መጻጉዕ እና ኒቆዲሞስ
HTML-код
- Опубликовано: 11 фев 2025
- መጻጉዕ እና ኒቆዲሞስ | የጉባኤ ኒቆዲሞስ 15ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል መርሐግብር
ሰላም ውድ የጉባኤ ኒቆዲሞስ ታዳሚዎቻችን። በሰ/ት/ቤቱ ጉባኤ ኒቆዲሞስ በመ/ር ያሬድ የተላለፈውን ት/ት እነሆ። ሁላችሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ትምህርቶችን ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። የቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት