Teacher nigus 127 - verbs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 432

  • @danielgema5399
    @danielgema5399 2 года назад +9

    ዋው ዋው እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከንግድ ሌላ ነገር መከታተል የለም መከታተልል እንድ ያለ እወቀት ኬት ይገኛል ገና ጀማር ነኝ በጣም ተመችቶኛል ያለፈኝ ሁሉ እያየሀቸው ነው በርታል የእውቀት አባታችን

  • @gelanakule5443
    @gelanakule5443 Год назад +3

    Galatooma Mstr🙏
    waaqayyo dabalee isin eebbisu umurii nuuf dheeradhaa!

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 2 года назад +2

    Waw 👌🏾yeiwnet astemar neh zamenh ybarek 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 2 года назад +13

    ቲቸር ንጉሰ. ኣምላኽ ዘመንህን ይባርኽ አንተ የእውነት ቲቸር ነህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕🇪🇷

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 2 года назад +3

    I follow you channel everyday l like teacher Nigus God bless you

  • @zubairaahmed2604
    @zubairaahmed2604 2 года назад +6

    ቲቸርዬ የምትናገራቸው ነገሮች እመሬት አይወድቁም በጣም በጣም ቆንጆ ት/ት ነው መቸም ቢሆን አንተን መከታተሌን አላቆምም በርታልን

    • @ኢትዮጵያ-ኈ4ለ
      @ኢትዮጵያ-ኈ4ለ 2 года назад

      I like your teaching style but always use the correct examples please because false examples it makes us confuse always use the right words. Thank you.

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 3 месяца назад

    መምህር በጣም ግልፅ ሠው ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ስትቆጣ ደግም ደስ ይላል❤❤❤

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 2 года назад +2

    Thank teacher nigus God bless you 🙏🙏💜💜

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 года назад +1

    my teacher i miss you long time። በጣም ነው ደሥ እያለኝ የተከታተልኩት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥልኝ🤲❤❤️🤲❤️👍🥰🥰🥰🥰

  • @biniamyacobmecha4642
    @biniamyacobmecha4642 2 года назад +5

    wow good education for me it is l like this thank you teacher 🙏🙏🙏

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Год назад +1

    Ishe igizabiher yixabiki teacher neguse❤❤

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው ግዜ ወስደህ ሰላስተማርከን ኦግዚሐብሔር ይባርክህ ።

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Год назад +2

    በጣም የምትገርም አስተማሪ ነህ ቀልድ ጣል ስታደርግ እራሱ በጣም ነው የምስቀው ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሸረሪት
    @ሸረሪት 2 года назад +12

    ዋው በጣም እናመሠግናለን አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልህ ቲቸራችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 года назад +7

    You are the best Teacher!!!

  • @richozewdu1605
    @richozewdu1605 3 года назад

    በጣም የምወውህና የማከብርህ ውድ መምህሬ I'm follow your cahnal

  • @martatube5156
    @martatube5156 Год назад

    እናመሰግናለን ቲቸር ንጉስ ብዙ ለዎጥ አግኛቻለሁ ባተ ትምርት❤

  • @tadusime6591
    @tadusime6591 2 года назад

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @ngstitsegay5452
    @ngstitsegay5452 2 года назад

    እናመሰግናለን ትቸር ብጣም ደስ ብሎኛል ብዙ አልችልም ነበር አሁን ግን የጥይቅኝ እመለሳለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DdFf-l6b
    @DdFf-l6b 6 месяцев назад

    wwwww yemir betam gabtongl kante bezu nager tabarku ticher thanks to you😊😊🙌🙏🙏❤❤ itti nu fufa galatoma

  • @ed8723
    @ed8723 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Keep up 🙏🙏🙏

  • @mekdeszengo478
    @mekdeszengo478 3 года назад

    Eskemchersha aycha chershalew tmralew bzu thanks teacher😍😍😍😍😍

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ

  • @BirukBiruk-v9s
    @BirukBiruk-v9s Год назад

    ታቸር ንጉስ አበሻ ነህ መልክህና ፀጉርህ ፈረንጅ ትመስላለህ ለማንኛውም ደስ የምትል አስተማሪ ነህ ልጆችህ ተድለው እንወድሀለን ተባረክ

  • @hayatmohammedjamal9238
    @hayatmohammedjamal9238 2 года назад

    Thankyou very much
    You are my favourite
    I ll following you

  • @anketsewoinshet8111
    @anketsewoinshet8111 2 года назад +11

    ውድ መምህራችን ያለ ጥርጥር ታወጣናለህ አመሰግንሀለሁ ተባረክ

  • @uiataamobile5133
    @uiataamobile5133 2 года назад +1

    የምር እድሜና ጤና ይስጥ መምህር እናመሰግናለን

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 года назад

    ዋው የሆነትምህርት ነው thak you ticher niguse

  • @fffff478
    @fffff478 3 года назад +4

    ማጋነን አይሁንብን እና እንደ ቅዱስ ያሬድ ብሌናችን ነህ እንደአንተ አይነት የህዝብ ልጆች ይብዙ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኸ5ፐ

    ቲቸርየ ቲኩቶክን ትቸ መጥቻለሁ ከንተጋ ለመማር በጣም የምተገርም መምህር ነህ ተባረክ እኔ ምመረዉ በመዲም ቤት ሁኘ ነዉ እናም ደስ ብሎኝ ነዉ የምማረዉ እናም አመሰግንህ አለሁ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @SeadaEmam-f4i
      @SeadaEmam-f4i 7 месяцев назад

      እኔም ቲክቶክን ዘግቸ ነዉ ቲክቶክ መጃጃልን ነዉ ያስማርኝ እግሊዘኛ ማበብና መፃፍ እችላለሁ ግን ትርጉሙን አላቀዉም አሁግን ብዙ እያወኩነዉ አልሀምድሊላ ምርጥ መምህር ❤❤❤❤❤

  • @libsewerkdawit
    @libsewerkdawit 7 месяцев назад

    በጣም በጣም ልዩ መምህር ነህ እኔ ጀማሪ ነኝ እውር ጭፍን ነበርኩኝ አሁን ግን አይኔን እየገለጥኩኝ ነው እድሜ ላንተ በእውነት ፀጋውን ያዛልህ ጠንቅርልን ያንተን ትምህርት ከአየሁኝ ጀምሬ ለውጥ አይቻለሁኝ ግን አንድ ነገር ምልህ ከአንተ እኔ በአላቅም ኢሬጉላር 200በርቦችን እና ሬጉላር 4800 edበርቦችን ለይተህ ብትለቅልን ወይም ጥሩ መጽሐፍ ብትጠቁመን ቲቸርየ ።

  • @alwiamhamd9245
    @alwiamhamd9245 3 года назад

    Baxam des yamil timerti nawu bazi qaxil good techer

  • @je9690
    @je9690 2 года назад +2

    Hello how are you teacher nugusi?? I'm good n you??
    My best💞🙏.
    I follow your channel every day's and every time. You are a great guys and I am so glad you are teaching me a lot of things and I am so glad you.
    Thank you for always doing so much for me.

  • @frehiwotdebesom8364
    @frehiwotdebesom8364 2 года назад

    ቲቸር ንጉስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 3 года назад +5

    I continue my study because l learn English.
    Thanks 🌹

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 года назад

      Very good.

    • @mm-hf3pq
      @mm-hf3pq 3 года назад

      Thank you so much teacher nigus🌹

  • @jesusislord5513
    @jesusislord5513 2 года назад +1

    Thank you teacher 🙏🙏

  • @nebyatsweet145
    @nebyatsweet145 3 года назад +1

    መምህርዬ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @ErmakoBinchamo
    @ErmakoBinchamo Год назад +1

    Thank you so much for teaching me.

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 года назад +2

    በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናለው ።

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 2 года назад

    Thanks 🙏 so much very good blessed

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 года назад +2

    መሸአለህ የኘጀገኑ ትምህርት ክ በጠሞ ደስ ይለል ወንድሞቹን በረተልን እሽ።ሀብ💞

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ መምህር ኑርልኝ. የኔ እቁ መምህር

  • @mizansisay6462
    @mizansisay6462 2 года назад +1

    የዘመኑ ምርጥ አስተማሪ አመሰግናለሁ

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይጥህ
    ልዩ ናህ እናመሰግናለን

  • @asratgrimisso1469
    @asratgrimisso1469 3 года назад

    Asrat GRIMISSO You are special God bless you more
    SPECIALLY FOR MY KIDS

  • @kubramurad6738
    @kubramurad6738 8 месяцев назад

    Thankssomuchforevethigyour amazing teacher

  • @EtsegenetMukktar
    @EtsegenetMukktar 8 месяцев назад

    Thank you teacher😊😊😊

  • @addiswalle800
    @addiswalle800 2 года назад +4

    Oww i have no word teacher you are Star English teacher thank you

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 2 года назад +1

    ማር ነህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 года назад +3

    Thank you so much teacher 😘 egzabher yesetelign 🙏

  • @makdesgatachaw5756
    @makdesgatachaw5756 2 года назад

    Thank you my love teacher 🥰🥰🙏🙏

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 Год назад +1

    Woow.tankyoo.berye.meci.tecre.nugusa❤️❤️❤️🥰🥰🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕👍👍👍✅️✅️🙏🙏🙏

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 года назад +2

    ዋው 127ኛው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ትቸር

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 3 года назад

    ባጣም እናማሳግናለን ትቼሪ ንጉሥ ባጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👏💐💐💐

  • @abebesigegn9909
    @abebesigegn9909 Год назад

    Thank you teacher ❤❤

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 2 года назад

    Teacher Neguse thankyou very much.

  • @lovebm5713
    @lovebm5713 2 года назад +1

    Thank you very nice 🙏🤝🤝👈🌺

  • @hanaendualem8261
    @hanaendualem8261 2 года назад +3

    Thank you teacher 🙏

  • @destafasika4864
    @destafasika4864 2 года назад +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥህ!!

  • @alamcalaa8273
    @alamcalaa8273 2 года назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @እሙየተዋህዶልጅ
    @እሙየተዋህዶልጅ 3 года назад

    thanks tacher 😍😍👌👌👌👌

  • @johnhaile8059
    @johnhaile8059 3 года назад +4

    Thanks a lot my teacher.

  • @semirasirag6664
    @semirasirag6664 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው እድሚና ጤና ይሰጥህ ጀማሪ ነኝ👍👍👍

  • @tigestmulugeta7810
    @tigestmulugeta7810 3 года назад

    እናመሠግናለሁ ቲቸር ንጉስ ተባረክ

  • @aelafzewdu4863
    @aelafzewdu4863 2 года назад +12

    I admire your dynamism , even from your early days in Dire Dawa.Memories so vivid !

  • @dearmm5832
    @dearmm5832 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @sususeid8794
    @sususeid8794 3 года назад +1

    Allah idama chemo chemamro yistln memhr

  • @saramahammad3642
    @saramahammad3642 Год назад

    መምህር በጣም አመሰግናለው እስካሁን እንዳንተ አይነት መምህር ስፈልግ ነበር

  • @kebedealene3753
    @kebedealene3753 Год назад

    Betame arfu temeheret new emetesetewe bezeyu keteleleteu

  • @selawondimsela7119
    @selawondimsela7119 Год назад

    አመሰግናለሁ አሰተማር በጣም እወድሃለሁ።

  • @tarikuhayile2142
    @tarikuhayile2142 2 года назад

    Thankwe teachery bexamnew yemktatelo temchitogale

  • @haime8918
    @haime8918 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 10 አመት ስማር እግሊዘኛ መምህራችን ያላሳቸንን ነዉ ከአንተ ብዙ ያወቁ

  • @HaftuBerhe-bu5pr
    @HaftuBerhe-bu5pr Год назад

    Thanks so much teacher

  • @melkamalemu172
    @melkamalemu172 3 года назад +1

    Thank you so much for this brilliant video 👍👍👍

  • @najlaahadi9840
    @najlaahadi9840 2 года назад

    እግዚያብሔር,,ያክብርህ

  • @hewotmaherigreek3927
    @hewotmaherigreek3927 2 года назад +1

    የቀንየልና ተባረክ

  • @kibrommekonen7155
    @kibrommekonen7155 2 года назад +1

    Thank you teacher Negus

  • @senaitwaktola6359
    @senaitwaktola6359 2 года назад

    Thank you you are the best

  • @የኔአህላም
    @የኔአህላም 2 года назад

    💎ትለያለህ መምህሬ💐

  • @melesecheresumo5727
    @melesecheresumo5727 Год назад

    thank you so much teacher nuguse ❤❤❤❤

  • @zerihunasfaw3987
    @zerihunasfaw3987 2 года назад

    በጣም ጥሩነዉ እናመሰግናለን

  • @hanatakele2146
    @hanatakele2146 2 года назад +4

    Thank you teacher for teaching me and others !!!!!!

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Год назад

    በጣምደስ የሚል ትምህርትነው አመሰግናለው

  • @mulugetashri9682
    @mulugetashri9682 3 года назад +1

    Thank you a lot teacher nigus

  • @tsedalusintayehu9932
    @tsedalusintayehu9932 2 года назад

    thank you very much. i am with you at the end of your.................................

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +2

    Thanks so much teacher 😘

  • @abdialiye6679
    @abdialiye6679 2 года назад +1

    Thanks a lot. I am from Harar.

    • @tigimaria2287
      @tigimaria2287 2 года назад

      Betem new mamsegnew medynalem till edimena Tena yisti bezi kekteln ende michil ergitegh neghi

  • @MahiGela
    @MahiGela 4 месяца назад

    Could you please tell us the detail explanation about future tense and simple present tense. I can't differentiate them.

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 месяца назад

      Go to RUclips channel and write "Teacher nigus present tense"

  • @TegegnBerhanu-q2y
    @TegegnBerhanu-q2y 6 месяцев назад

    Beautiful ❤❤❤❤

  • @bemenettassew5191
    @bemenettassew5191 Год назад

    Thank you teacher nigus.

  • @robelhirepa6602
    @robelhirepa6602 3 года назад

    በጣም አመሠግናለሁኝ በርታ

  • @enatefuto5614
    @enatefuto5614 2 года назад

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️thanks so.much

  • @adgddhfddty6771
    @adgddhfddty6771 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @sisaykassie9432
    @sisaykassie9432 Год назад +1

    በጣም አመሠግናለሁ ግን ስለ wh questions ብታመጣ ጥሩ ይመስለኛል ጥሩ ነው

  • @jesus-i1c2h
    @jesus-i1c2h Год назад

    Thank you ❤❤❤❤❤ tichar dog bless

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo6834 3 года назад

    Thanks for your help teacher

  • @masimasi9780
    @masimasi9780 3 года назад

    Thank you my baste teacher

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 2 года назад

    Thank you teacher nigus👍👍

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 Год назад

    እናመሰግናለን ቲቸር ንጉስ

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 2 года назад

    Thank you so much teacher