ ይባርክ ምግቡ❤
Eni mgermugni sewachi media layi yemtbelu sewchi gn tinegna nachihu mgb kbr alew eko😢😢
እረ በስመ አብ ብላችኹ ብሉ እንዴ ክርስቲያን ዝም ብሎ እንደ እንሰሳ ዘው ብሎ አይበላም ባርካችኹ ብሉ
ቤቲዬ መጥፎ ቃል አትጠቀሚ
ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
እይዞሽ እህቴ ሰው የፈለገውን ዥበል አቺ ብቻ በሀቅ እና በእውነት፡ኑሪ❤❤❤
በቅርብ ነው ያየኋችሁ ማሻአላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ።ግን ኮሜት ማድረግ አልወድም ነበር ግን ዛሬ ላደርግ የተገደድኩት ማሻአላህ ብል አፊያ ግን በሚድያ ላይ አትብሉ ብዙ የሚያምረው አለ።ለናንተም ጡሩ አይደለም።
እናመሰግናለን
የልጅ ነገር ጠግቦ እየተጨናነቀ ይበላል ትሪዉሳያልቅ አትነሳ ብላችሁት ነው ቁጣን እያቆራጠጠዉ ይበላል estirsእዳለበት ሰዉ አስተምሪዉ ልጅን ጥፋት ባዩበት ቁጥር መምታትም ሆነ መቆጣት እደዚአይነት ችግር ያመጣል
😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮
ሰላም እህቴ ጎንደር ልጂ ነኝ ስትይ ሰምቸሻለው እና የት ነው አካባቤ ነው የምትኖሬው ወይም የተወለድሽው : መልክሽ የሆኑ ቤተሰቦች ትመስይኛለሽ .በጣም ነው ደስ የምትሉ እውነት የተባረከ ቤት እግዚአብሔር ያርግላችሁ::
😢😢😢 sejmerrr atsdbiii eshiiii lesew keberrr yengreshiii
ይች ዝንባም አማራ አለች ብላችሁ ትቆረቆሩ ዝርክርክ በሏት መጀመሪያ ፊቷን ታጥባ ስትመጣ ስለኛ ታውራ😂😂
አትሳደቡ ለምን ትሳደባላችሁ
እኮ ንገሪልኝ እማ🥰. የሆነች ምላሳም ነገር ነች. 😮😮 ጭራሽ ትሳደባለች
አላህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁ..ምቀኛሸንንንን ያዝላችሁ...ደሰ..ትላልችሁ
ወላሂ ልጂ ማር የመሰለ ነው ማሻአላህ በሉ ❤❤❤❤❤
ከባለፈዉ ልጁ ኣሁን ኣቀረብሽዉ የኮሜንት ዉጤት ነዉ ሰዉ ስያርመን መታረም ኣለብን
የምር እራበኝ ምግቡን ሳይ ውይ ማሻአላህ የጤናምግብ ይሁንላችሁ
አሁን በልቼ ነው የማየው ኮመንትሽ ሳይ እኔ ራሱ ራበኝ ክክክክ
@መካቲዩብ 😂😂😂😂
በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ባልሽ ጀግና ነዉ
እንዲህ ተበልቶ ነው የሚዘለቀው? ቁርስ እንዲህ የተበላ ምሳ ምን ልሆን??? እንዲህስ ተበልቶ ስራ እንዴት ይሰራል
😂😂😂😂😊😅 እሮሮሮሮሮአ በልታ ስትጠግብ አፎን መክፈት ጀመርቺ😊
እኔም ገርሞኛን ይህ ሁሉ ምግብ የስት ህዝብ ነው ፈጣሪየ
በልአፊያ የራበሰወችስና እዳው አላህ ተተመልካች አይን ሰወች ይጠብቃችሁ እጄራሺ ማሻአላህ ሲዩት ያጠግባል
በስማአብ ስወዳችሁ❤❤❤ማርያምን
ልጅሽ ግን ብዙም ምግብ ምሰጭው አይመስለኝም እፈራ ነው ሚበላው ብቻውን መሰለኝ ምሰጭው አማራ አታንሽብኝ ያመኛል
አዱ ልጅ የት አለ ልጆቼ ስለምትይ ነዉ አድ ነዉ ዮሚታየዉ
ምንትመሥላለችጓማዳደሞአማርአለችሠብስክራይቤንአነሳሁአማርየሆነችሁአሱጥነዣም😂😂😂😂
የጤና ምግብ ያርግላችሁ ለልጅ የብቻ ብትስጭው ጥር ነበር ካላችሁ ጥሩ
ሰዉ በሰዉነቱ ሊከበር ይገባል ለምን በአንድ ሰዉ የተነሳ አማራ ምናምን አባባለሽ የየትም ሀገር ይሁን አይባልም እኔ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን እኔ ለምሳሌ ባሌ አማራ ነዉ ግን ፍቅር ነዉ
ትክክል እህቴ ተባርኪ
ዝም አትያትም ይች ቡትቶ
አንቺ ከርሳም አማራ በአንቺ አፍ አይጠራም ባለጌ
ልጅችው ሲያምር እግዚአብሔር ያስድግላችው ❤❤❤
የተባርከ ይሁን እኔምመቼነው ልጄጋር እምበላ
ምነዉ ዘለሺ አማራወች አልሺ እበት
ደስ ስትሉ የኔ ውድ በርችልኘ ❤
የኔ ማረ ልጁ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አራ ካሜት መፀፍ አሎድም ግን ለሚድነው ሚትሰደቢው ድገይ ረስ ትለላች እንዴ ጉድ ነው ሆሆሆሆ
አብሺር መኪናውን እኛ እንችላለን
ወይኔ የኔ መልኳም ካረግሽው ይቁጠራል፡ እውነት 🎉🎉🎉
Yal camera At balum ende?🫢
መጀመሪያ በፊትሺ ያለወን ቁርሺና ተመገቢ ከሠው ፊትአትህጂ
የሰው ምን አሳያቸው መብት ነው ታዋት
እጃችሁ ሰፊነዉ ደሰ ትላላችሁ ግልጽኛ ናችሁ
አዎ ስስት የለም አሎድም አለቺ 😂
ማሻአሏህ ብል አፊያ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦች❤❤🎉🎉🎉🎉
የተበረከ ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ 🥰
ewinet arife nachihu meliketachihu kewriachihu ga yazinanal bertu❤
እፍ እንጅራ እንደት እደናፍቀኝ ብል አፍያ ❤❤❤❤
የት ነሽ ዱባይ ነሽ ልላክልሽ🎉🎉🎉🎉
መቼ ነው የወለድሺው😂
ሰለም ቤቲ ዩትብሽ የለደገው ትብእብታኛ ተንኮለኛው ትማስያለሽ ለማንኛውም ከቤትሽ ከልጅሽ፡ጀምሮ ትህትና ይኑሪሽ ሁሌ ተንኮሎ ያዎጠራሽ ነሽ ተስታዊቂያለሽ በልሽ፡ በጠም፡ ትህትና አለው ያስታውቃል ስራኣት እና ትህትና የለው ሰው ነው የስታውቃል ሩቅ ሰቴሄጂሂም ከሱ ታማሪ፡ደግሞ ድንገይራስ ትያለሽ ማትራቢ ቅሌታም አፍሽ፡እንደማጠልሽ አትክፋቺ
ቅናት,አኡዙቢላህ
ምን ብላ ነው ቆይ ይህ አክል ምትሳደቢው ወደን እስከተመለከትን ድረስ ለምድነው ምትሳደቡት ግን ያረቢ
@@ZEBlDAR ቀታነው
ሰይጣን ነገር ነሽ አኡዙቢላ ምን አይነት ምቀኛ ነሽ ቱ
M@@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ ምቀኝነት አደልም ሁሌም እቭድዮዋ ላይ ትሳደባለች መጥፎ ኮሜት እኮን ብኖር ለሌላዉ ትመልካች ስትል አይታ ማለፍ አለባት መጥፎ ሰዎችን በፍቅር መቀየር ይቻላል በተረፈ የኖርንበትን ሕዎት ስለሚያሳዩን በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ
እረስሽ ድጋይ ረስ ምን ትለለች እየተገለመጥሽ ነው እዴ ምነበረተተሽ ወይ ጉድ
😂😂😂😂😂ተፈጥሮዋ ነው
እንዴት ይመገብ ባልሽ ካሜራ ደቅነሽ ልጅሽም ባልሽም መመገብ አልቻሉምኮ
ከዚህ በበለጠ😂
ግን ፈራሁልሽ እህቴ ይህ በሚዲያ መብላት ይቅርባችሁ የሰው አይን ከባድ ነው
ሆዷን የሞላች ጊዜ ሥድቡ ትዝ አላት ቱ ጠቅጥቄ 😅😅
ቤቲ አማራዎች አትበይ የወደቀ ዛፍ መርጠቢያ ይበዛበታል የአማራ ህዝብ ባሁን ስአት ያለበትን ሁኔታ ታዉቂያለሽ ተይ በናትሽ
እውነት ነው ግን ለምን ነው ያልሁት አንጀቴ እያረረ ዝም ብል ደንቁሮዎች አሳሳቱኝ
ምንም መለማመጥ አያስፍልግም ልኩዋን ይንገራታል ባለጌ
ስለመጃ ፍቃድ ያስተማሩ ወድሞችና እህቶች ይቱብ ላይ እኮ ነፍ ናቸው ለራስሽ ብለሽጂ ምለቂው ለኛ በለሽ አይደለም ራስሽን አትቆሊሊ የምር ራሡን ሚክብ ሠው አልወድም ሲቀጥል በቅንነት ማንም ሳያስገድደን ያበረታታንሽ ነው አመስጋኝ ሁኝ ዝብለሽ አታውሪ እሽ ጉድ እኮነው ለራሣችሁ ጥቅም እኛን መውቀሥ አይደብርም ።ባልሽ ግን ከልቡ ንፁህ ልብ እዳለው ያስታውቃል %/% በደብ ያስታውቃል ።አችግን??እና መልካምነት ለራስ ነው አናስመስል።ውዶቸ እኔንም አበረታቱኝ የገባችሁ ደምሩኝ በተለይ ሙስሊም እህቶቸ❤❤❤ ።
ማሻ አለህ🤍🤍🤍🤍🤍🤍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻ አላህ ብል አፍያ አላህ ይጠብቃቹ እንደኔ🎉 የሚወዳቸው🎉
gine begiziabeher atisadebi ... ..bebekule des selalachign bicha ayachihuwalehu ❤silezuh atisadebi
ይሕ ሕፃን ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ብቻ የተገለለ ነገር ነው ብዙ commen አይቼበታለሁ ግን ምንም ምላሽ የለውም
ባልሽግን ገብስ ነው ሚሥኪን ነፈር በርቺ
የዋህ እና ዝምተኛ ነው ግን ደግሞ ከዝምተኛ ሰው ተናጋሪ ይሻላል ይባላል 🎉🎉🎉🎉🎉
@@BetiShowTube እውነትነው እኔም ዝምተኛነኝግን ከተናደድኩ የማረገውን አላቅም ሰውነቴ ሁሉነው የሚግለው ለምንደሁ አላቅም አብሽር ለማናቸውም
አሪ ባክሺ አማሪ ነው የሚገባው የሚፈትው አትጂይ
ልጃቹን ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ
ግን ለምን ፃሎት አታገጉ ለ ምግብ
ብሉ ብል አፊያ የኔ ውዶች እኔንም ይጨምራል ድጋይ እራስ ያልሽኝ እጀራየ ናፍቆኛል ማሬ
ግን እሳዋ የት ሀገር ልጀ ናት😂😂
Wow beautiful family and your husband is nice guy ♥️ ❤❤❤
Enkwan maryam marhesih 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wudoche kekifu yetebkachu 🥰🥰🥰
ዉይይይ 🥰🥰ሲያምር ልጁ 🥰🥰 ያሥድግልሺ
እንዴት አደራችው የገብርዬ ቤተስቦች ብሉልን ይህዶሮ ግን ፎንቃ አስይዞኛል ብሉ ገብርዬ ልጅክን ወድጄው ልሞትነው ቡችላዬ ስርአትክ እውይ የኔ ማር
🎉🎉🎉🎉ማሻአላሕ ወለዲሽ🎉🎉
ባሌሺ ግን እስማርች ነው አንጋጋር ይችላል
Denez 🤔🤔amarawechi??
😂እንዴ እርጉዝ ሰው እንደዝ ይበላል እንዴ 🤔🙆
ወልዳለች እኮ
@WubanchiKIBIRET ዉሸት 🤣
@@Asinakech-mz4pn ወልጃለሁ እያለች አሰሚም እንዴ
I am from Ertrean but I Lovellyyyy Etiopien my best of best Familyyyyy
ምንድነዉ እንደ ሊያ ሾ ሁሌ ምግብ ላይ ሌላ ነገር ይዛቹ አትመጡም እንዴ ደሞ ከዚ በላይ ከበድ የለ ቁርስ አለ እንዴ ደሞ ሁሌ እንዳማራቹ አቃለዉ ቲያልሽ እኔ እንጄ አምሮኝም አያቅም ከፈለግን እኳን እንጀራ ብር ከለ በሰማየ መንገድ አለ እኔ በዚ ሳኣት እናቴ ብር ነዉ ሚያምረኝ አበረታቱኝ ምኑን ነዉ ምነበረታታሽ አመገገብሽን ነዉ
ቤቲዬ ወለድሽደ የኔዉድ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ
ሁሉም እንደናተ ቤሆን ምንአለበት ውዶች ተያቸው የቀና ብዙ ያወራል
መልካም ባል ደስ የሚል ቤተሰብ
Migbi setbelu teliyachu jimiru
ምን ውለድሽ ሴት ውይስ ወንድ
ጥሩ አደለም እህቴ ከካሜራ ዉጭ ብሉ የቡዳ መንፈስ ይገባል ሰዉ ብቻ አደለም እሚአያሁ ቡዳ መንፈስ ያያችሆል
ትክክል
ደምሪኝ እስኪ ዉደ
👍👍👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰የኔ እናት 🥰🥰❤️❤️❤️❤️ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️🫶🫶🥰❤️❤️
ማሻአላህ የጤና ምግብ ያድርግላችሁ
አላህ ይስጥልኝ እህት ማሰብሽ እራሱ ዱባይ አይደለሁም ጃርዳን ነኝ እህት❤❤❤
አፕልኬሽኑ ስሙ ምድነው
Liju.si.wodi.yene.abati.❤❤❤❤❤❤❤
ከአይን ያውጣቺው🥰
ማሻአለህ😊😊😊
እስቦን ነዉእምናየዉ ሀቀልብ እዳገቡ😢😢😢😢😢የሰዉአይንጥሩአደለም በሊላስራኑ እኔራሱ እደትእደራበኝ😢😢😢😢አሁን
ስንት ወር ይፈጃል መንጃ ፍቃድ ማውጣት ኢትዮጵያ