“መከላከያ ትላንት የአግአዚ ጦር፣ ዛሬ የሰላም ሀይል ነው” የጃዋር ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር የመሆን ስሌት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @reyot
    Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
    Please support Reyot Media:
    Go Fund Me: gofund.me/afe7...
    Donate on our website: www.reyot.media
    You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
    Twitter: @reyotmedia
    Facebook: @ReyotMedia
    TikTok: @reyotofficial
    Instagram/Threads: reyot_media

Комментарии • 194

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 3 месяца назад +22

    ትላንት በመከላከያ ውስጥ የትግራይ ተወላጆች ነበሩ ስለዚህ ለጀዋር የአጋዚ ጦር ነው ዛሬ አንድም የትግራይ ተወላጅ በመከላከያ ውስጥ የሉም ስለዚህ ለጃዋር የሰላም ሀይል ነው ልዩነቱ ይሄ ነው

  • @GEB301
    @GEB301 3 месяца назад +2

    የሚገርም አገላለፅ ቴዲሻ!በርቱ!

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 3 месяца назад +2

    ባለ ህልናዎች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 3 месяца назад +8

    በኦሮሞ ፖለቲከኞች የስልጣን እንጂ የአደራረግ ልዩነት የለባቸውም። ስልጣኑ ከእነርሱ እጅ እንዳትወጣ ማንኛውንም ጉዳይ ከመፈፀም አይቦዝኑም።

  • @BinyamEqubazgi
    @BinyamEqubazgi 3 месяца назад +2

    ርእዬት የሁል ግዜ ምርጫዬ ነው

  • @FIRAOL612.abc12-_
    @FIRAOL612.abc12-_ 3 месяца назад +3

    አባ ሜንጫ ስልጣን ከያዘ ኦሮሞ ክርስቲያን ሆይ ትፈጃለህ።ጴንጤ የለ ኦርቶዶክስ የለ ባለ ሜንጫው አንገትህን ይቆርጥሀል።

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад +1

    ጀዋርኮ እነ ታየንና አለሙስሜን ከጨወታ ውጭ አድርጎ አማራ እነጌሌን ሹም እያለ እየጨመረ የነበረ ሰው ነው

  • @gloriazion9184
    @gloriazion9184 3 месяца назад

    Tedywoch tebarku❤
    Jawar malet ekko kalat yateregnal sint temariwoch sint tegaruwoch yaschefechefe ebed new man yiresal 2008 yaregewen esum seltanun biyagegn noroo kemechefechef wede huala mayemelese temeche new

  • @DawitSolomon-yd2pg
    @DawitSolomon-yd2pg 3 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @habenomgedey9898
    @habenomgedey9898 3 месяца назад

    Well defined about jowar! As you all discredit his effort to save abiy leadership. Jawar is a genocider in the Tigray war. He galvanised oromia youth by calling them the oromia fighters in the war of Tigray is one example. He is a person who need to face justice not all on to be Ethiopia PM

  • @tsegaabf982
    @tsegaabf982 3 месяца назад

    የብሔር ብሔረሰብ፣ የሀይማኖት እና የሰው ልጆችን እኩልነትን መቀበል ትችላላችሁ?

  • @tigistworkneh2513
    @tigistworkneh2513 3 месяца назад +2

    As much as you blame the Ethiopia Defence Forces, why can’t you blame the TPLF??? If you spend a quarter of your time explaining the Evil of TPLF we wouldn’t be in this mess 😮

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 3 месяца назад +1

      ቲሽ እንግሊዝኛ መፃፍ እውቀት አይደለም

    • @mulugetakide964
      @mulugetakide964 3 месяца назад

      Can you list some, besides the fact that TPLF is not in power, thankfully.

  • @DaniUsman-n8j
    @DaniUsman-n8j 3 месяца назад

    ጃዋር ዝም ካለ ጃዋር ከአብይ ጋር እየሰራ ነው ይላሉ. ጃዋር ሰላም ያመጣል ብሎ የሚያምንበትን የግል አስተያየቱን ከሰጠ፣ ጃዋር ይህንን ሃሳብ ያቀረበው አብይን ከስልጣን መውደቅ ለማዳን ነው ይላሉ. የጃዋርን አስተያየት በንጹህ አእምሮ ለማየት ወይም ለመተቸት ሞክሩ እነዚህ ስለ ጃዋር የሚያወሩት ሰዎች ለምን ጃዋር ዝም ያለ ጊዜ ለሀገራችን ችግር መፍትሄ አያቀርቡልንም ነበር

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 3 месяца назад +2

    TEDDY tinishu, please. I'm tired of listening your argument about Anocracy. With full respect please give 1 min to read about it you will find out. ANOCRACY - SEMI DEMOCRACY::::

  • @ahmedjemal1840
    @ahmedjemal1840 3 месяца назад

    ቴዎድሮስ አሰፋ አንተም እንደኛው ቁጭ ብለህ የፕሮግራሙ ተከታታይ ሆንክሳ !?

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 3 месяца назад

    Be Ethiopian lay sereat endayelewet ,feteh endayemeta yemigagatew jewar rasuim teteyaki endayehon new jewar merat yaz belenal ye gize guday new enje ye netsuhan dem yeferedebekal

  • @wederyeleshasefa1990
    @wederyeleshasefa1990 3 месяца назад +2

    Jawar is too smart for you guys

  • @muhabahusseinabdu783
    @muhabahusseinabdu783 3 месяца назад

    በግሌ በቴዎድሮስ ጸጋይ ትንተና ውስጥ ጎልቶ የታየኝ ለጁሀር ሙሐመድ ያለው መረን የለቀቀ ጥላቻ ነው(ቴዎድሮስ ጸ ለኦሮሞ ባጠቃላይ የለውን አመለካከት ልብ ይሏል)።

  • @washington-w3k2f
    @washington-w3k2f 3 месяца назад

    ቴድ እውነት ምሁር ሠው ነህ ከአንድ ትልቅ ተጽኖ ፈጣሪ ሠው ያውም ከጃዋር ይህ አይጠበቅም ነበር። የጃዋርን የቆሻሻነት ድብቅ ፍላጎት በግልጽ አውቀኸዋል ሌባ ነው ግን አይሳካለትም እውነት አትጠልቅም እያደረች ትበራለች

  • @amirotube8469
    @amirotube8469 19 дней назад

    😂😂😂😂😂ቅናታም😂😂😂😂

  • @GunuXan
    @GunuXan 2 месяца назад

    Tewodros is the hater of jawar. He is loser

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 3 месяца назад +1

    ጀዋር እኮ ቴዲ ትዝ ካለህ ስልጣኑ በኦሮሞ ነው መቀጠል ያለበት ያለ ስው ነው አሁን አብን ለማዳን ቢጋጋጥ አይግረምህ

  • @agerzg2r
    @agerzg2r 3 месяца назад

    ቴዲ ሪዮት እግዚአብሄር አልበደለህም ምክንያቱም አይነስዉር ብቻ ሳይሆን ዱዳም መሆን ነበረብህ የሰይጣን አለቃ።

  • @danaitadam3107
    @danaitadam3107 3 месяца назад +10

    ጆሓር ከአብይ ጋር እራት አብረው ነው እሚበሉት ቴዲ። ልዩነት የለም በአብይና በጆሓር መሃከል። በ አዲስ አበባ እየተደረገ ያለው የጆሓር ፕላን ነው። እውቀት አልባ ነው ጆሓር። ምን እውቀት አለው? ኢሃድግ በራሱ ነው የወደቀው ጁሓር ግን ታግየ ነው የጣልኩት እያለ ነው ። እውቀት አልባ የደነዘ በቆንጨራ የሚያምን ከብት።

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 месяца назад +18

    ጀዌ ደሞ መጣ 6 እና 9 ማሊያዋን ለብሶ የአብይ ወንበር የተገጫገጭ ሲመስለው እንደመስቀል ወፍ ብቅ እያለ ያጄጅለናል 😅

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 месяца назад +13

    ጀዋር እኮ ከአብይ የሚለየው ወንበሩን አለመያዙ ብቻ ነው እራሱም ነግሮናል መርከቡ በማአበል እየተጋዘ ነው እንዳይሰምጥ የምንችለውን ሁሉ አደርጋለሁ ብላል በግልፅ ነግሮናል😊

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 3 месяца назад

      Do u believe that Sunni muslims arrogant juhar Mohamed leads Ethiopia 😢😢😢😢

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 3 месяца назад +8

    ጆዋር መሀመድ የፖለቲካ ደላላ ነው!!!!!

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 3 месяца назад +21

    ቴድሮስ እና ቴድሮስ ጒበዞች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያብዛላችሁ

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 3 месяца назад +2

    የአቶ ፀፀጋዬ ልጅ እነደ ረከሰ ሸቀጥ በበዛበት የሚዲያ ዘመን "ርዕዮት ያለውን ተጨባጭ እውነታ ከነባራዊው ሁኔታ በርግጠኝነት (Factors items) ለሚረዳው ተደራሽ የሆነ ነው👌👁‍" ጀዌ ግርግር ተወዳለች "በቄሮ "የጣፈጠ ተዋቂነት ዛሬ በፋኖ ከች 😅😅😅

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 месяца назад +12

    ጃዋር መሀመድ የሰማንያ ሰድሰት ሰው ነብሰ በእጅ ያለ ሰው ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ለህግ ይቀረባል ‼️‼️

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 3 месяца назад +3

    አገሪቱ የቴዲን 10% እውቀት፣ የሞራል ቁመና እና ድፍረት ያለው አመራር ቢኖራት ብያንስ ጦርነት አትገባም ነበር።

  • @danaitadam3107
    @danaitadam3107 3 месяца назад +5

    ጆሓር ከአብይ በምን ይለያል? አንድ ደንቆሮ ራሱን እንደ ሊቅ እሚቆጥር!!!

  • @nigist0402
    @nigist0402 3 месяца назад +4

    ቴዴዎች ጀዋርን በደንብ አድርጋችሁ አስጥታችሁታል👌👌👌

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 3 месяца назад +5

    Very good points about Jewar and Abeye..Teddy(Reyot)👌👌

  • @danaitadam3107
    @danaitadam3107 3 месяца назад +11

    ቴዲ ጅግና ሊቅ ሰው!!

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад +3

    ከጃዋር ምን ጠብቀህ ነው?

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 месяца назад +4

    ትክክል ጃዋር is a criminal gay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Putin3444
    @Putin3444 3 месяца назад +17

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቴዲ!!!❤❤❤

    • @KeffyalewGebremedhin
      @KeffyalewGebremedhin 3 месяца назад

      ትክክል ቱዲ! ጃዋር ሲመቸው (አንተ እንዳልከው) የዐቢይን ወንጀል ሸፋፍኖ ከኃጢአቱ አጽድቶ ወቅቱ ሲያመች ሥልጣን ላይ ጉብ ለማለት እየተዘጋጀ ያለ ግለሰብ ነው--የሚደግፉት ካሉ--በተቃርኖውም ይሁን በለሆሳስም ቢሆን--ኦሮሞነት የዜጐቾ ለሥልጣን መያዝ መለኪያ መደረጉ--ለብዙዎች ጥርጣሬያቸውን ጠንካራ አድርጐታል!

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 3 месяца назад +8

    ጎበዞች!... ጃዋር በሰሜን ኢትዮጵያ ችግር መቼም መፍትሄ አይሆንም (የግል እምነቴ ነው)።

  • @GodoliyasNegashAlemayehu
    @GodoliyasNegashAlemayehu 3 месяца назад +14

    Teddy,you are absolutely right. Jawar and pp are on the same page.

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 3 месяца назад +2

    እንደ ሽምበቆ የሚንሸዋሸው ፖለቲከኛ ጃዋር

  • @NgstKahsu-h3v
    @NgstKahsu-h3v 3 месяца назад +6

    ሁሉቱም ቴዲዎች የተውልድ ተሰፋዎች❤

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 3 месяца назад +4

    መነገር ላለበት ሁሉ መናገር የምትችል ድንቅ ሰው ነህ

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 3 месяца назад +2

    ጀዋር ከአብይ ጋር በጀርባ የሚሰራ ፋኖ እንዲደክም እየፈለገ ግን ለፋኖ መካሪ የመሰለ አጭበርባሪ ነዉ

  • @SolomonSolomon-o4p
    @SolomonSolomon-o4p 3 месяца назад +1

    ከውያኔ በስተቀር ሁሉም አትዮጵያ ኤርትራ ሱማሌ ሷዳን ጀቡት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mulualem373
    @mulualem373 3 месяца назад +1

    JAWE መቻሉን ይስጥህ........🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    መከላከያ ወለጋ ስዋጋ የህዝብ ጠላት ፤ አማራ ክልል ስዋጋ ደግሞ የሰላም ዘብ የሚሆንበት የተዛነፈ ሀሳብ ልወገዝ ይገባል።

  • @samuelchewaka8621
    @samuelchewaka8621 3 месяца назад +3

    “Any Oromo politician can’t be fully loyal to Ethiopia until the constitution, which grants them exclusive rights over close to half of Ethiopia, is amended. Therefore, they should not be allowed to hold the highest office in the country.”

  • @MesfinMekonnen-us3du
    @MesfinMekonnen-us3du 3 месяца назад +5

    በጣም ጥሩ እይታ ነው ❤ በርቱ ሁለቱ ምረጣች::

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 3 месяца назад +1

    ኦነጉ ጀዋር የብልፅግና ጎማ ሲተነፍስ የሚቀየር ተጠበባቂ ቸርኬ አዲስ ጎማ
    ለመሆን እያሟሟቀ ነው።

  • @HabtamuFekede-nn2le
    @HabtamuFekede-nn2le 3 месяца назад +1

    የኦሮሚያ ካርታ አስቀርፆ ይዞ የሚዞር ከሽመልስ ቢብስ እንጂ በማር የተለወሰ መርዝ የሚረጨው

  • @TewodrosMamo-d1h
    @TewodrosMamo-d1h 3 месяца назад +8

    ልክ ነህ ቴድ

  • @michaelhagos6581
    @michaelhagos6581 3 месяца назад +2

    ቴዲ ብቻውን አንድ እዝ እኮ ነህ!

  • @abdulshkurassefa7905
    @abdulshkurassefa7905 3 месяца назад +2

    ቴድ ፀጋዬ በሰላም ነው ዛሬ?
    የJawar aspire ማድረግ ምነው አንተን አመመህ?
    ለህዝብ የሚጠቅም ሰፊ እውቀት ያለህ ሰው ነህ ምነው አንድ ግለሰብ ላይ ብዙ ደከምክ?
    The fact is that: you know Jawar has the prospect to be... But you don't.
    ምቀኛ!

    • @mulugetakide964
      @mulugetakide964 3 месяца назад +1

      If true, that will be a disaster. Jawar has blood on his hands, from inciting genocidal adventure in Tigray to fomenting religious war to enabling Abiy to stay in power.

    • @gloriazion9184
      @gloriazion9184 3 месяца назад

      Ereee jawar malet ekko be sew dem yetechemaleke awerea new awerrreeeaaaa

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 3 месяца назад +1

    Jowar is a man of machete, in the 21st century.

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 3 месяца назад +1

    Kkkkkkkk.... woy zendero hulum beyebotaw yekebateral Ethiopia saw yelatim naw negeru woyes ende buhe dabo seletan yetadelal medere kebatare 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛

  • @NATNAELMESELE-b7u
    @NATNAELMESELE-b7u 3 месяца назад +1

    አንድ ቀን ጊዜ ስጥና ስለ መከላከየያ መመታት እና ስለ ማይካድራ ጫፍጨፋ ዘገባ ስራልን። ያው የሶማሌ: የቤንሻንጉል የመልቃይቶቹ ላይ ዘፈን ተንታኝ ስለነበርክ መረጃ የለህም....ዝም ብለህ ሚዛናዊነተ እያልክ አታደንቁረን።

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 3 месяца назад +1

    እያንዳንድን ልክ ልኩን በማሰረጃ ንገርልኝ

  • @KefelegnBayou
    @KefelegnBayou 3 месяца назад +1

    ጀዋር ስለአማራ ምን አገባው

  • @EibroYmame
    @EibroYmame 2 месяца назад

    እውር፡ጨለምተኛ፡ችጋራም፡በምን፡ዓይንህ፡ያየኸውን፡እደምታወራ፡አይገባኝም፡እደግመዋለሁ፡ዕውር፡ነህ፡፡ባንዳ፡፡

  • @edulove.
    @edulove. 3 месяца назад +3

    ኢትዮጲያ ተስፍ የላትም

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 3 месяца назад +1

      ተስፋ የለለሸ አንቺና መሠሎችሽ ናችሁ

    • @gloriazion9184
      @gloriazion9184 3 месяца назад

      Ewenet new minem tesffa yelatem hulum hodam ena geday new .....tesfachen ande bicha new ende Hager mekom ye gizea guday new tigay Hager tehonalech🙌🙏❤

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 3 месяца назад

    Teddy በፐሮተርይ ሰምምነት አማራን የወከለ አለመኖሩ was it fear?

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    አንተ እውር አይን የሌለው አይን ላለው ተወካይ አይሆንም ፖሆሎቴካ በመሰማት ብቻ በማንበብ ምትሰራው አደለም በዎናነት አይን ይፈልጋል አይን ግድ ነው

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 3 месяца назад +1

    ጁዋርን ተውት ተምታቶበታል
    ወሬው ሁሉ ቅዝምዝም 🤣🤣🤣

  • @BirehanuKitesa
    @BirehanuKitesa 3 месяца назад

    እኛ እኮ የእንተ የበታችነት ስሜት ነው የምገርመኝ ሃቂን ለሃገር የምጠቅም የተናገረ ሁሉ የአብይ ደጋፊ ነው ብሎ መረዳት ድንቁርና ነው የግድ እነ ያልኩትን ብቻ ደግፊ ማለት ተገብ አይደለም

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 3 месяца назад

    ጃዋር እስከነስተቱ ሀገር ሊመራ ይችላል የሚል እምነት ነበረኝ አሁን ግን ስልጣን ቢሰጠው ከአብይ ይሻላል ወይ የሚል ጥያቄ አለኝ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 3 месяца назад

    ጃዋር ጠቅላይ ሚኒስቴር የሚሆነው ከአብይ በምን ተሽሎ ነው? ለውጥ ነው የሚፈለገው እንጂ የጉልቻ ልውውጥ አይደለም። ለዚህ ለዚህማ ምን አለኝ ቀጄላ ብላለች ሴትየዋ።

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    በአሁን ግዜ ምትናገረው ነገር ሹጥ ሹጥ ፈስ አር የሆነ ነገር ነው ወደ ድሮህ ተመለስ ድሮ በናፍቆት ነበር ማይህ አሁን እንደ የት ነበርሸ አስታራቄ አሳብ አምጣ ባንተ አያምርም

  • @antenehwondimu1390
    @antenehwondimu1390 3 месяца назад

    ቴዲ ትክክል ነህ ጃዋር ሁሌም መንግስትን የማዳን ቦታ የሚገኘው እራሱን ቀጣይ ጠሚ የሚል ቀቢጸ ተስፋው ነው !

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 3 месяца назад +1

    I wish the fano elements perceived the proposal as these two analysts discerned.

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 3 месяца назад

    አባ ሜንጫ ምን አገባዉ ማን በተዎጋዉ ነዉ እሱ ቀጣይ ሚሆነዉ እናያለን ጊዜ ጥሩ ነዉ።
    አብይ እና ጃዎር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ።

  • @minewjal
    @minewjal 3 месяца назад

    እናንቴ ቆይ ጦርነት ብቻ ነው የሚናፍቃችሁ? ብታይ ጦርነት እኮ ክፉ ነው።

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 3 месяца назад +1

    Jewar ye Ethiopia hizb ende esu short memory aderego new ende yemiyaseben yehe yemayereba ye oromon wetat bezih lek ye Amharn dem endiyafesu yaderegachiw ye esu kesekesa eko new

  • @TeresaAronmamo
    @TeresaAronmamo 3 месяца назад

    ቴዲ ልቦና ይስጥ 🙏
    ስለ jawar ይቅርባችሁ😂

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 3 месяца назад

    Baayee kan nama dhibu namittiin Teedii jedhamu kun Uummata Oromoo akka diina addaatti kan laaludha. Garuu warri pirifeeserii Doctorii maqaa qaban, Oromoo jedhamani garuu isa walii yeroo hojjetan baay'ee nama dhiba.

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 3 месяца назад +2

    ቴድሮሶች ለኢትዮጵያውያንና ለሀገሪቱ በዚህ ድቅድቅ ጨለማ ትንሽም ብትሆን ብርሀን መኖሩን ኢትዮጵያውያን የጋራ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋል በርቱ

  • @TasfayeTulluu
    @TasfayeTulluu 3 месяца назад

    አንተ ዘረኛ ነህ አይንህ ባያይም ልብህ ብርሃን ብትሆን

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 3 месяца назад +2

    there is a sound problem

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 3 месяца назад +1

    ትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 месяца назад

    Tediye you put the key point of evil jewar interest
    Abiy minus jewar future prime minster Drea. But never happen.
    Thank you tewdros.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 месяца назад

    Tediye you put the key point of evil jewar interest
    Abiy minus jewar future prime minster Drea. But never happen.
    Thank you tewdros.

  • @Abdu-lm3te
    @Abdu-lm3te 3 месяца назад

    አንተ ቄሮን ምን ብለህ ስትገልጽ ነበር ቴዎድሮስ ፀጋዬ ሆዬ? አልረሳንም ለኦሮሞ ሕዝብ ያለህን ጥላቻ በቄሮ ንቅናቄ ግዜ ምን እንደምትሰራና ሚዲያ ይዘህ ምን አይነት መርዝ እንደረጨኽ አልረሳንም። ስለዚህ ጭፍን ጥላቻ ይዘህ እና ውስጥህን ብቻ እያዳመጥክ የምትሰጠው አስተያየት ሀገር አፍራሽና አንተም የማትፈልገው ቦታ ላይ ሀገሪቷን ማስቀመጥ ነው። mark my word

  • @woinshetkebede561
    @woinshetkebede561 3 месяца назад

    What is wrong with you guys he is oromo and
    He hit's norther Amhara and tigery week up no matter what they don like as👩‍❤️‍💋‍👩

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 3 месяца назад

    jawwe zorobatal! expired sayihon ayiqerim ayimirowu

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 3 месяца назад

    ጀዋር እውነት ካለው በብልፅግና መንግስት ተሰጠው የተባለ በሚልየን የሚቆጠር ብር መቀበሉና አለመቀበሉ ለህዝብ ግልፅ ማድረግ አለበት።
    ጁዋር በዚህ አቋሙ ኢትዮጵያ ከሚመራ፣ደ/ር አብይ በእጥፍ የተሻለ መሪ መሆኑ መገንዘብ ያስፈልጋል።

  • @Itionek
    @Itionek 3 месяца назад

    ጀዋርን የምስራቅ ምእራብ እና ደቡብ ህዝብ ይደግፈዋል ምንም አታመጡም እሱ ጠሚ ሲሆን ለማየት ያብቃህ ማለቴ ለመስማት ያብቃህ 😂

  • @dn2091
    @dn2091 3 месяца назад +1

    Tedi yene wud tigreway

  • @derekenea9578
    @derekenea9578 2 месяца назад

    ገና በጥላቻ ትሞታለህ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 месяца назад +2

    Yes wonderful stegaye tedy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KingDan-y4s
    @KingDan-y4s 2 месяца назад

    ሁለት ድንክ ቴዲዎች 😂

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 3 месяца назад

    ቴዲ ምንም አልተሳሳትክም።

  • @Dats09
    @Dats09 3 месяца назад +2

    Thank you, Reyot.

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    እንኳን እእእእእእእእእእእ

  • @qamarmohammed9230
    @qamarmohammed9230 3 месяца назад

    Jawar yibeltenal bileh silemitamin bicha andim can sile Jawar tiru mawrat atfeligim

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 3 месяца назад

    ቴዲ ማለት እውነት ነው።

  • @SolomonSolomon-o4p
    @SolomonSolomon-o4p 3 месяца назад

    ያጋዜ ጦር 👎👎👎

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    አይን ፈልገህ ና

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад

    ቴድድድድ አንተኮ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    ሸርሙጣ ነህ

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 2 месяца назад

    ልበ እውሩ

  • @AleneTefera
    @AleneTefera 3 месяца назад

    ቴዲ እባክሕ ዶ/ር ፀጋየ ኣራርሳን ጋብዘክ ጠይቅን ዶ/ር ፀጋየ በጣም አስትዋይና ሚዛናዊ ሰው ነው እና አቅበክ ብታነጋግረው ጥሩ ነው