Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ዐይን ደግሞ አፍጥጦ የዓለም ከንቱነት ያያል❤❤❤
ዳዊት ይቤ እግዚአብሔር ያጠብቦሙ ለዕውራን እግዚአብሔር አይነስውራንን ጠቢብ ያደርጋል ።
ወይኔ ድምፃቸው ተሰምቶ አይጠገብም ለ 100 ጊዜ መስማቴ ነው እድሜያቸውን ያርዝምልን
ruclips.net/video/v4xB_KdsuGg/видео.htmlsi=wsmKq4eGkhaLI-z8
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ፣ የመልአኩን በረከት ያስድርብን፣ በአማላጅነቱ ይማረን። አባቶቻችንን ሊቃውንትን ይጠብቅልን። ዝማሬውን ላደረሳችሁን የሕይወት ቃል ያሰማልን።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚኡ ረሰዮ ለ ውእቱ ሚካኤል/፪/እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎትወን ዘመንይባርክልን ልበብርሃኑ መሪጌታ እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሑ
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ካህናት ቀሳውስት ዲያቆናት መዘምራን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶእፁብ ነሽ ድንቅ ነሽ ቅድስት ተዋህዶአምላክ ያከበረሽ ከሰማያት ወርዶየሚተካከልሽ የለም በዚህ ዓለምኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ መድኃኔዓለም።አሜን (3)❣❣❣
የኔም አባት ልበ ብርሀን ነው ግን ቄስ ነው ከታመመ 13 አመቱ ነው አሁን ግን በደጁ ድንንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ ቀረ ቅዳሴ ቢባል ትምሬት ቢባል በጣም ጎበዝ ነበር ግን አንድወቅት የዛሬ 7 አመት ከበላይ የመጣ መልክት ነው ተብሎ አዬነስውር መቀደስ አይችልም አሉት ነገርግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን አስተምሮ ለድቁና አብቅቷል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ያፈራቸው ልጆች እራሱ ትልቅ ሀብት ናቸው
ኣይዞሽ ኣይዞኝ ግን ኣይነስውር ቢሆንም የበለጠ ቤተክርስቲያን እየገቡ ማገልግል ይችላሉ እኮ የሀ እንዲዚህ ከላይ ነው የሚባል ይውሽት ትርታ ያሳዝናል ቤተክርስቲያን እንዳያገለግሉ የሚያደርጉ ስዎች ባላመወቅ ነውና ኣሁንም እንዲያገለግሉ ብታደርጉ መልካም ነው እሺ ብፍፁም ስህተት ነው የሚያደርጉ ያሉት
@@user-yared አመሰግናለሁ አሁን ግን ለሰባት አመት እቤት ሲቀመጥ ሰውነቱ ተሳሰረ ተዋደቀ 1941 አመተምህረት ነው የተወለደው እና አሁን 70 አልፎታል በአካቢያችን ደብር ሳይሆን የሚያገለግለው የ1 ሠአት መንገድ ተጉዞ ነበር ታሞ እንኳ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እኔ ወደሀገሬ ስገባ ሁሉም ወደነበረበት ይመለሳል ውሸት መሆኑ ገብቶታል አባቴ
አሁን የኔታ ናቸው ?
@@user-yared ለስዋን ደገፍ መስጠትህ ጥሩ፡ነገር ግን ኣይነ ስዉር ኣይቀድስም የተባለው ከሰማይ የመጣ መልእክት ነው ከተባሉ ተረት ተረት እንበለው፡መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጎደሎ ኣካል ያለውስ ምን እንበለው?
ተሰምቶ ማይጠገብ እግዚኣብሄር ቃለ ህይወት የሰማልን
ተዋህዶ እናቴ..ያንቺ ልጅ ያረገኝ አምላክ ይመስገን
የሚገርም ድምፅ ነው የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አባቴ
ብጣዕሚ ጥዑም ዝማሬ
እልልልልልልልልልልል ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ደስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አዳምጨው አልጠግብ አልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ❤❤❤.... ሌላም ካለ ብታካፍለን
እኔም
ደስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልበ ብርሀን ናቸው
ድንቂ ኢዩ ስራሃ እግዚኣብሄር ተመስገን ኣምላክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያጠብቦሙ ለእውራን “እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤” - መዝሙር 146፥8
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ይባርከው።
እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅዎ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለሕይወት ያሰማልን
Yebel zmare qale hwet leliqawnt rejem edeme ystelen
ቃለ ሕይወት የስማልን
ሚካኤል አባቴ
❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል መ
🥰🥰🥰🥰🥰
Tium zimare
ክርስትና ሲያስደስት
ስማቸው ማነው የኚ ሰውየ ንገሩኝ እባካቺው ❤
መር ዳወሐት
በአካል ጉዳተኛ ላይክና ኮሜንንት ለማግኘት ነው ካሜራው ረጅም ሰዓት አንድ ሰው ላይ ያተኮረው
❤❤❤❤
የኔ ዐይን ደግሞ አፍጥጦ የዓለም ከንቱነት ያያል❤❤❤
ዳዊት ይቤ እግዚአብሔር ያጠብቦሙ ለዕውራን እግዚአብሔር አይነስውራንን ጠቢብ ያደርጋል ።
ወይኔ ድምፃቸው ተሰምቶ አይጠገብም ለ 100 ጊዜ መስማቴ ነው እድሜያቸውን ያርዝምልን
ruclips.net/video/v4xB_KdsuGg/видео.htmlsi=wsmKq4eGkhaLI-z8
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ፣ የመልአኩን በረከት ያስድርብን፣ በአማላጅነቱ ይማረን። አባቶቻችንን ሊቃውንትን ይጠብቅልን። ዝማሬውን ላደረሳችሁን የሕይወት ቃል ያሰማልን።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚኡ ረሰዮ ለ ውእቱ ሚካኤል/፪/
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎትወን ዘመንይባርክልን ልበብርሃኑ መሪጌታ እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሑ
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ካህናት ቀሳውስት ዲያቆናት መዘምራን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
እፁብ ነሽ ድንቅ ነሽ ቅድስት ተዋህዶ
አምላክ ያከበረሽ ከሰማያት ወርዶ
የሚተካከልሽ የለም በዚህ ዓለም
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ መድኃኔዓለም።
አሜን (3)❣❣❣
የኔም አባት ልበ ብርሀን ነው ግን ቄስ ነው ከታመመ 13 አመቱ ነው አሁን ግን በደጁ ድንንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ ቀረ ቅዳሴ ቢባል ትምሬት ቢባል በጣም ጎበዝ ነበር ግን አንድወቅት የዛሬ 7 አመት ከበላይ የመጣ መልክት ነው ተብሎ አዬነስውር መቀደስ አይችልም አሉት ነገርግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን አስተምሮ ለድቁና አብቅቷል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ያፈራቸው ልጆች እራሱ ትልቅ ሀብት ናቸው
ኣይዞሽ ኣይዞኝ ግን ኣይነስውር ቢሆንም
የበለጠ ቤተክርስቲያን እየገቡ ማገልግል ይችላሉ እኮ የሀ እንዲዚህ ከላይ ነው የሚባል ይውሽት ትርታ ያሳዝናል ቤተክርስቲያን እንዳያገለግሉ የሚያደርጉ ስዎች ባላመወቅ ነውና ኣሁንም እንዲያገለግሉ ብታደርጉ መልካም ነው እሺ ብፍፁም ስህተት ነው የሚያደርጉ ያሉት
@@user-yared አመሰግናለሁ አሁን ግን ለሰባት አመት እቤት ሲቀመጥ ሰውነቱ ተሳሰረ ተዋደቀ 1941 አመተምህረት ነው የተወለደው እና አሁን 70 አልፎታል በአካቢያችን ደብር ሳይሆን የሚያገለግለው የ1 ሠአት መንገድ ተጉዞ ነበር ታሞ እንኳ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እኔ ወደሀገሬ ስገባ ሁሉም ወደነበረበት ይመለሳል ውሸት መሆኑ ገብቶታል አባቴ
አሁን የኔታ ናቸው ?
@@user-yared ለስዋን ደገፍ መስጠትህ ጥሩ፡ነገር ግን ኣይነ ስዉር ኣይቀድስም የተባለው ከሰማይ የመጣ መልእክት ነው ከተባሉ ተረት ተረት እንበለው፡መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጎደሎ ኣካል ያለውስ ምን እንበለው?
ተሰምቶ ማይጠገብ እግዚኣብሄር ቃለ ህይወት የሰማልን
ተዋህዶ እናቴ..ያንቺ ልጅ ያረገኝ አምላክ ይመስገን
የሚገርም ድምፅ ነው የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አባቴ
ብጣዕሚ ጥዑም ዝማሬ
እልልልልልልልልልልል ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ደስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አዳምጨው አልጠግብ አልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ❤❤❤.... ሌላም ካለ ብታካፍለን
እኔም
ደስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልበ ብርሀን ናቸው
ድንቂ ኢዩ ስራሃ እግዚኣብሄር ተመስገን ኣምላክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያጠብቦሙ ለእውራን “እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤”
- መዝሙር 146፥8