በትርፍ ሰዓት የምትሰሯቸው 6 አትራፊ ስራዎች - No Office, License, Experience, Initial Capital

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 772

  • @yonasmoh
    @yonasmoh  25 дней назад +1

    Second Round Facebook Ad agency webinar registration is open now
    Register here webinar.khilx.com/

  • @mimiabreham5519
    @mimiabreham5519 7 месяцев назад +122

    ጥሩ ትምህርትና ልምድ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን። እኔ የአካል ጉዳተኛ ብሆንም ከፍተኛ copywriting ችሎታ አለኝ ቤቴ ሆኜ እውቀቴንና እጄን ተጠቅሜ መስራት እችላለሁ እባክህ እድሉን ብትሰጠኝ ውጤታማ መሆን እችላለሁ።

  • @TwafCreative
    @TwafCreative 10 месяцев назад +147

    CHAPTERS
    00:00 - Intro
    01:09 - 01 Video Editing
    03:46 - 02 Social Media Marketing
    07:59 - 03 TikTok Marketing Agancy
    10:20 - 04 Copywriting
    14:15 - 05 RUclips Thumbnail Designer
    17:25 - 06 Website Development
    21:23 - Outro

  • @yohannesali2761
    @yohannesali2761 7 месяцев назад +25

    እባክህን ውድ ታናሽ ወንድሜ ሆይ እኔ ይህንን የመሳሰሉትን ሥራዎች በጣም ሞክሪያለሁ ድካሜንና ብዙ መዳኬሬን ሳይሆን አንዱም እውነተኛ ባለመሆኑ እርግፍ አድርጌ ትችዋለሁ፡፡ ግን አንተ የምትለውን ለማድረግ ዝግጁ ብሆንም አንዳንድ ሥራዎች በኢትዮጵያ ሊሠሩ የማይችሉ ብዙ የወጪ ተባባሪ የሚፈልጉ ክፍያውም ለመቀበል በዚያው ልክ ብዙ ውጣውረድ ያለው የሚያሠለች ነው፡፡ ወንድሜ እውነት እኛ ያለመስልቸት እንድንከተልህ ላይክ እንድናደርግ ብቻ ነው ምክንያቱ በእውነት የሚከፈል ዩቱብ ብቻ በመሆኑ ምላሽህን በጉጉት ጠብቃለሁ ፡፡ እውነታህን የማምነው በእርስ መሠረት እኔን ሥራ ስታስጀምረኝና ምንዳዬ ሳገኝ ብቻ ነው፡፡

    • @gashawarega9236
      @gashawarega9236 7 месяцев назад +3

      ask him to work togather with him. ለምን የኛን ስሜት ታቀዘቅዝብናለህ ወንድም። አብረን እንስራ እያለህ አይደል።

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 5 месяцев назад

      ትክክል ነህ ይሄንን በትክክል የሚሰራ እውቀት ከፈለክ "Etuber" ላይ ገብተህ መማር ትችላለህ; ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ነው

    • @seidtaju1194
      @seidtaju1194 2 месяца назад

      SALADENKEH Alalefem bro

    • @fatafatuma
      @fatafatuma Месяц назад

      እንስረ

    • @muha72
      @muha72 23 дня назад

      😂😂​@@gashawarega9236

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 10 месяцев назад +21

    ማሻአልህ የልጅ አዋቂ አስታዋይ ነህ በእውቀት ለይ እውቀትን አላህ ይጫምርልክ በርታ❤

  • @ethio582
    @ethio582 10 месяцев назад +12

    በጣም አመሰግናለሁ ብሮ ።ሀሳቦችህ በጣም ነው የሚመቹኝ። በቃ ብራ Please እርዳኝ ታለንቱ አለኝ podcast ውስጤ ነው። you tube ጀምሬ ነበር እንዴት promot ላድርግ። ግጥም ማንበብ መፃፍ ተውኔትም እንዲሁ እሞክራለሁ ።እና እርዳኝ Please በተረፈ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን አደንቅሃለሁ

  • @Solomon-zf6oo
    @Solomon-zf6oo 10 месяцев назад +6

    የምትሰራቸውን video ሳይ በጣም ያነቃቁኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @birhanukebede4922
    @birhanukebede4922 8 месяцев назад +6

    ኑርልን እድሜሕ ይርዘም አሜን አሜን አሜ

  • @akt-tube
    @akt-tube 6 месяцев назад +1

    Dear Yonas Moh you are so genuine , smart and confidential boy I am proud of you forever Keep it up !

  • @wagayeaddis
    @wagayeaddis 10 месяцев назад +14

    ምርጥ ልጅ/ሰው/ ነህ ቁምነገር ብቻ ነው የምትናገረው/የምታስተምረው አኔ ለመማር ጥረት አደርጋለሁ ብዬ አስቤያሉ ከጨረስኩ በሃላ ግን እፈልጋለሁ ግን በምን እንደመገኝህ ባላውቅም....

  • @MekanntTesfaye
    @MekanntTesfaye 7 месяцев назад

    ወንድሜ ደስ የሚል አቀራረብ።ነጋችንን እንድናይ የሚደርግ ትምህርት ነው ያስጨበጥከን

  • @getachewgebre4243
    @getachewgebre4243 Месяц назад

    ሀይ ፡ በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ልጅ ፡ ነህ ፡ የምትሰጠው ፡ ትምህርት ፡ የ ፡ internet acsses ከአዲስአበባ ፡ ዉጭ ፡ በጣም ፡ ያነሰ ፡ ነዉ ፡ ልክ ፡ አዲስአባባ ፡
    በሌላዉከተሞች ፡ ያሉት ፡ ወጣቶቹ ፡ በራዲዮ ፡ ወይንም ፡ printmedia ቢደርሳቸውም ፡ ጥሩ ፡ ነበረ ፡

  • @kiyaalemayehu6198
    @kiyaalemayehu6198 5 дней назад

    What type of kind & an intellectual youth May God add his Alimight abundantly my brother!

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 5 месяцев назад +4

    Yoniye Thank you so much my brother.
    you have no idea how much you inspired me.
    Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥

  • @Abrhagebru-yr4si
    @Abrhagebru-yr4si 5 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አንተ ያለ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ
    ከተቻለ ስልክህን ብትለጥፍልን አንተን ለማነጋገር ፈልጌ ነበር

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 9 месяцев назад +1

    You did well keep pressing. ጎበዝ ልጅ.

  • @WynTayir
    @WynTayir 10 месяцев назад +14

    እናመሠግናለን ዮኒዬ እንደ ሁልግዜውም ምርጥ ቪዲዮ ነው። እኔ አሁን ያለውት አረብ ሀገር ነው ለ2 አመት ኮንትራት። ዌብሳይት ዲቨሎፕመንትን ጀምሬያለው ሌሎች አንተ ያሳየሀንንም 5ቱን ጨምሬ በሁለት አመት ውስጥ ለመጨረስ ለራሴ ቃል እገባለው። ሌሎች እኔን መሰሎችም በርቱልኝ እንበርታ። ስለምታነሳልን ምክሮች ስለምትጠቁመን አቅጣጫዎች ሁሉ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏

    • @abelwwh4956
      @abelwwh4956 10 месяцев назад +1

      1 skill bcha beki new alsemahewm?
      bzu skill mabzat gze megdel new

    • @WynTayir
      @WynTayir 10 месяцев назад

      @@abelwwh4956 እሺ እንደ አምላክ ፍቃድ🙏

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  10 месяцев назад +1

      berta resultun entebkalen

    • @WynTayir
      @WynTayir 10 месяцев назад

      @@yonasmoh በሚገባ እንደ አምላክ ፍቃድ ለኢንተርቪው እና ለምስጋና አንተ ጋር መጣለው...

    • @abaytshay4584
      @abaytshay4584 10 месяцев назад +3

      የት ነው የተማርሽው/ከው እባክህን ልትነግረኝ ትችይለሽ❤❤😊

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ከአይን ያውጣህ አበረታታን❤❤❤

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo 25 дней назад

    አመሰግናለው ጀግናና እበክህን አስታምራኝ ወንድሜ

  • @haniforever
    @haniforever 8 месяцев назад +2

    Very informative! It will benefit a lot of Ethiopians, including me. Thank you and keep up the great work!

  • @NewayHailemeskel
    @NewayHailemeskel 6 месяцев назад +1

    Amazing understanding about current business ideas.

  • @Mekeds-r3k
    @Mekeds-r3k 9 месяцев назад

    የነገርህን ነገሮች ሁሉም ጥሩ ናቸው እኔ video editor ያልከውን ወድጀዋለሁ ከዚህ በፊትም tik tok ጋ አይቸው ነበር ግን ስልጠናውን የት እንደሚሰጥ ማወቅ አልቻልኩም እድሉን የት እንደምናገኝ ብታመቻችልን....

  • @misganawayele
    @misganawayele 10 месяцев назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ፣ ይመችህ !

  • @joelaash
    @joelaash 10 месяцев назад +45

    bro next digital marketing full course minimum 1:00 hour yhon course RUclips lay likekelen

  • @SisayAbera-x4z
    @SisayAbera-x4z 4 дня назад

    Wow ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @YdidiyaBelete
    @YdidiyaBelete 10 месяцев назад +126

    WOW your video editing for time to time is growing i like it i think you follow iman gadzi video editing style keep it up BRO

    • @Davedkman
      @Davedkman 10 месяцев назад +1

      Yeah man u got it

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  10 месяцев назад +12

      Thank you

    • @eliasmelesse1715
      @eliasmelesse1715 10 месяцев назад +1

      Right!?!

    • @mwtech6640
      @mwtech6640 10 месяцев назад +1

      @@narutoshippuden2227yeah Man U are right. 2 Goats 🐐 🔥

    • @abdalaamsalu5558
      @abdalaamsalu5558 10 месяцев назад

      Adirasha. WYim. Silk . Qald. Demi. Aydelm. Letiliqi. Gabi

  • @yamlaktigistu
    @yamlaktigistu 2 месяца назад

    Thank you so much. If I change something in my life you will be the first person I will thank after God.

  • @getachertsegaye9057
    @getachertsegaye9057 5 месяцев назад +1

    gobez we need more productive,authentic, healthy and confident young ppl like u please keep on going .may god help you in your journey

  • @ibelongtojesus1263
    @ibelongtojesus1263 10 месяцев назад +22

    Your videos are getting better day after day
    Keep it up!

  • @biruknigussie8563
    @biruknigussie8563 3 месяца назад

    ጥሩ ድምፅ አለኝ Gold Voice የሚባለው አይነት የት ልጠቀመው የምሬን ነው ምልህ ሀሳብህን ስጠኝ ቀልድ አደለም

  • @EthiopianKnowledgeAcademy162
    @EthiopianKnowledgeAcademy162 3 месяца назад +1

    Your video are the best and it really helps to be motivated and after seeing your video it really helped and maked me to say " oh my skills really worth and have still long journey to go!!"
    I'm only a 15 years old girl and I just finished learning front end web development and continuing to study the back end to be a full stuck developer and if u see my comment I hope u tell me some advice. Thank you!!

  • @edlawittsegaye6343
    @edlawittsegaye6343 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @witnessing100
    @witnessing100 5 месяцев назад

    ጨዋ፣ ዓንደበተርዕቱ ....በርቺ ቢሊየነር እንድትሆኚ እመኛለሁ .... ተስፋ አለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 10 месяцев назад +27

    ለኛ ለመዳም ቅመሞች ስራ ፍጠርልን ወንድማችን

    • @mamecode
      @mamecode 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @aminaadem3108
      @aminaadem3108 8 месяцев назад

      @@mamecode ያስቃል እንደ አይጥ

    • @KubraMohammed-q4x
      @KubraMohammed-q4x 22 дня назад

      Ewenet new ayasekem yefeterlen

    • @Ij7-i8v777
      @Ij7-i8v777 16 дней назад

      ባክሽ ቢፈጠርልሽም አትመጪም

  • @SebliFikadu-m5p
    @SebliFikadu-m5p 23 дня назад

    ወንድሜ እዳተ ጠንካራ ና ሀብታም መሆን ፈልጋለዉ የኔ ጀግና

  • @tube4562
    @tube4562 10 месяцев назад +16

    እኛ ይቱብ የለለን ስራ ምን ሰርተን እንኑር ያረብ በቃ መሰደድ ብቻ ስደት ድካም ወይ ዉጤት የለ 💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @AmanuealTetemke
    @AmanuealTetemke 18 дней назад

    በርታ አይዞ በጣም ደስ ይላል🎉🎉ወጣቱ ሚሊኒር ብየሀለው

  • @BinyamTadesse-em3bh
    @BinyamTadesse-em3bh 28 дней назад

    Kechalk ebakhn kedhn nuro awutagn ljochen lasadgbet❤❤❤❤❤

  • @yesarg
    @yesarg Месяц назад

    Wow, thank yo so much. You are inspiring me!!

  • @FasofamilyMandu
    @FasofamilyMandu 10 месяцев назад +6

    ሰላም "ዮ" የምታስተላልፈውን እያየሁ ነው አብዛኛው በጣም ስፈልጋቸው የነበረ ነው በርታ 👍። ሌላው እኔ "social media marketing " መስራት እፈልጋለሁ ለዚያ ከሚያስፈልጉት ነገሮች ውስጥ አብዛኛውን አሟላለሁ ነገር ግን "RUclips " አልከፈትኩም በዚህ ላይ ብዙ "like" እና "subscriber "ሳይኖረኝ እንዴት ይቻለኛል። ለምትሰጠኝ ምላሽ በቅድሚያ 🙏አመሰግናለሁ።

    • @MusieAraya-ms2cy
      @MusieAraya-ms2cy 9 месяцев назад

      በ ሞባይል m13 መጠቀም እንችላለን

  • @MeleseBelachew
    @MeleseBelachew 3 месяца назад

    ጥሩ ሃሳብ ነዉ ያወራሄዉ እኔም
    ቨድኦ editer ነኝ ና melkam tesatifo አድርግልኛ bro

  • @hilinakindishe
    @hilinakindishe 10 месяцев назад +2

    Yemir ere ene promot madireg efeligalehu bemariam please fikadik kehone yenaniten company 🙏🙏 betam new yanten channel yemiketatelew you are my hero👏👍

  • @soliyana2121
    @soliyana2121 10 месяцев назад +6

    Thank you so much! I love the way you simplify and understand everything!

  • @ELPHAZTUBE-xg7tm
    @ELPHAZTUBE-xg7tm 10 месяцев назад +6

    ክፍሌ ሃገር ያለን ሰዎች እስክ ምን ትመክረናለህ pls video ስራልን

  • @siham37
    @siham37 10 месяцев назад +4

    Welcome bro we were waiting for you 😊

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  10 месяцев назад

      thank you for being here

  • @chalagonfa9318
    @chalagonfa9318 Месяц назад

    Simply thank you bro. My God bless you!

  • @rahelyilak2220
    @rahelyilak2220 2 дня назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ማለት እኔ መሥራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነዉ ላገኝህ ምችለዉ

  • @FigawSheye
    @FigawSheye 2 месяца назад

    ተማር ኤድተር ነኝ ፊላጎቴ እንድጨምር አድርገሀል አመሰግናለሁ!!!!!

  • @amsaluasmamaw9659
    @amsaluasmamaw9659 8 месяцев назад

    I really really attracted with your Idea!! I will star soon!! thank you very much bro!!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад +17

    ሠላምክ ይብዛልን እንኳንም ደና መጣክ እኔ አሁን የምሰራዉ በሰዉ ቤት ነዉ አሁንም የምገኝዉ በአርብ አገር ነዉ እናም እኛ ልንሰራዉ የምንችለዉ ነገር ጠኩመን እናም ለሰጠከን ትምህርት ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nahomyedngillij9585
      @nahomyedngillij9585 10 месяцев назад +1

      አዋሪኝ

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад +3

      እሽ በምን ላግኝህ

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra 9 месяцев назад +2

      የኔዉድአብሽሪ እኛእሠዉቤት ያለነዉ እንገዳደፍ

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 9 месяцев назад

      @@nahomyedngillij9585 እሽ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ Месяц назад +2

      ትክክል እኔ ስልኬ ሞላ እሚወራውን ሁሉ እያወረድኩ ስደት መዳም ቤት ላለነው በስልክ ብቻ እሚሰራ ቀለል ያለ ስራ ሲመጣ ሀይ በሉኝ😢

  • @johnmaranata
    @johnmaranata 7 месяцев назад

    I am lucky of watching this video, I will be with you one day. I hop that you will see it. blessed mind.

  • @bayannagesso5345
    @bayannagesso5345 3 месяца назад

    You are right what you are explain is more important my dear keep it up ❤️🙏❤️🙏🙏❤️❤️

  • @addisinfo2016
    @addisinfo2016 2 месяца назад

    እውነት ነው ምልህ ሁሉም የሚነግሩን ነገር መሬት ላይ ወርዶ አያውቅም youtube view የሚሰጣቸውን ብቻ አስበው ነው እንጂ የእውነት ሚሉንን ቢኖሩት አንድ ቪድዪ ሚቀርጹበት ግዜ አይኖራቸውም ነበር ትዝም አይላቸውም ሆድ ነው ምትነፋው

  • @BemnetGatu
    @BemnetGatu 6 месяцев назад

    እጅግ ቀጣም ጎበዝ ኤዲተር አውቃለው

  • @kidistnegah
    @kidistnegah 10 месяцев назад +5

    This is an eye opening video and I would suggest that you would pay attention to spelling on some words.Keep up with the good work.

  • @Ethio_Bitcoin
    @Ethio_Bitcoin 6 месяцев назад +1

    Great video 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahletKifle-f3g
    @MahletKifle-f3g 6 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ነህ copy writing ላይ አሪፍ ነኝ ልሰራ እችላለው 🙏

  • @hannatadele8796
    @hannatadele8796 4 месяца назад

    የምታውቀውን ነገር ሼር ማድረግህ በጣም ትልቅ አመለካከት ያለህ መሆንህን ነው የሚገልፅ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏

  • @tufakasaye-io8zs
    @tufakasaye-io8zs 8 месяцев назад +1

    Really you're cool.thank you very much.

  • @MehammedHeyruBedewi
    @MehammedHeyruBedewi 7 месяцев назад

    Bro the way you present ur programme...wow you can handle ur audience...keep it in play thats cool.

  • @MedTainment
    @MedTainment 10 месяцев назад +8

    Your videos are amazing. There are some minor spelling mistakes in the English words the editors typed out but in general, it's an 8/10 for me. 💯

  • @kiraman704
    @kiraman704 8 месяцев назад +7

    ለኛስ በክረምት ምንልማር 15 አመቴ ነዉ እና ምንልማር ዮኒ🙏🙏🙏🙏

    • @-F_Businesses
      @-F_Businesses 8 месяцев назад

      Language or art 🤔 for 15 years old this is the best advice .

    • @Sara-Mohammad13
      @Sara-Mohammad13 4 месяца назад

      ታለንትህን አንተ ታውቃለህ

    • @melkamuendrias5189
      @melkamuendrias5189 Месяц назад

      Drop shipping

  • @speakenglishwithabdisa1373
    @speakenglishwithabdisa1373 8 месяцев назад +1

    You are discliplined and I like all your lectures

  • @tisabayentertainment6347
    @tisabayentertainment6347 8 месяцев назад

    Side hustles በሚለዉ ቢስተካከል ስፔል ቸክ አድርግ

  • @YayehYayeh
    @YayehYayeh 11 дней назад

    ምርጥ ትምህርት በኤዲትግ የት አለ??

  • @badrikoram5945
    @badrikoram5945 7 месяцев назад

    5 ተኛው የኔ ምርጫ ና ፍላጐት ነው ነገር ግን ፐርፌክት አደለሁም

  • @WayneshatBeharu
    @WayneshatBeharu 8 месяцев назад

    Please , want to know more about marketing
    How do you start?
    What should I do ?🙏🙏🙏🙏🙏
    Yoniye🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 месяца назад

    😢😢 ኢንግለዘኛ የማንችልስ በጣም ማጥናት ያስፈልጋል ወንዳማችን ኢናመስግናልን

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 10 месяцев назад +1

    Yoni magna Thankyou so much lelam about programing language and c# endet endimesera betngern😊🙏

  • @NigistKasa
    @NigistKasa 9 месяцев назад +1

    I am university lecturer and i have skill in engineering software such as Civil 3d, WaterGEMS, StormGEMS, SewerGEMS, ArcGIS, QGIS, HEC HMS, HEC RAS, MS Project, ArcSWAT ond other. if there is some thing important related to this you can inform me. I will try also try based on this video

  • @DejuT-ql5ut
    @DejuT-ql5ut 10 месяцев назад +3

    Big Respect *yonas.*

  • @henokhagos5144
    @henokhagos5144 9 месяцев назад

    Keep it up I like you the way you talk and looks gr8 ....I found it really important bro

  • @adissugetahun4326
    @adissugetahun4326 8 месяцев назад +1

    Outstanding! So brave.

  • @Weyni21
    @Weyni21 10 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን ❤❤

  • @kasahunArega132
    @kasahunArega132 10 месяцев назад +5

    Wow yonii you video is getting better and better keep it up
    A choice a video edittig & thumbnail designer i work on it
    Thanks for your support ❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 10 месяцев назад +2

    በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው የምፈልገው ኮንቴንት ነው የምትሰራው ያነሳካቸው ሰራዊች ሁሉ ተፈላጊ ናቸው በአሁኑ ሰአት እናመሰግናለን በርታ 👍🙏😍

  • @ShawelBekel-rk6yy
    @ShawelBekel-rk6yy 10 месяцев назад +8

    ትምህርቱን የት ማግኘት እንችላለን?

  • @addischekol6664
    @addischekol6664 Месяц назад

    He intelligent man and smart idea

  • @MuhajirHachalu
    @MuhajirHachalu 2 месяца назад

    Bro.You Know I Am Only By Viewers Your Market Just Good But More To Show It.All Time What Problem Our Peoples This to What You Saying Thank You Be Kept ❤❤❤❤

  • @Invis_pe
    @Invis_pe 7 месяцев назад

    The highest quality video ever

  • @senitube1471
    @senitube1471 10 месяцев назад

    ወድሜ በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩህ በጣም እራሴን እዳይ አድርገኸኝል

  • @fema8811
    @fema8811 10 месяцев назад +1

    የኒ አፍተር ኢፌክትና ግራፊክስ ነው የሚቀረኝ፣ ቤዚክ ኤዲቲንግ ለ2 ዓመት ሰርቻለሁ ባክህ ሥራ ፈልግልኝ

  • @yosefkhailu
    @yosefkhailu 7 месяцев назад

    ጎበዝ ነህ ማርያምን

  • @saratube9788
    @saratube9788 21 день назад

    ሁሉም ስራወች እንግሊዘኛ ይጠይቃሉ እኔ ደግሞ ወፍ😢

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 6 месяцев назад

    ጎበዝ ካስተማሩ አይቀር እንዲህ ነው

  • @belaynehdemilewzelelew7669
    @belaynehdemilewzelelew7669 2 месяца назад

    Good presentation. Would you mind if you give names of firms/companies who give website development training. TNX!!!!

  • @YohannisAddis
    @YohannisAddis 10 месяцев назад +7

    Your Ideas are Increasing time to time
    Keep it up bro

  • @TamiruOukriab-gl2sk
    @TamiruOukriab-gl2sk 3 месяца назад

    አከፋፈቱን አሳየን የ social marketing

  • @MeskeremLencha
    @MeskeremLencha 9 месяцев назад +2

    Bro thank you for this info..I chose the 4th one.i think I am passionated in that .

  • @Batty-c6y
    @Batty-c6y 10 месяцев назад +5

    thanks youfor always telling us instructive thing🙏

  • @Allbi6960
    @Allbi6960 7 дней назад

    ar ene video editing eyetemarkun neber gn endi betam endemitekim alawkim neber thanks bro 🙏🙏🙏 sicheris asawikihalew

  • @beckytamene9970
    @beckytamene9970 3 месяца назад

    ምርጥ አስተምሮ ነው በጥሩ አገላለፅ።👍👏👏👏

  • @BetiDesalgn-q5y
    @BetiDesalgn-q5y 10 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን

  • @Good_luck4
    @Good_luck4 8 месяцев назад

    You're different...Thanks alot❤

  • @diresmd
    @diresmd 9 месяцев назад +6

    ትምህርትህ እጅግ ድንቅ ነው ጎበዝ፣በርታ፣ ግን ከገንዘብ ማግኘት በላይ ወንድሜ ወጣቱ መማር እንዳለበት አንተም ገልፀኽዋል ማበርታትም አለብህ። ገንዘብ ከእውቀት በሁዋላ ሲመጣ አስተማማኝ ይሆነል። ለምን መሰለህ እነዚህ ህፃናት ገንዘብ ለማግኘት ብቻ አልመው በአጭር እየቀሩ ነው።

  • @Amarech-m8m
    @Amarech-m8m 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው ስለ አርክቴክት የሚገለጽ ቪዲዮ ስራልን

  • @soultube07
    @soultube07 10 месяцев назад +2

    በጣም ጠቃሚ ምክርና ጥቆማ ነዉ። በጣም አመሰግናለሁ።

  • @DestaNegese-s2d
    @DestaNegese-s2d 8 месяцев назад

    Thank you so much ameseginalew tekami new

  • @LamesgenKarie
    @LamesgenKarie 3 месяца назад

    Go ahead thank u bro🎉

  • @Lofi-Code777
    @Lofi-Code777 10 месяцев назад +4

    EXCELLENT 👏
    THANK YOU VERY MUCH :)!