ጉዞ ወደ እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ክፍል 1| The Spiritual Means Reading The Holy Bible part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 14

  • @Yahuah-d3i
    @Yahuah-d3i 7 месяцев назад +5

    እኔ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የለኝም! ልቤ ህይወቴን ማንነቴን ሁሉ ለውጦ አዲስ ሰው አድርጎኛል! እግዚአብሔር ይመስገን! እስክሞት ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና ልጄንም ማስጠናት አላቆምም! ለመጽሐፍ ቅዱስ እኖራለሁ ለመጽሐፍ ቅዱስ እሞታለሁ! የአምላኬ ቃል ጣፋጭ ነው!

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታዬ ፈጣሪ ይህን የሰማሁትን ትምህርት አውቀው ዘንድ እርዳኝ ፍቃድህ ይሁን ❤❤❤

  • @DghhVtdfg
    @DghhVtdfg Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @GgFf-g5l
    @GgFf-g5l 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @Habtmaryamberhe1209
    @Habtmaryamberhe1209 2 года назад +1

    Amen qale hiwet yasmaln egziabher blbachin yasadln

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 месяцев назад +1

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn 😇💕🥰😍🙏🏾🥹✝️✝️✝️

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ Год назад +3

    ደስ የሚል ነው ግን ቁጥር በግህህዝ ስለሆነብኝ እየተደበላለቀ አስቸገረኝ

  • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
    @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @samerasss4719
    @samerasss4719 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @wweroman5800
    @wweroman5800 3 года назад +2

    ቃሎት ያሰማልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +1

    አሜን፫