የህፃኗ እናት አሁንም በስልክ እየደወሉ እያስፈራሩኝ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አኩርታችሁኛል ልጀ የናተም ልጅ ናት አለች💔😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 71

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 24 дня назад +8

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጽናናቱን ይጨመርልሽ እንወድሻለን በጣም የኔ እናት በጣም በጣም አዝኛለው ተማሪ ነኝ ይሄን ነገር ስሰማ በጣም አዝኛለው በጸሎት ካንቺጋር ነኝ🙏🙏🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤🙏 እግዚአብሔር ህዝብ ሰቶሻል አትፍሪ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ደሞ ይበልጣል እሱ ካንቺ ጋር ነው ከቡታጅራ ከተማ መላው ቤተሰቤ አዘናችንን ለመግለጽ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ያጽናሽ🙏🙏😔😔😔

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 24 дня назад +4

    የኔናት አቦ አግዟት ሌላዉ ቢቀር በቀጠሮዉ አብራችኋት ሂዱ ቤተሠቦቹ አላህ የጃቼዉን ይሥጣቼዉ የኔናት ኡፉ ያለችዉን አላህ ያሣድግልሽ ገዳይ አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ ያልታሠበ አደጋ ይጣልበት

  • @AsterYosief
    @AsterYosief 23 дня назад

    በጣም ይዛዝናል እዝጋብሄር ፅናቱ ይስጥሰሽ

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 24 дня назад +3

    አስኪ አግዛቤር ያበርታሽ አናትየ 😢😢😢

  • @DfDf-j6r
    @DfDf-j6r 24 дня назад +1

    እመብረሀንመፀናናቱንይስጥሽእህቴአይዞሽ

  • @YalemzewedLegesse-c3c
    @YalemzewedLegesse-c3c 24 дня назад

    እግዚሐብሄር መፅናናትን ይስጥሽ የኔ እህት ፈጣሪ ደሟን ይከፍልላታል በከንቱ አይቀርም

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 24 дня назад

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት 😢

  • @user-xk2tv8yt7l
    @user-xk2tv8yt7l 24 дня назад

    ይህ ጉዳይ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከጎኗ ሁኑ

  • @FayzaZeyne
    @FayzaZeyne 22 дня назад

    ወዱ ያወራው እውነት ነው የሰምት ወሬ እዳይሆን በርትታቹ አንድ ሆኖቹ የጁን እዲያደርግ ይደረግ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 24 дня назад

    ምርጥ ወንዶች ባሉበት ሰይጣኖች አሉ

  • @NetsanetWeldesemayat
    @NetsanetWeldesemayat 24 дня назад

    ዋው እንዲህ ያገር ልጅ ተባረኩ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 24 дня назад

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍትህ እንጠብቃለን 😭💔

  • @user-qw8oc3wn6d
    @user-qw8oc3wn6d 24 дня назад

    አላህ ሶብሩንይስጥሺ ወገናችን

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 24 дня назад

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l 24 дня назад +2

    በአሲድ ነበር መላ ሰውነቱን መቀቀል አንጀቴ አሯል

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 24 дня назад +1

    እህ ደግሞ ልዲቱ ሥታጓጓ የልብ ሥብራት አሏህ ያበርታሺ

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pm 24 дня назад

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አቅም ጉልበት ይስጥሽ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 24 дня назад

    የኔናት አይዞሸ አግዟት ኡፈፈፈፈፈፈ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 24 дня назад +1

    ተባርኩ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 24 дня назад

    አይዞሽያርብ አስገድሉትበገንዘብ

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r 24 дня назад

    ያረብ አላህ ሶብር ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 24 дня назад

    አላህ ብርታቱን ይስጥሽ😢😢😢

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 24 дня назад

    አላህየ ያጠክርሸ የኔ ዉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @حيات-ع6ل
    @حيات-ع6ل 24 дня назад

    ያረብአላህ ሶብርይስጥሽ

  • @user-fj4vd4yz5s
    @user-fj4vd4yz5s 24 дня назад

    Egzi Abher Yatnash Ehte 😢😢😢😢😢😢

  • @Sisi123-mm2ml
    @Sisi123-mm2ml 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Gashawdagnemekonne
    @Gashawdagnemekonne 24 дня назад

    #Justice for Heveen

  • @user-se7or7kt3j
    @user-se7or7kt3j 24 дня назад

    የኔ ናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አሁንስ. መኖር ፈራሁ በምን ቃል ልህለጸው

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 24 дня назад

    ፍትእ ለእፃን ልጃችን ለኤቨን ፍትእ ፍትእ ፍትእ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 24 дня назад

    ፍትለህፃንዋ

  • @leilamohammd1700
    @leilamohammd1700 24 дня назад

    የስራውን አላሕ ይሥጠው አላሕ ይፋረደው

  • @Hna-jv1ql
    @Hna-jv1ql 24 дня назад

    ደሞ አንቺን ይገሬማሉ ከነቤተሰቡ መግደል😢😢😢😢

  • @SurprisedFlower-kw6lh
    @SurprisedFlower-kw6lh 24 дня назад

    ፍትህ ፍትህ መገደል አለበት ፍትህፍትህ

  • @Zemzmmuhyeali
    @Zemzmmuhyeali 24 дня назад

    ኸረምንጉድነውአሁንስኢትዮጺያዊነኝለማለትየምናንሳቀቅበትጊዜላይነንእባካችሁፍትህየሚሰጥአካልእስኪገኝድረስልጁከአማራክልልውጭይውጣልንፍትህአለየሚልካለልጁበአደባባይመሠቀልአለበትእስርምንምአይደለምጩሁ

  • @BranishBranish-vc5yg
    @BranishBranish-vc5yg 22 дня назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 24 дня назад

    Egezabhireeee yestachuù beweneyeee hezebu lemesegenee yegebaleee aberachuwateee kumeu mecheluteee

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 24 дня назад

    💔💔😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 24 дня назад

    Feth feth feth tekateln eko😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 24 дня назад

    የኔእናትእኔን

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v 24 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l 24 дня назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 24 дня назад

    ይገደል ይህተ አዉሬ

  • @user-ct3yc5uq3e
    @user-ct3yc5uq3e 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢አዬሚጣዬ ተጫዉተሽ አታበቂ አስቀረሽ ባጭሩ ባጭር ይቅርና😢😢

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 7 дней назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቨን❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yb2og6hf3v
    @user-yb2og6hf3v 24 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mennenzewdu4308
    @mennenzewdu4308 24 дня назад

    ❤️❤️💕❤️❤️❤️❤️❤️💕💕❤️

  • @foziyaafoziyaa
    @foziyaafoziyaa 24 дня назад

    😭😭😭😭😢😢😢

  • @user-om3fv6zz4c
    @user-om3fv6zz4c 24 дня назад

    ፍትህ ፍትህ

  • @KiyaGonfa
    @KiyaGonfa 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gdjb6469
    @gdjb6469 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 24 дня назад

    ሲም ማትቀይሪይ

  • @tebateba6449
    @tebateba6449 24 дня назад

    ሰላምነዉ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 24 дня назад

    የገደለ ይገደል የሠረቀ ይቆረጥ አረ የት አለ የሣዉዲ ህ አረ ኡኡኡኡኡኢኡኢ

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o 24 дня назад

      ሳውዲ ቢሆን ኣንድ ቀን ኣያሳድሩትም

    • @user-lg4fs6hs5q
      @user-lg4fs6hs5q 22 дня назад

      ሰኡዲ እኮየሙሰሌምሀገርሰለሁነዉ ይሀየኪፊርሀገር የሹይንሀገር ማንያደርጋዉል

    • @meremaahmed8104
      @meremaahmed8104 22 дня назад

      @@user-lg4fs6hs5q ሠህ

  • @user-xk2tv8yt7l
    @user-xk2tv8yt7l 24 дня назад

    ይህ አረመኔ ባደባባይ በሳት ይቃጠል ለሠዉም መቀጣኛ ይሁን

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 24 дня назад

    አህይው፡ምንግስት፡ምንድን፡ነው፡ስራው

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 24 дня назад

      አሱማአገራማፍረሰነዉ

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 24 дня назад

      ሰራዉ

    • @abm1344
      @abm1344 24 дня назад

      ካንቺ የበለጠ አህያ አለ

    • @user-sf6np5ft4l
      @user-sf6np5ft4l 24 дня назад

      መግደል ንፁሀንን ነዋ ሌላ ምን ይሰራል 😢

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 24 дня назад

      ህዘብ መገደል ነው ሌላ ሰራ የለወም

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 24 дня назад

    ጎረቤት ልጆቻችሁን ወይ ውጭ ተጫወቱ አትበሏቸው አልያም ጠይቋቸው ፣ ወይ ትምህርት ቤት ያስተምሯቸው እኔ ፣ስለ ምንም ነገር ነግሬያቸው አላውቅም ግን አሁን ስላደጉ ፣ ስጠይቃቸው ወይ ስንወያይ እኔ ከማላቃቸው ይበልጡን እነሱ ሁሉንም አውቀውታል ትምህርት ቤት አስተምሯቸዋል ብሏል ልጆቻችሁን እራሳቸው እስኪ ያውቁ ድረስ ጎረቢት አልያም ዘመድ ቤት የሚውል ወንድ ካለ ሴት ልጆቻችሁን አትተዉ በተለይ ሰፈር ሲጫወቱ አትተዋቸው ጠብቋቸው

  • @rere7887
    @rere7887 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zv1my5bt8x
    @user-zv1my5bt8x 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢