ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት-ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 126

  • @tes-techagropreneurplc7897
    @tes-techagropreneurplc7897 2 месяца назад +9

    ጠቃሚ ፣ ጠንካራ መድረክ ። ላወቀበት ለኢትዮጵያ ይበጃል።

  • @SemertAelaf
    @SemertAelaf 2 месяца назад +10

    ❤❤❤❤❤❤የኔ የዘመኔ ድንቅ መሪዬሺ ዓመት ንገስ

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

      አር

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

      ለአሜሪካን ዕሠልል ነበር ፣ ለአሜሪካን ዕሞታለሑ አላለም? በኦሮምኛ የሚለፍፈውን ጥላቻ የሚያካሒደው የክፍፍል የዝንጀሮ ፖለቲካ ሊካድ ነው? በሕወሐት የተደረገው የክልል ክፍፍልና የሑላችን የነበረችን ኢትዮጵያ ለተወሠኑ ጎሣዎች ተቃርጣ ክልል በጎሣ ሥማቸው የሌላቸው ባይተዋር ሖነው በገለልተኝነት በባይተዋርነት ዕየተሥተናገዱ አልፎም ዕየተፈናቀሉና ዕየተሣደዱ ዕየተገደሉ አደለም? ይሔም አፓርታይድን መተግበር አደለም ማለት ነው? ድንጋይ ራሥ ያላቸውን በሥሩ ሠብሥቦ ሐገር ለመምራት ተመርጫለሑ ብሎ ዕራሡን ካሥተዋወቀ ጀምሮ ምን የተፈጠረ ጥሩ ነገር አለ ከክሥረት በሥተቀር? ይሔ አወናባጅ ውሸታም ገዳይ ክብረቢሥ ለዜጎች ሥቃይ አደለም መቼ ክብር ሢሠጥ ታይቶ ነው ጠቅላይ ሚኒሥቴር ብላችሑ የምትጠሩትና ሢዘላብድ ዕራሡን በራሡ ሢቃረን የምትሠሙት? በውሣኔ አሠጣጡ መዘግየትና ወንጀለኞችን ለፍርድ ሕግ ፊት አለማቅረባቸው አደለም ለዕርሥበርሥ ፍጅት የተዳረግነው? የሕወሐት የክልል ክፍፍል ዕነሡ ዕንወክለዋለን ያሉትን ክልል የሚፈልጉትን ለም መሬት ቀይሠው ወሥደው ሌሎቻችን ግጭት ውሥጥ ዕንድንከርምና ዕነሡ ያሻቸውን አድርገው ተገንጥለው ትልቋን ትግራይ መሥርተው ዕሣት ላይ ቤንዚን ዕያርከፈከፉ ለመክረም የያዝዋቸውን ቦታዎች በትግራይ ሥር የትግራይ ብቻ ተብሎ ዕንዲታሠብ በውሸት ትረካና ውርሥ የራሣቸው ብቻ ያደረጓቸው የበጌምድር አውራጃ አሑንም የነሡ ነው የሚባለው የኦሮሞ የተባለው የውሸት ክልል ላይም ጥያቄ ዕንዳይነሣ ለማድረግ ታሥቦ አደለም ልትሉ ነው? መንአባቱ ነው ይሔ የኔ ክልል ብቻ ብቻዬን የምኖርበት የሚለኝ በገዛ ሐገሬ? የኛ ምርጥ ባሕሎቻችንን አለም ወሥዳ ዕየኖረችበት ነው አፍሪካ የቀረው ለምርጫ አደለም ሊከለከል የሚገባ ከንቱና ሑዋላቀሩ መሖኑ ዕየታወቀ ባሕላቸውን ጠብቀው መብታቸው ተጠብቆ የሚል ድለላ ያውም ዛሬ በአውሮፓና አሜሪካ ኤሽያ ተበልጠን የባሕል ውጤታቸው ቀድሞን መርጠን ዕየተዋሥን በጅምላ በመበለጣችን ተውጠን ለዛም ዕራሣችንን ዕያዘጋጀን ዕያለ ። በውሸት የኛው አፍሪካዊ የሖነው ጨፍልቆ ጨቁኖ የሚል የውሸት ትረካ ተተርኮ ዜጎቻችን ላይ ጥቃት ዕየደረሠ ዝም ብሎ መታየቱ የጤንነት ነው ልትሉኝ ነው? ያለው የመንግሥት አሠራር ወደ አንድነት ዕኛ አፍሪካውያንን የሚያቀራርብ ነው ልትሉኝ ነው? አብይም ሖነ ደጋፊዎቹ በሐገሪቷ ውሥጥ የሚደረገውን ዝርፊያ ግድያ መታፈንና የዕርሥበርሥን ውጊያ የሚደግፍ ፀረ አፍሪካውያን ሥብሥብ የአረብ አሽከሮች ተጠራርተው የገነቡት ተቋም ነው። አዎ ዕያነበብክ የለኸው ትክክል ነው አትደናገጪ። ምድረ አረመኔ ሠይጣን ሑሉ፣ ዕያያችሑ ዕንዳላየ የምታልፉ ክብረቢሦች። ብልግና ምንም ተሥፋ ሠጪ ተቋም አደለም። በግድ ልትዋጓቸው የሚገባ ነው። አርብይ በማጭበርበር ግዜ ከመግዛትና ለአፍሪካውያን ጠላቶች ከማዘጋጀት ውጪ የሚፈይደው የለም። አዎ ያነበብከው ትክክል ነው። ዕናንተ ሕገመንግሥት የምትሉትን ያሠፈረው ወረቀት ለቂጥ መጥረጊያም አልመርጠውም።
      ይሔ አዝላችሑ የምትሔዱትን ባሕል ቋንቋ ዝተት አቅፌው ዕኖራለሑ ላለ መቼ
      በኢትዮጵያ ታሪክ በግድ ተከልክላችሑ የታየበት ግዜ አለ?
      ውሸታሞች ቅራኔ ፈጥራችሑ ለመግደል ከመመኘት ሠይጣናዊ አምሮት ውጪ ሌላ ትርጓሜ አይሠጠውም።
      መበላለጥ ያለ ነው በሒደት ያንን አለመቀበላችሑ አማራ ላይና ግዕዝ ተናጋሪው ላይ ጥቆማ አድርጋችሑ የውሸት ጠላት ፈጥራችሑ የኔብጤዎችን ታሥገድሉ ጀመር። አብይ ምክክር የሚለው ዕያሠለጠናችሑን ዕኛው ዕንምራ ማለቱ ነው ። ተረተኞች።
      በትላንትና አባቶቻችን በፈጠሩት ቅራኔ ዛሬ ዕየተገዳደልን ነው ሢል፣ ይሕ ብቻ ከቦታው ያሥነሣዋል። ምን ለመፍጠር ? ዕንዴትሥ ትላንትናን ማረም ይቻላል? ዕንዳይደገም ከማድረግ በሥተቀር፣ ዕንዴት ቢንቃችሑ ነው፣ ይሔንን ሢል አፋችሑን የምትዘጉት። የሚያወራውና ተግባራዊ መልኩ በጣም የሚቃረኑ ናቸው፣ የሚያወራው ከሕዝቡ አንገብጋሚ መሠረታዊ ችግሮች ውጪ ነው። የሞኝ ጎጂ አቅሙን የማያውቅ ፊትለፊት ከምታውቋቸው ጠላቶች አያንሥም የሚያደርሠው አደጋ። ብዙ አንጋፋ አፍሪካውያንን በሥውር የቅኝገዢዎች አሽከሮች ማሣፈን ማሥባረርና አሕጉሪቷን ማሥለቀቅ ለጦጣዎች መፈንጫ ለአውሮፓ ማዕድን ዘራፊዎች ለአረብ ተሥፋፊዎች ተመቻችቷል። ዕኛ አፍሪካውያን ከሩቁ የምናያት አሕጉር ነው የቀረችን የተረፈችን፣ ውሥጧ ሖነን ለመኖር ዕንዳንችል ተሠርቶብናል። መላ የጥቁር ሕዝብ ወንድሞቻችን ዕሕቶቻችን ተመሣሣይ አንድ አይነትጥቃት ዕየደረሠብን ነው። የኛን አንድነት ነጮች፣ አረቦች ፣ ኤሽያኖች መላው አለም ሢረዳልኝ የኔው ጥቁሩ አንድ አደለንም ብሎ ሢገለኝ ምርምሩን አንድ ለመሖናችን ማሥረጃ የት ሔጄ ከማን ተማክሬ ልረዳ?

  • @GemedaHeiy
    @GemedaHeiy 2 месяца назад +3

    በእውነት ተባረክ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የቅድስቲቷ ሃገር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ !!! ባልተኬደበት መንገድ ባልተሞከረ ሐሳብ ለሃገር በሚጠቅም ቁርጠኝነት ለምታደርገው ሙከራና ጥረት እናመሰግናለን።
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛💝

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +14

    Like other developing and developed countries, the Ethiopian people in general need to work together and solve differences peacefully .

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 2 месяца назад +1

    አብቹ የኔ ጌታ ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigistbahta2759
    @nigistbahta2759 2 месяца назад

    D.r..abiy..... is grate...prasdant❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 2 месяца назад +1

    ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
    1 የዮሐንስ ወንጌል 4:18

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 2 месяца назад

    ❤❤ ❤❤❤

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 2 месяца назад +3

    የጎጎት ለጉራጌ አንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት ያነሱት ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ይፈልጋል!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    የሌላ ክልል ወጣቶች በግልና በጋራ ተደራጅቸው መሬት ላይ ማልማት የሚቻልበት ሁኔታ ካልተፈጠረ ሐብት ፈጠራ ማለትም ድህነትን ማስወገድና ለኢትዮጵያውያን የሥራ እድል ፈጠራን ማሣካት አንችልም።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +5

    Ethiopia needs Dr. Abiy Ahmed to pass this difficult time. He is very honest, talented, experienced, and hard-working.

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +2

    በክልል ውስጥ እንጂ ከክልል ክልል ሕዝብን ማስፈር እየተቻለ አይደለም። በኢትየጵያ የሕዝብ ቁጥር መጨመር የክልሎችን መሬት በሚመለከት አንዳንድ የፖሊሲ ለውጦችን እንድናደርግ እንገደዳለን።

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 2 месяца назад

    ❤❤❤❤💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 месяца назад

    Bravo Mohammed Abrar ስለ ጉራጌ ክልል ያቀረቡት ጥያቄ ተገቢ ነው!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች የፖለቲካ ተሣትፎ የሚረጋገጥበት መንገድ መፈለግ አለበት።

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 2 месяца назад +1

    እረፍት የሌለው, ዉድ እንቁ የትውልዳችን መሬ እናመሰግንካለን

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    የአፋር፣ የሶማሌ፣ የቤንሻንጉል፣ የጋምቤላ፣ የደቡብ በረሐማ ቦታዎች መላው ኢትዮጵያዊ ወጣቶች እየተደራጁ የሚሠሩበት ሁኔታ በፖሊሲ ተደግፎ ቢሠራበት አገሪቱ ትበለፅጋለች። የክልሎች ሕገ መንግሥት ግን ይህንን አይፈቅድም።

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 месяца назад

    እዩዋቸው የአብንን ቅልብ ጉልቶች።

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 2 месяца назад

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች አማርኛ ካወሩ ትን ይላቸዋል?

  • @YohanesMamoKombolcha-s5y
    @YohanesMamoKombolcha-s5y 2 месяца назад +6

    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥
    ¹⁶ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤
    ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
    ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
    ²⁰-²¹ ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤
    ²² ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው።
    ²³ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።

    • @sebsiebe9698
      @sebsiebe9698 2 месяца назад

      አይ ተፎካካሪ😢

  • @TameruAlemu
    @TameruAlemu 2 месяца назад +1

    የትኞቹ ናቸው ተቃዋሚ ፓርቲ የስራ አጋሮች በሚል ይስተካከል

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 месяца назад

    Is there any political questions? Thanks mr kebed from sebandereta ,perfect and perfect

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +4

    Dr. Abiy Ahmed's government is inclusive. This is the way political parties should discuss common issues instead of armed conflict.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 месяца назад +2

    Dear Prime Minister,
    I do like your lectures, but you still haven't answered most of the questions asked by participants

  • @AliiHirpha
    @AliiHirpha 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ ke kifu ayin yitebkh

  • @ismacil9022
    @ismacil9022 2 месяца назад +2

    Yes abi

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 месяца назад +5

    እኔ እውነት ለሀገሬ የምበጅ ፖለቲከኛ ሰው ነኝ ብዬ ፓርቲ አቋቁሜ ወይም በግል የፖለቲካ ሰው ነኝ ብዬ ለሀገሬ የተሻለ ስራ ለመስራት የማስብ ሰው ነኝ ብዬ የምኖር ሰው ብሆን ኖሮ ፓርቲም ቢኖረኝ ከፓርቲው ወጥቼ በግል ምንቀሳቀስም ሰው ብሆን ከግል እንቅስቃሴ ወጥቼ ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ እገባ ነበር ለምን ከተባለ ምክንያቴ ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ሆኜ የኔ የተሻለ ሀሳብ ለፓርቲው ሰጥቼ ከኔ ያልተሻለውን ሀሳብ ከብልፅግና ፓርቲ ወስጄ የተሻለ ፖለቲከኛና የተሻለ የፖለቲካ ሰው ሆኜ ከብልፅግና ጋር ለመስራት ብልፅግና ፓርቲ 100 % ምቹ ስለሆነ ነው ።

    • @AbrahamYayeh
      @AbrahamYayeh 2 месяца назад

      በመስጠም ላይ ካለቺው የብል(ፅ)ግና ጀልባ ተሳፍረህ እንዳትጠፋ ሰርተህ ብላ።

    • @mubarakkebeto430
      @mubarakkebeto430 2 месяца назад

      You are brilliant. Unfortunately, people like you are silenced by the morons who believe distractions are the way of nation building.
      By the way I hope opposition parties read your comment because you spoke for the people.
      They should swallow the shameless stupidity of self or group pride and come to the table to do the right thing for the country. Imagine if they honestly support Dr. Aby since five years ago. The amount of change we could have seen would be incredible. I hold the opposition parties responsible for all the chaos since 2018. They should quiet or join as asked.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

      ወፍዘራሹና፥ከእውቀት፥ነፃ፥የሆነው፥የደደቢታውያን፥የማደጎ፥ልጅ፥አብይ፥ትንሿ፥ጭንቅላቱ፥በአልሞ፥ተኳሽ፥ጥይት፥መላ፥እስክትባል፥ድረስ፥አገር፥ኪሳራ፥መግባቱ፥የማይጠበቅ፥አይደለም።

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤i

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 2 месяца назад +2

    It is almost like greeting a king. They have to read a paragraph long thank you note to ask a question. The prime minister is a public servant like any of you. Speaker of the house should be present to lead the meeting if it is supposed to be a democratic political order.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

      You remember, after reading her coffee cup or his palm or whatever his witch mother informed him that he will become the 7th king.🤣

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ የእኔ የእኔ የእኔ ብቻ የምንል ከሆነ እንኳንስ ኢትዮጵያዊያን እርስ በ እርስ ልንስማማ ይቅርና ባል ከሚስቱ ሚስትም ከባሏ ጋር የማንስማማበት ደረጃ ላይ እንዳንደርስ ያሰጋል እና ይኼ የእኔ ብቻ የምንለውን ነገር እንድናስብበት አሳስባለሁ ።

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

      ወፍዘራሹና፥ከእውቀት፥ነፃ፥የሆነው፥የደደቢታውያን፥የማደጎ፥ልጅ፥አብይ፥ትንሿ፥ጭንቅላቱ፥በአልሞ፥ተኳሽ፥ጥይት፥መላ፥እስክትባል፥ድረስ፥አገር፥ኪሳራ፥መግባቱ፥የማይጠበቅ፥አይደለም።

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha 2 месяца назад

      @@nebiyuterefe3637
      ከምትመኝለት ...........አልሞ ተኳሽ ፣
      ኢትዮጵያን ዉደድ ......ሁንለት አጋዥ ።

  • @kedirahemed6810
    @kedirahemed6810 2 месяца назад +2

    ሱማሌና ኢሳ (1 ብሔር) ሆነው ሳሉ መቼ:የት:ወዘተ የተጋጩት ?
    እኔ በበኩሌ የማውቀው አፋርና ሱማሌ መጋጨታቸው ነው

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 2 месяца назад

      She doesn’t know even this fact. Just she is in a HURRY mode to REPORT to 360& JMS RUclips medias abroad. 😂😂😂

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 месяца назад

    አገው ክልል ይሁን አላለም. ወይ ዘንድሮ

  • @4babyo
    @4babyo 2 месяца назад

    Bertaleng❤

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 месяца назад +6

    የኢትዮጵያ እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆነን እንኑር እየተባለ ዛሬም የወለኔ ጉዳይ ብለህ ሰለጎጥ ሰለመንደር አትለፍልፉ

  • @UpbdhJhfhh
    @UpbdhJhfhh Месяц назад

    Great man, I am proud of you. You are sent by god like king Dawit. as a leader of a country with huge belly ellits ,and innocent civilian who can't differentiate sweet& bitter tastes who are easily controlled by a Remote control. You don't have to hesitate to use your stick. U are clean heart Leo . U gave us carrot , we preffer the stick so , carrotu iskkinaffiken stick gideta neu. Mannim dukket journalist , ye ,,,,,,,,lisan , teshewideu , anten mastawekkia kifiya jegina Meri mehonihin, mesekerulih. , my god, how hard it is to lead a society who can't taste bitter and sweet

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад

    የሁላችሁም ሃሳብ የኢትዮጵያ ፍቅር እና ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ከሆነ ለምን ዛሬ ላይ ያለዉን መሪ አታግዙትም (አትተባበሩትም ) ????????????????????.?.................? ? ?

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 месяца назад +1

    አብይ የባይደን በረከት ይደርብህ !

  • @TadiyosWolid-fs1ej
    @TadiyosWolid-fs1ej 2 месяца назад

    Part 2

  • @TadiyosWolid-fs1ej
    @TadiyosWolid-fs1ej 2 месяца назад

    Jazakumulah hayran ,ye jegna mari❤❤❤ mingizem jegna nah!!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Wayaleedubiidhaa 1 laguudubiidhaa 2 lafeedubiidhaa 3 dhugaadubiidhaa 4 dhukadubiidhaa 5 tokkoshaneedhaa 6 iimaanadubiidhaa

  • @GulumaDegefa-b4v
    @GulumaDegefa-b4v 2 месяца назад +1

    rakkoon biyya kanaa rakkoo polotikanyoota ti malee rakkoon uummataa badaa miti kanaaf mariin warra si`aasa biyya kanaa keessatti qooda fudhatanii murteessaa dha gama hundaan

  • @maremimo4259
    @maremimo4259 2 месяца назад

    አይ ብልግና ወሬ

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 2 месяца назад

    Can political prisoners be released by couurts???

  • @Gurda7241
    @Gurda7241 2 месяца назад

    ጉራጌ ክልል ነው ::

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 месяца назад

    How do you want the auditor to survive? ጅሎ :Auditor have to survive too.

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

    ወፍዘራሹና፥ከእውቀት፥ነፃ፥የሆነው፥የደደቢታውያን፥የማደጎ፥ልጅ፥አብይ፥ትንሿ፥ጭንቅላቱ፥በአልሞ፥ተኳሽ፥ጥይት፥መላ፥እስክትባል፥ድረስ፥አገር፥ኪሳራ፥መግባቱ፥የማይጠበቅ፥አይደለም።

  • @WediBrhan
    @WediBrhan 2 месяца назад

    ኣሁንም ትግራይ ታሸንፋለች!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትግራይ ትስዕር!💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛የትግራይ ሰራዊት ምን ማድረግ እንደሚችልና ኣቅሙ እስከ ምን መሆኑ ከመሃይሙ መሪህ ኣብይ በላይ የበለጠ እውቐት ያለው የለም፤ ምክንያቱም የተማረኩት፣ የሞቱትና የቖሰሉት የሰራዊት ኣባላቱ ያቐቸዋል ደሞ ያ ሁሉ የሻብያ ሰራዊት፣ የሶማልያ ሰራዊት ተደማሪ የ10 ክልሎች ልዩ ሃይልና፣ ምልሻ እንዲሁም ከ10 በላይ ድጋፍ የሚሰጡ ሃገራት ገብተው ኣግዘውት ኣይቶታል ሙትና ቑስል ሁናል፤ ኣሁን ደሞ የበለጠ ይሆናል፤
    ኣሁን እሳቤው የትግራይ ህዝብ ለህወሃት ጥላቻ ኣለበት፣ የትግራይ ሰራዊት ኣባላት ተከፋፍለዋል፣ ህዝቡም በነበረው ሁኔታ ስለተሰላቸ ኣሁን ህወሓትን ወግተን የፈለግነው ምስለኔ ኣስቐምጠን እንደፈለግነው ማድረግ እንችላለን የሚል የኣብይ የበሽታ እይታ የትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል፣ ትግራይ የህወሓት ኣይደለችም የትግራይ ህዝብ ናት ይሁን እንጂ ይሄኛው የትግራይ ህዝብ ጠላት የሆነው የብልፅግና(የብልግና) መንግስት የትግራይ ህዝብ ሊመራ ኣይችልም።

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 2 месяца назад

      አሁን ደግሞ ሌላ አንድ ሚልዮን ልትደግሙ ነው?

    • @WediBrhan
      @WediBrhan 2 месяца назад

      @@noahnoah1454 ኣንተ ውሻ የራስህ የሞቱብህ ቡዙ ሚልዮን የሰራዊት ኣባላት ለዶንቆሮው መሪህ ጠይቐው የሞቱ ቤተሰቦችህ ቁጠር፤ ደሞ እኛ የራሳችን ጉዳይ የራሳችን ነው የናንተ ፓርላማ እኛን ኣይወክልም ያ ሰባተኛ ክፍል መሪህ እንደፈለገው ኣድርጎ ይብዳህ።

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 2 месяца назад

    ኢትዬጵያዊያን ጠቅላይ ሚኒስትሩን አለመደገፍ ሀገራችንን አለ መውደድ ነው ወይም በበሬ ወለደ የስም ማጥፋት ወሬ አይምሮዋችን ላሽቋል ማለት ነው😅😅😅😅

  • @tadeleberihun7520
    @tadeleberihun7520 2 месяца назад

    አገር የመሰረተ አገው ተረስቷል

  • @BelachewTerefe-hb9xg
    @BelachewTerefe-hb9xg 2 месяца назад +1

    Dubbiin partilee Siyasaa Ithiyoohiyaa kessaa jiranii dhimaa Waliin waltauun rakkoo biyyaa kenyaa walxataa fi hundee gad fagefateef furmata wara tokko taun jabaa tae mul'ataa.
    Kunis itti fufinsa kara hunda galesaa fi ijjarama taen Waliin dubbi fi furmata Waliin barbaduu dhimaa itii fufinsaa qabatuu yoo tae rakko biyyichaa kara salpha taen furuuf humna ni argataa.
    Dabalataan ademsaa kessatii serii jiruu hojmatau fi kallatiin seraan yoo furgigifamee tau qabataa.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

      ወፍዘራሹና፥ከእውቀት፥ነፃ፥የሆነው፥የደደቢታውያን፥የማደጎ፥ልጅ፥አብይ፥ትንሿ፥ጭንቅላቱ፥በአልሞ፥ተኳሽ፥ጥይት፥መላ፥እስክትባል፥ድረስ፥አገር፥ኪሳራ፥መግባቱ፥የማይጠበቅ፥አይደለም።

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 месяца назад

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @MaheletAragawu
    @MaheletAragawu 2 месяца назад

    Amroha ended misth afncha yetebebe new abuchu

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 2 месяца назад

    የኦሮሞ ሕዝብ ከአራት አምስት መቶ ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን ውሮ መኖር እንደጀመረ ታሪክም ሳይንስም ይመሰክራሉ። ሐቁ ይኼ ሆኖ እያለ የምንኖርበት መሬት የኦሮሞ ብቻ ነው ይሉናል። ለዚህ ብልግናቸውና ድፍረታቸው ነባር ኢትዮጵያዊያን ወይ በእኩልነት ኑር ወይ ወደ መጣህበት ሂድ ሊሉት ይገባል። ከመቼ ወዲህ ነው ቀማኛ ባለቤት የሚሆነው?

  • @gaacmodheeree5832
    @gaacmodheeree5832 2 месяца назад

    No where to go nothing to do unless talking

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 2 месяца назад

    የኣንድ ድርጅት ኣባል ሆኖ ለሌላ ድርጅት ይሰራል ተብሎ ነውር ከሆነ ኢሂወድግን የኦሮሞ ድርጅት ሆኖ ከኦነግ መስራትስ ትክክል ሆኖ ነው። ከኢትዮፕያ ድርጅቶች ኣባል ሆኖ ከcia እስራ ነበርኩኝ ብሎ ብግልጽ መናገሩ እንዴት ኣሁን እንደ ነውር ተጦቀመ።ይገርማል መቸም የፖለቲካው ሽርሙጥናው።

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 месяца назад

    Aferialhu

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Shiifeeriimakiinaa ofuudiidee mucaanqabdoohucuraaciiruu jartiinhucuumiicuudiidee gabriitiinwiileedhoysiitee akkagonamee

  • @simpleengineering9444
    @simpleengineering9444 2 месяца назад +1

    Shenen import yaregewu abiy newu

  • @احمدعلي-ش5ط7ن
    @احمدعلي-ش5ط7ن 2 месяца назад

    አብይ ከመጣ ለውጥ ነውጥም አለ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Zarqaleeyniin waanbarbaduu arkanaancufeebiirakutaa dhabateebiiyaciinquundhowadhaa waniihundiimaxaniiqabdii biirakunaanbadiifiidii hiiraturuunhubadee akkadhiibetiixiiqodhaa yaroonyaturatiimiidhagaruu

  • @WediBrhan
    @WediBrhan 2 месяца назад

    ኣንተ በእውነት ኣሳቢ ከሆንክ በኦሮምያ የታገቱት ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያገታቸው ተማሪዎች ጉዳይ ለምን ኣጀንዳ ኣታደርገውን፣ በኣፋር፣ ኦሮምያ፣ ደቡብ ክልሎች፣ ሶማልያ እንዲሁም በመላው ኣማራ በድሮንም በከባድ ብረትም እንዲሁም እዛው በብልፅግና ሰራዊት ስለ ሚደፈሩት እናቶች፣ እህቶች ፣ ስለ ሚረሸኑ ወጣቶችና ኣባቶች ጉዳይ ለምን ኣያሳስብህም። ለምን በኣዲስ ኣበባ ስለሚታፈኑ ፣ ስለ ሚገደሉ ሰዎች እና ቤታቸው ፈርሳቸው በረሃ ስለ ቀሩት ንፁሃን ለምን ኣትናገርም፤ ሆዳም ስለሆንክ ኣሁንም የተነገረህ በል የተባልከውን ለሆድህ ብለህ ታወራለህ ወረኛ፣ ደሞ እንዳንተው ኣይነት ሆድ ኣደር ትግራዋይ መሆን ኣይችልም ከብት በሰባተኛ ክፍል ከብት የሚመራ ደነዝ። ኣንተ ደነዝ መሪህም የደነዞች መሃይም መሪ ነው።

  • @Gurda7241
    @Gurda7241 2 месяца назад

    ጉራጌ ክልል ነው ነገ ትፀፀትበታለክ እመነኝ መሪው ሆይ!!!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Hojataankiitalaandemuudhiisee umatafiiriidhaan lakkoysiisuufedhanii umaniiciinqamanii afaankaleebeynee umataqabsiisaajiiranii hucuusiiyasaraayasuufetii jariiniibekkii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Kaleetuudhukateenudiigeen hiijaabulteebekkii kaleetiihiijaqabuun aratufatuudhaa borusobuudhaabekkii

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 2 месяца назад

    Some of them look like as if they are on medication. Aren't there educated and vibrant young Ethiopians around?

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Waanguyaa abiiyiindhufeeraa hiiraasaquufeetiijariinii dursiiteebeytiijariinii karaagosuumaancuufuudhafeetii gorsaatuujiiraabekkii hojataangosaandemuu waandalaguubiifakanaan demuuhamtuuwaloondhoysuu.abaafenee saxiilaatii warasaniidhoysaademuu walsodachiisaa motumatiikaraacufaademaajiiruu akkabiiyaatii dhukateelolaadhaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Baraseenteeqoratuun gariidhakeeysatiihafuunmalii biineensaqoratuungariidhaa biineesatateegaratiihafuun maliimee turustuumaanbashananaatiifii qoranaanhujiidhaatakkamiitii gagabayadaajiiraaxiiqoo

  • @simpleengineering9444
    @simpleengineering9444 2 месяца назад +3

    Abiy must go

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 2 месяца назад +1

      Banda. Ethiopia needs Dr. Abiy Ahmed. He is not going anywhere.

  • @yordanos2141
    @yordanos2141 2 месяца назад

    This artificial guy is still ..

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Yaroonqaroofetuu qaroondhufteebiirakutaa yaroonwayaleebasufeetuu qotaniibasuudhaa yaroonxuriidhiiqatuufeetuu enyuudhiiquunamadhowaa abaatuumanafiijaraas diigaasiidhowaanmeehadhufuun afeertaamaleedhakatee hiindaleeyduu

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Qamadiinkadastaa gariidhajanee kobaayariidhabameejanee madabaraankiiloodhiibaadhabamee janeeshantamamaleekiilodhaa makiinaantasabiindhabameejanee dhiimaharkiifanaan abdiisiikutachiiftuubekkii

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 месяца назад

    ሾርት ሜሞሪያውና ሆድ አደር አሰማዎች ጨካኝ አዞ ንጉሳቸው ስያዩ ምነው ፍልቅ ልቅ ??? 👹👺💀💀🤮🤮🤮

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Ergaanuugosaandabartii akkayarootanatii amantiindabartii badiiyaniiskophadhatiijaranii harkaaqabanii ola.iinaafii oflaa.iinaanjaraniijiiruu dursanii namasiikomatuumalee.galaniidhowadhaa.giibiiraqaleeysuu masgabawagaashanii iifiidabaluun.wareedhiibajiiruu jiimaabuqasuudemaniin

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂 ye kum resawoch

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 месяца назад

    በስማም ታድላቹ እዬን ቀጣፊ ሰውዬ ሰምታቹ የምትጨርሱ በጣም አድናቂቹ ነኝ እኔ ልጆቼ ጎረቤት ቲቨውን ልንሰብረው ትንሽ ቀረን ከዛ ተዘጋ የመለስን ንግግር በጉጉት እዳልሰማን እዬን ዘንዶ የሰው ደም ጠጪ 666 ኬት መጣብን

    • @getachew188
      @getachew188 2 месяца назад

      Jil jilajil , no more junta wenbede

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      @@getachew188 እረ ተው ጁንታ አይመጥንህም ስለአቡሹ እናውራ ግድ የለም

  • @simpleengineering9444
    @simpleengineering9444 2 месяца назад +1

    Pp is a private party

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 месяца назад

    የአሜሪካን መንግሥት እንዴት ተቅናጅቶ መፈንቅ መንግስት እንሚያደርግ the bast spy CIA የሚል ፊልሞች አሉ ለምን ፋና ቲቪ ለህዝብ አያሳይም የኢትዮጵያ ህዝብ ቶሎ ይነቃል እስኪ የአሜሪካን የሴራ ፊልሞችን አሳዩን

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 2 месяца назад

    አዉን እነዚህ በህዝብ ሥቃይ የፓለቲካ ትርፍ የሚፈልጉ ፓሊቲከኛች ለኢትዮጵያ አይጠቅሙም

  • @abduseidadem9409
    @abduseidadem9409 2 месяца назад

    Brhanu nega እራሱን ማግለል አለበት ለሌሎች ጤናማ ህይወት ሲባል አግልሉት ኮሮና ስለያዘው። የበሽታ ዘመድ የለውም እራሱን በመነጠል ውለታ ይዋልልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +2

    Ethiopia will live forever. Terrorists and tribalist will not succeed.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 месяца назад

      ወፍዘራሹና፥ከእውቀት፥ነፃ፥የሆነው፥የደደቢታውያን፥የማደጎ፥ልጅ፥አብይ፥ትንሿ፥ጭንቅላቱ፥በአልሞ፥ተኳሽ፥ጥይት፥መላ፥እስክትባል፥ድረስ፥አገር፥ኪሳራ፥መግባቱ፥የማይጠበቅ፥አይደለም።

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 2 месяца назад

    ፈራ ለሀገር ነው ሊሲፈርነቴ በዚህ እንዳትሰሩ ለማለት ነው የፈለገው ቀፍፊ ወች ቀፋፊ ሀገር የ666ምድር የአፍሪካውያኖች መጥፎ ገጽታወች ከዚህ በሁላ የአፍሪካ ህብርት ከኢትዮጲያ ይነሳ።።።።።።።
    ሊሲፈር በሚመራት ሀገር ፍትህ ድሞክራሲ የማይታሰብ ነው የፖለቲካ ፓርቲወችም ያውቃሉ ስራ ፈት ስለሆኑ ነው ።
    ከአፍሪካ ቁጥር አንድ የተርገመች ምድር ኢትዮጲያ ።።።።።።።።።!!!!!!!!!!!!!!።።።።።።።።

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha 2 месяца назад

      ይኼንን መንፈስ ወግቸዋለሁ ።

  • @k12h6
    @k12h6 2 месяца назад

    Dedebu Ena bushtiw abiy

  • @simpleengineering9444
    @simpleengineering9444 2 месяца назад

    Ethiopian zeleniski

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 2 месяца назад

      Ignorant . Get lost!!! You will never find a real leader like him!!! He is a Lion Don!!! A true Ethiopian son!!!

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +2

    የሌላ ክልል ወጣቶች በግልና በጋራ ተደራጅቸው መሬት ላይ ማልማት የሚቻልበት ሁኔታ ካልተፈጠረ ሐብት ፈጠራ ማለትም ድህነትን ማስወገድና ለኢትዮጵያውያን የሥራ እድል ፈጠራን ማሣካት አንችልም።

  • @simpleengineering9444
    @simpleengineering9444 2 месяца назад +1

    Abiy must go

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤