I love Abune Gorgorios. He was really a very great person. I loved his comment on Tesfalem experience, true now we have enough of priests and teachers in our church what we need is a person of action. Love him
i am 100% with Mehabere Kedusan. thank you so much for this mind opening topic. those 5 of you who refused this-evil-menafekans and turn to the Tewahedo Orthodox Teaching, you definitely saved Ethiopia from disaster. it took nearly half a century for most to wake up. you are blessed people. thank you, thank you, thank you.......
Egziabher yibarkachu. you five who started the Mehabere Kiddusan made history. thank you for bestu-Abbune-Gorgorious great contribution. Mehabere Kiddusan are now fighting the whole world. by now all Ethiopians must b aware who r the enemies. the world are trying to uproot Tewahedo Orthodox Christianity, but it look God's people R winning.
Thank you for the information. I didn't know. I dont have words to explain my gratitude to what you did and are doing for our religion which is our identity which is our country!! No tewahido= No Ethiopia. God Bless you all and our beloved country and her church.
Thanks for the clarification. As a Christian, our obligation and duty is to pray and Almighty God to intervene in this difficult time. "የሲኦል ደጆችም አይችሉአትም።" ማቴ 16:-18- Ayzon Bestelot Mebertat becha new Kegna Yemitebekew! Fetenaw yebezal
በጣም ልብ ይነካል በጣም ደስ ይላል… ደስ ይላል ከማለት አልፌ ምንም ባላደርግ እንኳን፡፡ የዶርም ጽዋው፣ የነበራቸው ትጋት፣ ፍቅራቸው፣ የአባቶቻችን ደግነት፣ የቤተክርስትያንን ምሉዕነት ያሳያል አምላክ በየጉዞው ሁሉ ይጠብቅልን ማህበራችንን…
ግዜ ካለ ሁሉም ሁሉም አለ ሁሉም ካለ ቀን አለ የቀን ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን የቅድስት ቤተክርስቲያን እራስ የሆነችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን አሜን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ስለ ሁሉም ነገር አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን
ታሪክ ያዘጋጃችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ፣ እገዚአብሔር በመልካም ያስባችሁ! እኔም የታሪኩ ተካፋይ ነበርኩና ትዝታዬ ስለሆነ ደጋግሜ አደመጥኩት፡ የያኔውን መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና በኋላም በኬንያ የነበረንን ቆይታ ... እጅግ ግሩም ትዝታ ነበርና አይረሳንም!!!
ማኅበረ ቅዱሳን ሁሉም የቤተክርስቲያን አካላትና ምእመናን ቢሆንም እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ የፍቅርና የቸርነት ሥራን በመሥራት ሕያዊት የሆነችው ነፍስ የምትድንበትን ሥራ በጋራም በተናጠልም እንዲያከናውኑ የሚሻ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያብዛችሁ። እኔም በማህበራችሁ አገልጋዮች ተፀልዮልኝ ድኛለሁና ምስክር ነኝ። መስዋዕት የከፈላችሁለት ክርስትና እምነታችንን አምላከ ቅዱሳን እስከፍፃሜው ይጠብቅልን። ለኔ የዘመናችን ትጉህ ሐዋርያት እናንተ ናችሁ ተባረኩ።
እግዚአብሔር በማኅበረ ቅዱሳን በኩል ለቤተ ክርስቲያን ከቤተ ክርስቲያን ሸሽቶ የነበረን ዘመናዊ እውቀት፤ ገንዘብ፤ ጉልበት፤ ዘመናዊ አሰራር፤ ከሁሉም በላይ አንድ ትውልድ አመጣላት።
ስለቤተ ክርስቲያን ይገዳቸዋል ብለን የምንጠብቃቸው አባቶች በተገላቢጦሽ ማኅበሩ ያደረገውን በጎ ነገር ሁሉ መጥፎ ነገር አድርገው አቅርበው ሳይውል ሳያድር መጥፋት አለበት አሉ። የ"አጥፋልን" ተማጽኖም ለመንግሥት ሲያቀርቡ ሰማን፤አየን። እግዚኦ.… የቤተ ክርስቲያን ነገር ይገደናል የምንል ሁሉ በየአቅጣጫው በየምንችለው ድምጻችንን ማሰማት አለብን።
Eyu Sweet እውነት ነው የበጎ ነገር ጠላቶች ናቸው ማን ይሠማቸዋል እነሡ ያልሠሩትን ማሕበሩ ሠለሠራ ነው
በእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ማህበር ማግኘት ምነኛ መታደል ነው ማህበረ ቅዱሳን እድለኛ ትውልድ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ማህበር ባርክልን ምቀኞቹን ከእግራችን በታች አድርግልን ማህበራችን ባርክልን ከምድር እስከ አርያም የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል።
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ !
እንዴት ደስ ይላል፡፡ እግዚያብሔር ይመስገን ፡፡ እግዚያብሔር የያዘ ሁሌም ድል አድራጊ ነው፡፡
እግዚያብሔር አሁንም የቤተክርስቲያንን ጠላት ከእግሯ ስር ያስገዛላት፡፡ እናቴ ማርያም የቤተክርስቲያን ከለላ የሆነውን ማህበር ቅዱሳንን በረድኤትሽ ጎብኝው፡፡ እማማ አንቺ እያለሽ ምንም ክፋ ነገር አያሳየን!!!አያሰማን!!!አሜን፡፡
ቃለህይዎት ያሠማልን መምህሮቼ እግዚያብሄር ፀጋውን ያልብሣቹ አሜን በርቱ እግዚያብሄር ይርዳቹ አሜን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ምድረ መናፍቃን ተኩሎች ይሠፍሩብን ነበር እናንተን ይጠብቅልን አሜን
በጣም ያሳዝናል ፈተናችው ልብ ይነካል
በዶርም የተጀመረው ፅዋ ለዚህ መብቃቱ ደግሞ በጣም በጣም ያስደስታል ፈተናም ቢበዛ ለበጎ ነውና አይዟችው በርቱ እግዚአብሔር ማህበራችንን ይጠብቅልን .............
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭🥰🥰🥰
I love Abune Gorgorios. He was really a very great person. I loved his comment on Tesfalem experience, true now we have enough of priests and teachers in our church what we need is a person of action. Love him
ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣምምም ነው እምንወዳችሁ እምናከብራችሁ♥♥♥
Kemeseretu egziabher abrot yeneberew mesebaseb.leul egziabher mahiberachinin yitebikillin.
አቤቱ ቅዱስ ማህበራችንን ጠብቅልን።አሜን
አሜን፫
Bewten betam nw yemiyaseknut bentsa hgar laye mtom sem egziabher metrat kedasi makes alemjal yegrmal jewar nber endy segzat yneberw Ethiopia??
i am 100% with Mehabere Kedusan.
thank you so much for this mind opening topic.
those 5 of you who refused this-evil-menafekans and turn to the Tewahedo Orthodox Teaching, you definitely saved Ethiopia from disaster.
it took nearly half a century for most to wake up.
you are blessed people.
thank you, thank you, thank you.......
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ታሪክ ነው
ፈተናዌች ብበዛም በአምላካችን በልኡል እግዚአብሔር ቸርነት በእናንተ ጽኑ ዓላማ ለዚህ መድረሱ በጣም ያስደስታል ስለ ሁሉም ነገር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ክብር ምስጋና ይድርሰው
እናንተ ቃል ህይውትን ያስማልን ወንድማችን ና አባቶቻን እናቶቻችን
Egzabher orthodox ybarkeln Amen amen amen amen kale hywet yasemaln
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN orthodox Tewodon emnat hewoteye
አሜን !! ቅዱስ ማህበራችንን ጠብቅልን.
እግዚአብሔር ለእርሱ አመስጋኝ ለሕዝበ ክርስቲያኖች ደግሞ ጠበቃ የሆነ ትልቅ ማህበር ነው። ማህበራችንን አምላክ ይጠብቅልን። የሰይጣንን ጾር ያስታግስልን።
you make me so proud. go out and multiply, you already have Gods blessing.
በእውነት በጣም ደስየሚል ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀይል ብርታቱ ይስጣቹ
እግዚአቤር ይመስገን አሁንም ወላድት አምላክ ከእናንተ ትሁን ቃላት የለኝም ጥንካረያቹ በጣም እምገርም ነዉ
ከቁጥር ሁሉ የምበልጥ ላይክ ብሰጥ እሰጥ ነበረ ።💚💚💚💚💚
አግዚአብሔር ይባርካቸሁ የኦርቶዶክስ ልጆች 🙏🏾
Very impressive work and this documentary is wouderful, I learned a lot.
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
ጽናታችሁ የሚደነቅ ነው
በጣም የእግዚአብሔር ሃያልነት 😭
በጣም እሚያፀናና
እግዚያብሔር ይመስገን በርቱ በእግዚያብሔር ስም ተዋህዶ እደሆነቸች ከፈተና አቶጣም በስብርባሪ ሰከዶች ውስጥም ዲያብሎስና ልጆቹ እኛን ለመጣል ማድባታቸው አይቀረርምና ተጠንቀቁ እዳትደክሙ
Amen Amen Amen
ሥለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን። ቃለህይወት ያሠማልን በሃይማኖት ያፅናን አሜን
Kal hiwet yasemalen
Abatoshach ena wendmochashn
Rejem edme yisetelen
Bteley lewendmachen
Egziabher yatsenah bemneth Betewahedo emnetachen ske mechereshaw yatsenalen
Amen 3
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያን ሁሉ ያሳለፈ
EGZYABHAER SEMU YETMSEGN YEHUN TALAK NEWNA ZELALEM YEMSEGNELY KAL HIWET YASEMAELN TESFA MENGESTSEMAYAETN YAWERSELN TEBAERKULEN EGZYABHAER YEGACHUEN YESTACHU AWE KERSTOS BNTESHU DEMU MESERTOTALENA ESK METESHAT DERS TENTEW YENURALU YESEWEL DEJOCH AYECHELWAETM AMELAK SEMU YETMSEGN YEHUN AMEN
AmenAmenAmen
EGZIYABEHAER YEMESEGEN!!!
ተባረኩ አይዟቹ ጌታ ከናንተጋ ይሁን!
ተዋህዶ ምንም እንኳን ፈተና ቢበዛባትም አትወድቅም ወርቅ በሣት እንደሚፈተነዉ ሀሉ ተዋህዶም በሠዉ መሠል ተኩለላወች ትፈተናለች በመጨረሻዉ ዘመን በሥሜ ደበሎ ለብሠዉ ይመጣሉ እንዳለዉ ቅዱሥ ቃሉ አሁንም ተኩላወችን እያየን ነዉ ሥለዚህ ወገኔ በእምነትህ (ሽ) አትደራደሩ መንፈሥ ቅዱሥንና መንፈሥ ርኩሥን እንመርምር ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን ፫
ameeeeeeen izgehaber yibarkachu lemi meta tiwlid indezi libona yistlin izgehaber ameeen ameeen hunetegna aymanot ortodox tewayido yanurilin tebareku ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
አቤቱ ማህበራችንን ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!! Ameeen Ameeen Ameeen
ድንቅ ነው !
በጣም ደስ የሚል የማንነት መለያ !
ወስደው ሳይጨርሱን እናተን ያነሳሳ እግዚአቤሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን
የቤተክርስቲያን ውድ ልጆች!!!
Egziabher yibarkachu.
you five who started the Mehabere Kiddusan made history.
thank you for bestu-Abbune-Gorgorious great contribution.
Mehabere Kiddusan are now fighting the whole world. by now all Ethiopians must b aware who r the enemies.
the world are trying to uproot Tewahedo Orthodox Christianity, but it look God's people R winning.
bewante lazhe yabekan agezabhre yamesgen klywetan yasemlen aneda abethhen melkam ser andenser agezabhr yafekdlen Amen Amen Amen
egziabher sirachihun yibarkelachihu
የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ እወቁ፡፡ያዕ1፡2
egzabher yetbklen betam lebe yeminka new
ኖላዊ ትጉኅ ዘኢትነውም /2/
ማኅበረነ /2/ እቀብ በሰላም /4
Amelake qedeusane Eske mechereshawe maheberachenen Mahebere Qedusanana yexebeqelene yatsenalen yexebeqelene
Amen amen amen
የጥፋትን፡ርኵሰት፡በተቀደሰችው፡ስፍራ/ቅድስት፡ቤተ ክርስትያን/
ቆሞ፡ስታዩ፦አንባቢው፡ያስተውል፨የቅ.ማቴዎስ፡ወንጌል፡ ፳፬፥፲፭/24፥15
Long live for mhaberekdusan
ስለናንተ እግዚአብሄር ይመስገን!!
ይትዋዶ ልጆች ፀናት እግዚአብር ይምሰገን
እግዚአብሔር ማኸበራችንን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
እናመሰግናለን
እግዚሃብሔር ይስጥልን።
Bewneti Egziabeher yetemesgen yhun Yan Hulu fetenawochi Alefo lezih mebkati mengna metadel new Ahunm Eskemechereshaw Egziabeher yredachihu Siadkan semaetati kidusian melakit Ayleyuachihu
egziabher mahberun ybark
እገዚአብሄር አንድ ያረገውን ማንም ሊለየው አይችልም
Amenamenamen
EGZIABHER BETKRSTYANEN KE TEKULAWECHE EDETETBQ BE MITAYUEM BE MAETYAUEM SEWCHE YASETBQALE MECHE YETWATALE AMENNNNNNNNN
እኔማ ስወዳቹህ
ለሀየማኖቴ ቀነይ እንድሆን ያደረገኝ ማህበረ ቅዱሳን ነዉ
amilaka kidusan kidus egziabher yagelgilot zemenachu yibarki.
♥♥♥♥♥♥♥♥♥egzabeher.lijochun yiberaka
Thank you for the information. I didn't know. I dont have words to explain my gratitude to what you did and are doing for our religion which is our identity which is our country!! No tewahido= No Ethiopia. God Bless you all and our beloved country and her church.
EGZYABHAER SEW ALEW SEMU KATESNAF ALEM ENK MEDRESRAM SEMU YETMSEGN YEHUN AMEN NURULEN TEBAERKU ENA HAETYATEGENANA DEKAMAME SELHONKU BETESOLOTACHU ASEBUY
የቅዱሳን አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ! እኛም ከጎናችሁ ነን::
የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ቤተክርሥቲያን ጠባቂ ተጠሬ ከሚመጣው ሁሉ ይጠብቃችው እግዚአብሄር ይርዳችው
Brhan Kelem atisasat mejemeria rasihin mirmir
እሚገርም ነው ...
መስዋት የተከፈለበት እምነታችን ኦርቶዶክስ። እኛስ ከየት ነን ?
God bless u more & more
God bless mehabere kidusan . i don't really understand why they call tem terrorist organazation, !!!!LORD HAVE MERCY
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ortodoks tewahedo lezelalm tenur
እንግዲህ ዛሬ ዐብይ ጾም ገብቷል፡፡ የካቶሊክ፣ የአንግሊካን፣ የምስራቅ ኦርቶዶክስ እና የተለያዩ የፕሮቴስታን አብያተ ክርስቲያናት ይህንን የ40 ቀናት ጾም (Lent) ያካሄዳሉ፤ የኢትዮጵያ ፕሬቴስታንቶች ግን …፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ይህን “ጾመ አርብዓ” (ሁዳዴ) እንዲጾሙ ታዛለች፤ ይህንን ቤተ ክርስቲያኒቱ ሕጓ አድርጋ በተቀበለችው መጽሐፈ ሲኖዶስ (ዘሐዋርያት ተደንግጓል)፡፡ 40 ቀናት የተመረጡት ጌታ በገዳመ ቆሮንቶስ ለአርባ ቀናት መጾሙንና በብሉይ ኪዳንም ሙሴና ኤልያስ የጾሙት በመሆኑ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ጾም በተግባር ሲታይ ግን የአርባ ቀን ጾም ሳይሆን፣ የ54 ቀናት ነው፡፡ ለምን?
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኀይሌ በግለ ታሪካቸው እንዳሰፈሩት ከሆነ፣ ይህ የሆነበት ምክንያት በ40 ቀናቱ ጾም ላይ “ሁለት ባለሰባት ቀን ጾሞች፣ አንዱ ጾመ አርባ ከመጀመሩ በፊት፣ አንዱ ካለቀ በኋላ ተጨምረው፣ እነዚህ ሦስት ጾሞች ተርታውን ስለሚመጡ ነው፡፡ ከጾመ አርባ በፊት የሚመጣው (የመጀመሪያው) ጾም “ጾመ ሕርቃል” ይባላል፡፡ ጾመ ሕርቃልና ጾመ አርባ እንዳለቁ የሚመጣው (የመጨረሻው) ጾም ደግሞ “ጾመ ሕማማት” ይባላል፡፡ ሦስቱ ጾሞች በተለያየ ጊዜ ከመምጣት ይልቅ ተከታትለው የመጡት በአበው ውሳኔ እንጂ፣ ታሪካቸው ተከታታይ ሆኖ አይደለም፡፡ ጾመ አርባ የሚጾመው የጌታን ጾም ለማስታወስና ከጌታ ጋር ተባባሪ ለመሆን ነው፤ ጾመ ሕማማት የሚጾመውና የሚሰገደው የጌታን ሥቃይ ለማስታወስና ስርየት ኀጢአት ለማግኘት ነው፡፡ ጾመ ሕርቃል የሚጾመው ሕርቃል ላፈረሰው መሐላ ፍዳ ለመክፈል ነው፡፡”
ሕርቃል ማነው? ሕርቃል (Heraclius) ከ610-641 ባይዛንታይንን የገዛ ንጉሠ ነገሥት ነው፡፡ ዋና ከተማው ቁስጥንጥንያ ነበረች፡፡ በግዛቱም ውስጥ ተዋሕዶዎች፣ ካቶሊኮች እና አይሁዳውያን ነበሩ፡፡ እነዚህም ሦስት ወገኖች በየጊዜው ጠብ የሚፈጥሩና አዲስ ወራሪ በመጣ ቁጥር ከመካከላቸው አንዱ ወራሪውን አስቀድሞ በመቀበል ሌሎቹን ለማስመታት የሚጥሩ ነበሩ፡፡ ከሕርቃል በፊት የነበረው ንጉሥ ፎቃ በሚገዛበት ጊዜ የፋርስ ንጉሥ ቁስጥንጥንያን ከብቦ ማስጨነቅ ጀመሩ፡፡ ያኔ ክርስቲያኖቹ የፋሲካን በዓል በሚያደርጉበት ጊዜ በየአገሩ ያሉ አይሁድ ተጠራርተው ወረሯቸውና አብያተ ክርስቲያናትን ዘረፉ፡፡ መዘበሩ፡፡
ወዲያው ሕርቃል የጦር መኮንን ነበረና የፋርስን ንጉሥ አሸንፎ ሕዝቡን ነጻ ሲያወጣ የቁስጥንጥንያ ነዋሪዎች የገዛ ንጉሣቸውን ገድለው እርሱን አነገሡት፡፡ እርሱም ከአገር አገር በውጊያ እየዞረ ኢየሩሳሌም ሲደርስ በዚያን ወቅት አይሁድም ብዙ እጅ መንሻ አመጡለትና እንዳይገድላቸው ቃል አስገቡት፤ አይሁድ ያደረጉት የማያውቀው ሕርቃልም ቃል ኪዳን ገባላቸው፡፡ ኢየሩሳሌም ሲገባ ደግሞ የክርስቲያኖቹ ካህናት በዝማሬ ተቀበሉት፡፡ የፈራረሱንትን አብያተ ክርስቲያናት ያየው ሕርቃል የሆነውን ነገር ቢጠይቅ የአይሁድን ክፋት አጫወቱትና እንዲበቀልላቸው ጥያቄ አቀረቡለት፡፡
እርሱ ግን ለአይሁድ ቃል ኪዳን እንደገባላቸውና ቃል ኪዳኑን ቢያፈርስ እግዚአብሔር እንደሚቀጣው ነገራቸው፡፡ ካህናቱ ግን “አይሁድን ተበቀልልን እንጂ ቃል ኪዳኑ አያሳስብህ፤ ንስሓ እንዲሆንህ እኛ ክርስቲያኖቹ ዓለም እስክታልፍ ድረስ ስላንተ በየዓመቱ አንድ ሳምንት እንጾምልሃለን” አሉት፡፡ በዚያ ጊዜ ሠራዊቱ አይሁድን እንዲገድሏቸው ትእዛዝ ሰጠ፡፡ ብዙዎቹን ፈጇቸው፡፡ እነዚያም ኤጴስ ቆጶሳት ስለ ሕርቃል መሓላ መጣስ በየዓመቱ አንድ ሳምንት የንስሓ ጾም እንዲጾሙ ለክርስቲያኖች ሁሉ ላኩባቸው፡፡
ጾመ ሕርቃልን ፍትሓ ነግሥቱ ቢጠቅሰውም ዝርዝሩን አይናገርም፡፡ ትርጓሜ ፍትሐ ነገሥትም መንፈሳዊ አንድምታው ላይ ያተኩራል እንጂ ታሪኩን አይናገርም፤ እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው አገላለጽ፡፡ እሳቸውም ታሪኩን ያገኙት አባቶች ወደ ግዕዝ ከተተረጎመው የጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ የዓለም ታሪክ መጽሐፍ ላይ ነው፡፡ ስለዚህም አብዛኛው ጿሚ የዐቢይ ጾምን የመጀመሪያ ሳምንት ጾም ታሪክ ሳያውቅ ነው የሚጾመው፡፡ ለኢትዮጵያ ጾሙን የሰጠችው የግብፅ ቤ/ክ ታሪኩ በሕይወት ያሉ ወገኖችን የሚያቃቅር ሆኖ ስላገኘችው ታሪኩን መካድ ወይም ለጾሙ ሌላ ምክንያት መስጠት የተሸለ ሆና ያገኘችው ይመስላል፡፡
ዛሬ ዛሬ ዐቢይ ጾምን የሚጾሙ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ ታዲያ አርባውን ቀን የጌታን ጾም ለማስታወስ፣ ከአርባው ቀን በኋላ ያለውን 7 ቀን የጌታን ሕማማት ለማስታወስ ይጾማሉ እንበል፡፡ ታዲያ ከአርባው ቀን በፊት (በዚህ ሳምንት) የሚካሄደውን “ጾመ ሕርቃል” መጾምስ አለባቸው? ምን ያህልስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
E/r yageligilot zemenachihun yabiza yibark!!!
egzieabhe mihebr kidosanena akoyelen
we love MK
ke meneshaw jemro fetena yebzabet mahibr new mikniatum Egziabher selemiwedew ye Egziabher yehone hulem fetena alew bezi fetena wist gin alfom ahunim yehew ale Egziabher yimsgen negem Yinoral Egziabherin ena Kidusanun yizo minim Ayhonim
አይዙአቹህ እሽ
egzeabehar eko sew ayatam bewunt egzeabehar menfeskedus yeredachu gena bezuu negr yetebekachual egna gen beze zemn yaln kerstiayanoch bewunt chemelalawoch new hulu negr temechachetolen yemeyafekenen amelakachenen mamlik akaten abatochachen bebezu fetenana begzeabehar erdata yetewulunen eresetachenen metebek akaten men elalew esu lebetuna lefeteretu meyaseb amelak yeredan temberehan bemelejawa tekumelen kedusan melaik rediatachew kedusan semait sadekanat bereketachew yeredan yedereben amen
Emebirihan alechilin silzih yetewahido lijoch hulu betigat eniqetil.
mahebere kidusan baleweleta new Fexari yexebekelene maheberacenen
very naess
betam betam yasazenal weyna ortodoks tewahdo haymanotehh
egziyabehr yetmesgn yehun
Amen Amen Amen👏👏👏👏👏👏👏👏
egeziabher yredacu beretu ewedacewalew ywengele arebegnoce
azeab admasu
azeab admasu
menafik malet yekiristos tekawami malet new.
Ewnet enessu kirostosim yekawemalu? aymeslegnim 😕 kehonem lememeles metseley mastemar new
eyesus yemotew lesew lij hull new endene asteyayet
መናፍቅ ማለት የክህደትን የኑፋቄ ትምህርት የሚያስተምር ማለት ነው
AMELK KEDUSAN YETBEKACHU YETWHEDO YEGBE ATER NACHU TEBARKU
Egzieabhre MK YAKOYELEN
im a lvet
e/r amlak hoye maheberachnene Tebekeln
Wegyaw kebad new. Sele ewnet kalu egzeabeher yedegefacheuwal, Serachehu ejeg denk new. Berukan Hunu, Kene Hod Amlaku yetebekachehu!!!!!
ሐዋርያት ሥራ 4 - Acts12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ወንጌል ዮሐንስ 14 - John6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እውነቱ ይህ ነው እናንተ የሃሰት አስተመሪዎች እውነትን የማትወዱ ተረት ተረት ስእልን ጣኦትን በግልጽና በስውር የምታመልኩ የምታስመልኩ እውነቱ እዩ ዘጸአት 20 - Exodus 1-5 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ፕ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
Zelalem Tamiru መናፍቅ ጥቅስ ብቻ ባዶ ጭቅላት ዳቢሎስ ይዞ አዳራሽ ዉስጥ እንደ እቧይ ያፈርጣችኋል ሲፈልግ ያስለቅሳል ሲፈልግ ያስጨፍራል እንዳይነቃበት የየሱስ ስም እየጠራ ሴጣን አሻንጉሊት አረጋችሁ
የግዚበሂር ስራ ሳአሳዝኑ የፋተናቸው በዛት
ጣናን ታደጉት እንቦጭ ሊያጠፋዉነዉ ገዳማትን አስቡ በዉስጡ ያሉትን ስለመብርሀን ብላቹ ታደጉት ዝም አትበሉ
የአምልኮ፡መልክ፡አላቸው፡ግን፡ሃይሉን፡ክደዋል
don't mix derg sireat with pentecostal haymanot enessum tasrewal tegerfewal bkiristina mikneyat
አሁንም ከመሳደብ ወደ እውነተኛው አምልኮ ተመለሱ ለመሆኑ መናፍቅ ማነው?አሁንም ቢሆን ኢየሱስ ጌታ ነው ማቴዎስ 4 - Matthew10
ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው ሐዋርያት ሥራ 10 - Acts
25
ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት። ሐዋርያት ሥራ 14 - Acts 14
ሐዋርያት በርናባስና ጳውሎስ ግን ይህን በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደው ወደ ሕዝቡ መካከል እየጮኹ ሮጡ፥
15
እንዲህም አሉ። እናንተ ሰዎች፥ ይህን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? እኛ ደግሞ እንደ እናንተ የምንሰማ ሰዎች ነን፥ ከዚህም ከንቱ ነገር ሰማይንና ምድርን ባሕርንም በእነርሱም ያለውን ሁሉ ወደ ፈጠረ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።10
ዮሐንስ ራእይ 19 - Revelation ዮሐንስ ራእይ 19 - Revelation ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።ዮሐንስ ራእይ 19 - Revelation ኢየሱስ ጌታ ነው
መናፍቅ ማለት ስድብ አይደለም መናፍቅ "መንፈቅ" እንደምንለው ግማሽ አማኝ ማለት ነው እናም መናፍቃን ሲባል ስም ነው ድንጋይን ድንጋይ እንደማለት ነው
ለጣኦት እየሰገድህና እያሰገድህ አፍህን ሞልተህ መናፍቅ ስትል አታፍርም አሁን ጌታ ራሱ ተነስቶል በልዩነት እየሰራ ነው ከእግዚአብሄር ን መዋጋት ትችላላችሁ?የሐዋርያት ሥራ 4:11
እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
Zelalem Tamiru መናፍቅ ስትባሉ ታፍራላችሁ አንድ ቀን እላይህ ላይ ያለው ሴጣን መጋለጡ አይቀርም የዛን ጊዜ ጣኦት ብለህ የተሳደብከዉን ማሪኝ ብለህ ትመጣለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እናንተ መናፍቃን ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
ኢየሱስ ያድናል ኦርቶዶክስ ብሎ የሂውት መንገድ የለም ኢየሱስ ሂወት ም አዉነት መንገድ አኔ ነኝ ከኔ በቀር ወድ ኣብ የሚመጣ የለም ነው የሚለው ወገን በንስሃ ተመለሱ
መጤ ነው መመለስ ያለበት የነበረ ይኖራን የሙሲን የአብርሀምን የድንግል ማርያምን የየኋንስን መንገድ አንተውም በነሱ መንገድ የነሱን አምላክ አንተውም
አጭበርባሪ ሁላ ተነቅቶባችሃል!
Which one please specify? Identify yourself where you stand? Are you anti Mahbere Kidusan or disagree the meeting by the Synioid
Just Stand for EOTC. only!!!
Thanks for the clarification. As a Christian, our obligation and duty is to pray and Almighty God to intervene in this difficult time. "የሲኦል ደጆችም አይችሉአትም።" ማቴ 16:-18- Ayzon Bestelot Mebertat becha new Kegna Yemitebekew! Fetenaw yebezal
አናቅጸ፡ሲዖል፡ኢይሄይልዋ። ብሎላታልና ፦ አንዲት፡ቅድስት፡ተዋህዶ፡ ቤ/ክ ምንም፡ አትሆንም፡፡ አሌለክሙ፨ በግልም፣በማኅበርም፡ተደራጅተው፡ ምዕመናንን፡ለሚያጨናብሩ፡ሁሉ፡ወዮላቸው።
HAYEMEROW LEMAYASEB ENGE LEMEYASETWEL SEW KEHIWET BELAY HIWET NEW EGZYABHAER AMELAK MASETWALUN YADELH AMEN