"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 170

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 6 месяцев назад +32

    የመምህር ግርማን ድንቅ ትምህርት ሰምቶ በተግባር የለወጠ ሰዉ የህይወትን መንገድ ያገኛል የተግባር ሰዉ እንድንሆን ሁላችንንም ወላዲት አምላክ ትርዳን

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 6 месяцев назад +1

      Amen

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 месяцев назад +1

      አሜን የተግባር ሰው ወሆን አቃተኝ ፀሎት ያዝ ለቀቅ ሆነብኝ በውስጤ ያለውን እግዚአብሔር ይሰርልኝአሜን😢❤

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እኔማ መስማት ብቻ ሆንኩኝ

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 3 месяца назад

      አሜን፫ እግዚአብሔር ይርዳን😢

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 3 месяца назад +1

      Amen Yena wede

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    አባታችን ሺአመት ያኑርልን እረጂምእድሜ ይስጥልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 месяца назад

    እድሜ ለ እርስዎ ሐይማኖት ምን እንደሆነ ያስተማሩን ቀዳሚ መምህር እርስዎ ብቻ ነዎት። ክብር ፈጥሮ ለማይተወን ለመድኃኒዓለም ይሁን። ኑሩልን❤

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 6 месяцев назад +6

    አባታችን አዲው ሳደምጦት ስመለከቶት አይቼ ድምፆን ሰምቼ አልጠግብም ይህ የእግዚአብሔር ፀጋ በርሶ የመኖሩ ምልክት ነው ዘመኖ ከዚ በላይ ይባረክ በፀሎት አስብኘ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 6 месяцев назад +12

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ የተሞላ ልክልክ የቅዱስ መንፈስ አስተምሮ ተገቢ ግንዛቤን እንድንዝ የሚያስችለው ሁሉን መድኃኒያለም ያክብርልኝ።አሜን!!!

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 6 месяцев назад +4

    አባቴ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 месяцев назад +7

    አባታችን እንደት አሉልን ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 6 месяцев назад +4

    የኛ አባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 6 месяцев назад +33

    እንኳን ደህና መጡልን ኣባየ ቃለህይወት ያሰማልን መንግንተ ሰማያትን ያውርስልን ስደተኞች ልጆችዎን በ ፆሎትዎ ያስቡን።ኣድራሻዎን ብናገኝና ፀሎት ብንቀበል በጎ ነበር ኣድራሻዎን ማግኘት ኣልቻልንም ኣባየ ፀሎትዎ ያግዘን

    • @semharweldu5965
      @semharweldu5965 6 месяцев назад +3

      እባካችሁ መልሱልኝ በረከታቸውን እንካፈል

    • @mikiytuemay
      @mikiytuemay 6 месяцев назад +2

      ኣሁን እኮ ኣሜሪካ ነው ያሉት

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie 6 месяцев назад +1

      ጣሊያን ሮም ነው ያሉት አይነበብም እንዴ ከቨሩ?

    • @redietgebrehiwot1832
      @redietgebrehiwot1832 6 месяцев назад +1

      በፊት የተቀረፀ ነው ጣልያን ውስጥ ጉባኤ ውን ተካፍዬ ነበር እንጂ ጣሊያን አይደሉም አሜሪካ ነበሩ በቅርቡ

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie 6 месяцев назад

      @@redietgebrehiwot1832 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @WudeMelese
    @WudeMelese 2 месяца назад

    አባታችን ከኢትዮጵያ ነው በረከትዎ ይደርብን ጠላት ይቃጠል የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥልኝ መቼ ይመጣሉ

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 5 месяцев назад +2

    ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ክጠናጋር፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡እርዱኝ፡ገነት፡ክእንግልዝ፡

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 6 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሉም መልእክት የእኛን ህይወት ይገልፃል ቸሩ መድሀኒአለም ይማረን ይቅር ይበለን።

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እርሱ ባለቤቱ መዳንዓለም ዕድሜ ከጤና ይጨምርሎት በፀሎት ኣግዙን ይፍቱን!!!!!

  • @meharigodeffa3366
    @meharigodeffa3366 10 дней назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባታችን እርስዎን እና እርስዎን የመሰሉ ኣባቶችን በዘመኑ መጨረሻ የሰጠን በእውነት በትምህርትዎ እግዚኣብሄርን ኣወቅን ማምለክ ጀመርን ጠላታችን ኣውቀን መቀጥቀጥ ቻልን
    ጸጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 6 месяцев назад +3

    የኔጀግና አባት እደርሶ ለሕዝብ ለወገኑ ለበጎች የሚቆረቆር እረኛይስጠን እረኞቹም እዳለተይዘዋል እንኳንሐበጎቹ ሊሆኑ ይማርልን ልቦናምይስጥልን አባታችን ከዚበላይ ፀጋውን ያብዛሎት በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እንወዶታለን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 6 месяцев назад +1

    ኣሜን ቃለ ህውት ያስማልን እድመና ጥና ይስጣቹ ኑሩልን❤❤❤ኣሜን

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይጻፍል ሰምተህ ከማለፍ ይሰውረን አሜን👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 6 месяцев назад +4

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад

    አ ባቴ ቃለህይወት ያሠማልን ልኡልእግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት አምላኬ በሐይማኖቴ አፅናኝ ጠላት ዳቢሎስን ጣልልን አረ ሠዉ ከፋ በሀገራችን ስንት አመት ለመኖር ደግሞስ ቢኖር ሠዉ እደት ጨካኝ ሆነ አቤቱ ጌታሆይ ማረን

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 4 месяца назад

    አባቴ እህት ማሬያም
    አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለሂትያሰማልን አሜን
    አሜንአመን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የዘመናችን ከአምላክ የተሰጡን በረከታችን❤❤❤እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን የፍጥረታት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን❤❤

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️

  • @zed8332
    @zed8332 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ እንኳን ለእመቤቴችን ቅድሰት ድንግል ማርያም የንግሰና ክብር ባአል በሰላም አደራሳቹሁ አደረሰን❤❤❤የእመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጆዋ በረከት ሬደኤት አይለየን❤❤❤❤🙏🙏🌿🌿🌷🌷🌿🙏🙏አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት❤❤❤🌷🌷🌿🌿🙏🙏

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 6 месяцев назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @semharweldu5965
      @semharweldu5965 6 месяцев назад

      ​@@Enate-21-n9nሰላም መምህር ግርማ አሁን የት አለ?

    • @BetelhemYohannes-kp4cg
      @BetelhemYohannes-kp4cg 5 месяцев назад

      Ffrt55tf​@@Enate-21-n9n

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @genettsehaye1103
    @genettsehaye1103 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን !!

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 6 месяцев назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን🤲💓🕊

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 6 месяцев назад +3

    እንኳን በደህና ውድ ኣባታችን እድመና ጸጋው እግዚአብሔር ያብዛው

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 6 месяцев назад +3

    የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን,❤❤❤❤

  • @tegbarabwa6878
    @tegbarabwa6878 6 месяцев назад +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 6 месяцев назад +1

    እርሶን የሚያክል ማን አለ አዳምጭ ጠፋ እንጂ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሆለት 🙏

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 6 месяцев назад +1

    አባቴ እንኳን ደህንና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን እመብረሀን ትጠብቅልን

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn Месяц назад

    ካለህይዎ ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 👏❤

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 4 месяца назад +1

    ደጉና አዳኛችን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @EyobGetahun-s8d
    @EyobGetahun-s8d 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 6 месяцев назад

    የኔ አባቴ አውነት ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት አባ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 2 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 6 месяцев назад +1

    አባታቺንን ብርክትወ ዪደርብንን የአገልግሎት ዘበነወትንን ህያው እግዚአብሄር ያስርዚምልንን አገራቺንን ዪጠብቅልንን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ቴ ይፍቱኝ

  • @AyalowHoubatou
    @AyalowHoubatou 6 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እራስዎትን የስጠን አምላክ

  • @demisetadese4950
    @demisetadese4950 6 месяцев назад

    እ ድ ሜ የስቶት ፈጣሪ
    አባታችን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 4 месяца назад

    ያባታችን ትምህርት በተግባር ከተገበርን ድያብሎስ ድራሹን ይጠፋ ነበር እኛ ሰነፍን እንጂ
    ሺ አመት ኑሩሉን አባታችን

    • @Meto-i2s
      @Meto-i2s 3 месяца назад

      Geta yibarkot melewex jemiryalehu ye amliko sigdet eskealem fistame yaqoyot

  • @ssss4655
    @ssss4655 6 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በፀሎትወ ያስቡኛ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ልጂወት ነኝ ክፉ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 6 месяцев назад +2

    ቃለህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sahara-f4s
    @Sahara-f4s 2 месяца назад

    አባየ ቃለህወትያሰማልን ይፍቱኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወለተ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ላሴ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ እርሜን ካጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ 🙏🥰

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 6 месяцев назад

    Aba. Ekuwan selam metolen❤❤🙏🙏🙏

  • @mikiytuemay
    @mikiytuemay 6 месяцев назад

    እውነት ነው ኣባቴ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ Месяц назад

    Abaye Egzahber baedime batena yanurote qalehiyot yasmalin tsagachon yabizalin edimechon yasirazimln talatachon kaigiracho seri yetalelin Amen 🙏🏻🤲🏻Amen 🙏🏻🤲🏻Amen 🤲🏻🙏🏻🕊️🕊️🕊️ egnami batamrinew timerit /30/60/100/yeamre firee afiriten babetu yanurani Amen 🤲🏻🕊️Amen 🤲🏻🕊️Amen 🤲🏻🕊️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @BeBe-d8h
    @BeBe-d8h 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አባታችን ፆለተወ ይደረብኝ

  • @MhiretNvresa
    @MhiretNvresa 4 месяца назад +1

    Yefewus ejoch yabzalin fexarii amlakachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @FggfGjgf
    @FggfGjgf 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንንንን

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 6 месяцев назад +1

    የኔባት የተባረኩ በፀሎት ያሰቡኝ ኑሩልን

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635 6 месяцев назад

    AmeenAmeen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏❤️🙏🙏❤️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 6 месяцев назад +1

    አባቴ ቃልህወት ያስማልን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን የስማነው በልቦና ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @LomiiMargaa
    @LomiiMargaa 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818 6 месяцев назад +1

    *_ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜንን አሜንን አሜንን✝️🕯️✝️_*

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 6 месяцев назад

    Abatatene Keber yestelene Amelake Kale Hiwote yesemalene

  • @ethio6437
    @ethio6437 6 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @GetnatGetnat
    @GetnatGetnat 6 месяцев назад

    እግዛቤሄር/ይጠብቆት

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 6 месяцев назад

    እውነት ነው አባታችን እግዚያብሔር ይሁነን ❤❤❤

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 6 месяцев назад +2

    ቅር ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 6 месяцев назад

    እንኳን,ደህና,መጡልን,አባታችን
    አሜን,አሜነ,አሜን

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 6 месяцев назад

    Abatachen edmena tena yestewot nurelen enwadewotalen

  • @konjitHabtemichael
    @konjitHabtemichael 6 месяцев назад

    Tekkl new abatachen , kale heyiwot yasemalem

  • @Waleti-w5t
    @Waleti-w5t 2 месяца назад

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemelani abetichen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 6 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c Месяц назад

    bewnet egziabher kenochen yabzalen!AMEN!

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 5 месяцев назад

    Abatachin kale Hiwotn yasemalen edem ke tena gar yistot Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 6 месяцев назад

    አሜን

  • @SaraBahaylu
    @SaraBahaylu 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው ♥♥♥♥

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 6 месяцев назад

    Abatachen ❤❤❤

  • @saplasapla9783
    @saplasapla9783 6 месяцев назад

    Amen amen amen abatshen. Beirktow ydrbn klhywt ysmaln

  • @Weletetadkrn
    @Weletetadkrn 6 месяцев назад

    እድሜዎትያስረዝምልን

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 6 месяцев назад

    Egziabiher yimesgen Amen Edimena Tena Le Abatachin yistilin Amen 🎉

  • @MhiretNvresa
    @MhiretNvresa 4 месяца назад

    Amen amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 abatachin

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 6 месяцев назад

    Abatii rejime Edemi kitinagaa ❤❤❤❤❤ beseloiti aseboni

  • @warrior5847
    @warrior5847 6 месяцев назад

    Balhubet yefetugn melake menkerat ,❤

  • @Dn.yoseef
    @Dn.yoseef 6 месяцев назад

    ❤Amen ,abtachim kalhiyotin yasmalin, yeaglgilot zamanwon yasrazimlen❤❤❤ inwadchawalen❤

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 месяцев назад

    ❤❤የኛ እንቁ አባት❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አባታችን

  • @ኪዳነምህረት
    @ኪዳነምህረት 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 6 месяцев назад

    ወለተ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @AzmaraMolata
    @AzmaraMolata 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባታቺን ፀጋው ያበዙለት❤❤❤

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 6 месяцев назад

    ❤❤❤የኔ አባት የህይወት ቃል ያሰማልን ❤❤❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 6 месяцев назад

    የኛ ዉድ አባታች እንኳን በሠላም መጡልንእግዚያብሔርበፀጋዉያቆይልን❤❤❤❤

  • @alain647
    @alain647 6 месяцев назад

    Yene abeti ukan Dena metu yene abeti kaliwoten yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤