ማስተር አብነት ከበደ ላይ ጉዳይ / kidamen keseat / በስንቱ / Ethiopia /zeritu kebede / ebs lijoch min yilalu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • #sundayafternoonshow_ebstv #እሁድንበኢቢኤስ #habesha

Комментарии • 6

  • @AcAcc-kb5ju
    @AcAcc-kb5ju 22 дня назад +5

    በሰሞአም ለገንዘብ ብለው ተሰበሰብ ለዚ ነገር እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 21 день назад +3

    ትገርማላችሁ ለእናታችሁ ያልሆናችሁ ለሌላ ስው አዝናችሁ ልታሳክሙ አስመሳዮች መጀመሪያ ለእናታችሁ ብቻቸውን በስው እጦት ሲስቃዩ ያኔ በደረሳቹህ 😭😭😭 ህሌና ቢሶች ውሽታሞች

  • @zainabzain8085
    @zainabzain8085 26 дней назад +4

    በትክክል ውነቱነው እስካሁን የትነበሩ በአላህ 5 ልጆች ካሉ ትሞት ብለው አይደልደ እናታቸውን እደት የማይታመን😢😢😢😢😢

  • @SameerGobg-nc7ys
    @SameerGobg-nc7ys 21 день назад +3

    አዎ እስካሁን የት ነበሮ በትክክል ገንዘብ መሰጠት የለበትም አብነት መልካም ሰው ነክ ስርተው ይብሉ ገንዘብ ሲሆን መጡ ይገርማል እንዳትሰጥ ባለጌዌች

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 19 дней назад +2

    ወረኞች እሱ በትክክል ነው የሚሰራው ቀንተህ ነው ወሪኛ አንድ ብር ሳትረዳ

  • @user-lc9iz4hz9o
    @user-lc9iz4hz9o 27 дней назад +4

    ሴትዮዎ ስትታመም የት ነበራችሁ አሁን ሴትዮዎ ስትሞት ዘመድ ነን ብላችሁ ለገንዘብ ሰትሉ መጣችሁ ገንዘቡ ለሌለላ ለታመመሰው መታከሚያ ይሆናል