Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።t.me/NuBebirhanuTemelalesu ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በጌታ በየሱስ ሰም ኦርቶዶክሰ እንደዚ አይመሰለኝ ወጌል የሚያቁ አይመሰለኝም ነበር ደግሞ ለጆቹ ሰራአታቸው ሲከባበሩ ጌታ ይባርካቹ ።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን
ኦርቶዶክስ እንደዚህ ናት እህታችን ❤❤❤❤
ለዛዉም በፍቅር ና በትህትና ነዉ የምታስተምረዉ❤
🙏🙏አሜን
አሜን
ክቡራን የልዑል እግዚአብሔር ቤተስቤች ተባረኩ እንዱ ከሌላ ቤተ እምነት ወደ ኦክቶዶርስ ሲመለስ ያለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በደንብ ስታውቀው ኦክቶዶርስ ትሆናለ አለ አሜን ይሁን ይደረግልን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛም ኦርቶዶክሳውንም እየተማርን ነው
ማሪያም አዎ በጣም ነው የተማርኩት❤❤❤
መድሃኒአለም ወደ እዉነቱ እንድትመጣ ልቦናህን ያብራልህ❤❤❤ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ❤❤
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ውንጊል ጠንቅቀን የምናቅ ነን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ክበርልኝ የኔ ጊታ ና ተማር እመን ተጠመቅ ወንድሜ
አፌን ከፍቼ ቀረሁ ትምህርት ለካ ወደ አይምሮ እንዲህ ይገባል ልደተቃል ጸጋህን ያብዛልህ አንተም ወንድሜ ከእውነተኛዋ ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት ሀይማኖት ይቀላቅልህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እረጋ ያለ ጰንጤ ነው
ልደታ ትለያለክ❤ኑ በብርሀኒ ተመላለሱሱሱሱሱሱሱ
ኦርቶዶክስዊያን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤ በጎቹን ወደበረታቸው እንዲመለሱ ለምታደርጉት አስተዋጾ ሳላደንቅ አላልፍ ፈጣሪ ፈቅዶ ስለሚሰበስበን ስሙ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
የኛ እንቁወች የተዋህዶ ልጆች እደዉ እመቤቴ ማርያም ባላችሁበት ትከተላችሁ ❤❤❤
እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን፡፡
❤ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተባርክ
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!
Amazing!!!
በርታ አባቴ ተዋህዶ የእውነት ሀይማኖቴ።
Ede orthodox tewahido ketihitina eske eminet tastemiralechi tadinalechim eshi❤❤❤
Nu beberihanu temelalesu yefiqerin hiywet enidetlebsu👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺
መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን:: ውድ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጂ ወደ እውነተኝዋ ቤተ ይመልስህ:: ናልን ፍቅሮን እና ጣእሞን ቅመስልን: በርታልን ቀጥልበት ይህን እውነት እስከሚገለጥልህ ድረስ:: በደስታ እንጠብቅህለን:
የጴንጤ ወንጌል ተፈተነች ተልከሰከሰች
ህድ አንተ መሀይም
❤❤❤❤❤
Lidetekal tleyaleh❤❤❤❤❤
ጨዋ, እንዳትጠይቀኝ አለ
💞💞💞💞💞
እግዚአብሔር ይባርከው
🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏
እንዴት ዋላችሁ?
ተሰቅሎ እያየው እደት ህደህ ተጠመቅ ይለዋን ዋይ እረ አገናዝቡ ቤጤወች
ጥምቀት አያስፈልግም እንዴ.? ካላስፈለገ ፕሮቴስታንቶች ለምንድነው ታዲያ ሲያጠምቁ የማየው
ጥምቀት አያስፈልግም እያልሁ አደለም ኦርቶደክስም በሚያምር ስርአት ታጠምቃለች ይህ መልስ ጌታጋር የተሰቀለውን ነው
ያጠምቃሉ እኮ ግን ለመታሰቢያ ነው እንጂ እንደእኛ ልጅነትን ለማግኘትና ለመዳን ነው ብለው አይቀበሉም🙏@@zinabudebebe3794
እባካችሁ ፔጁን የምታስተዳድሩ አድሚኖች ቪዲዮ ፖስት ስታደርጉ የምትጠቀሙበትኝ እርዕስ ተጠንቀቁ ወይም እራሳቸዉ እነ አኬ ልደት ይምረጡላችሁ በማሪያም። የአስተማሪዎቻችንን እና የቤተክርስቲያናችንን ትህትና እና ፍቅር ክርስቲያናዊ አስተምህሮ የማይመጥን attention seeker እና መበሻሸቅን የሚሰብክ ነገር ነዉ የምትጠቀሙት። የመንደር ክርክር አይነት እባካችሁ እንኳን ኦርቶዶክስ ክርሲቲያን ላልሆነ ቀርቶ ለኛም የሚሰቀጥጥ አስቀያሚ title ነዉ የምትጠቀሙት
የኦርቶዶክስ ውሸት አያልቅም
ምኑ ጋር ነው ውሸቱ ውሸት ከማለት መጀመሪያ እስኪ አንብብ ወይም ጠይቅ ተማር ከዛ ውሸት የሚባለውን ይገለጥልሃል የኮሜንት አንባሳደር መሆን ምንም አይጠቅምም።😂😂😂
እውነት ለመናገር እናንተን ብሆን ቁጭ ብዬ እማራለው አሁን አንዱነም አታውቅም ውሸት ነው ብላቹ ካሰባቹ እዚ ተምራቹ ሄዳቹ ጠይቁ ለመውደቅም ለመነሳትም እውቀት ጥሩ ነው
Yenant dengay mehonm endezaw binegerachu bitmaru bitmaru ymayegebachu!!!! Orthodox n lmesadeb moral yelachehum hulam orthodox n metechet bichaaa !!!! Kidmiya adarashachehum astekakelu!!!!
ላለመሸነፍ የተሰጠ ኮሜንት
ውሸት ነው ከምትል በመፀሀፍ ቅዱስ ሞግተው ሜዳውም ፈረሱም ያው
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።t.me/NuBebirhanuTemelalesu ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በጌታ በየሱስ ሰም ኦርቶዶክሰ እንደዚ አይመሰለኝ ወጌል የሚያቁ አይመሰለኝም ነበር ደግሞ ለጆቹ ሰራአታቸው ሲከባበሩ ጌታ ይባርካቹ ።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን
ኦርቶዶክስ እንደዚህ ናት እህታችን ❤❤❤❤
ለዛዉም በፍቅር ና በትህትና ነዉ የምታስተምረዉ❤
🙏🙏አሜን
አሜን
ክቡራን የልዑል እግዚአብሔር ቤተስቤች ተባረኩ እንዱ ከሌላ ቤተ እምነት ወደ ኦክቶዶርስ ሲመለስ ያለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በደንብ ስታውቀው ኦክቶዶርስ ትሆናለ አለ አሜን ይሁን ይደረግልን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛም ኦርቶዶክሳውንም እየተማርን ነው
ማሪያም አዎ በጣም ነው የተማርኩት❤❤❤
መድሃኒአለም ወደ እዉነቱ እንድትመጣ ልቦናህን ያብራልህ❤❤❤ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ❤❤
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ውንጊል ጠንቅቀን የምናቅ ነን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ክበርልኝ የኔ ጊታ ና ተማር እመን ተጠመቅ ወንድሜ
አፌን ከፍቼ ቀረሁ ትምህርት ለካ ወደ አይምሮ እንዲህ ይገባል ልደተቃል ጸጋህን ያብዛልህ አንተም ወንድሜ ከእውነተኛዋ ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት ሀይማኖት ይቀላቅልህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እረጋ ያለ ጰንጤ ነው
ልደታ ትለያለክ❤
ኑ በብርሀኒ ተመላለሱሱሱሱሱሱሱ
ኦርቶዶክስዊያን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤ በጎቹን ወደበረታቸው እንዲመለሱ ለምታደርጉት አስተዋጾ ሳላደንቅ አላልፍ ፈጣሪ ፈቅዶ ስለሚሰበስበን ስሙ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
የኛ እንቁወች የተዋህዶ ልጆች እደዉ እመቤቴ ማርያም ባላችሁበት ትከተላችሁ ❤❤❤
እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን፡፡
❤ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተባርክ
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!
Amazing!!!
በርታ አባቴ ተዋህዶ የእውነት ሀይማኖቴ።
Ede orthodox tewahido ketihitina eske eminet tastemiralechi tadinalechim eshi❤❤❤
Nu beberihanu temelalesu yefiqerin hiywet enidetlebsu👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺
መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን::
ውድ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጂ ወደ እውነተኝዋ ቤተ ይመልስህ:: ናልን ፍቅሮን እና ጣእሞን ቅመስልን: በርታልን ቀጥልበት ይህን እውነት እስከሚገለጥልህ ድረስ:: በደስታ እንጠብቅህለን: