ሰበር ኩላሊቱን ሰጥቶ የተካደዉን ሀብቴ 9ሺ ሰዉ ባለበት ሌላ ሚስጢር አወጣ| በቴለግራም ከሌላ ወንድ ጋር ስትፃፃፍ ይዣት ተጣልተን ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @samrawitgirma6360
    @samrawitgirma6360 19 часов назад +106

    ልጁ ለሷ አዘኔታ ነው እንጂ ፍቅር የለውም እሷም ደሞ ውለታው ነው እንጂ ያለባት ፍቅር አይደለም ስለዚህ ሁለቱ ከቻሉ በእርቅ ወንድምና እህት እንጂ የትዳር አጋር ይሆናሉ ብዬ አላስብም ካየሁት

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 19 часов назад +7

      ትክክል፣እኔም፣እንዴዛነውየሚሠማኝ፣

    • @UmuAmariBintBaba
      @UmuAmariBintBaba 19 часов назад +1

      ኢሄ ያስኬደል

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 19 часов назад +6

      እኔኮ ኮሜንታተሮች ትገርሙኛላችሁ እንደት ነው በሰውልብ የምትፈርዱት😮

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 19 часов назад +1

      ምንአሳወቀሺ ስው ግን ለምንድን ስውንለማለያየት የሚሮጠው

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 18 часов назад +1

      ትክክል ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 12 часов назад +11

    ኩላሊት የሰጠ አፍቃሪ ነበር እንጂ ጥሩ ባል አልነበረም። የሴቷን ህመምስ ማን ይረዳ? ኩላሊት መስጠቱ ትዳር ላይ የሚሰራዉን ክፉነት አይሸፍንለትም። ለብቻዉ መጥቶ ጥሩ ጥሩ መምሰል ተቀባይነት የለዉም። ልጅቷም ልትደመጥ ይገባል።

  • @rukiruki5413
    @rukiruki5413 10 часов назад +10

    የትኛዋም ሴት ቤትዋን ማፍረሰ አትፈልግ ካልባሰባት በሰተቀር ይሄልጅ ኩላሊቱን ከሰጣት ቡሀላ እኔ ብቻ ልሰማ የሚል እና ቤት ውሰጥ የሚያቃጥላት ነው ሚመሰለው ሰይፍ ላይ ያሳየው ባህሪ ያሰጠላል

    • @messigebretsadik2001
      @messigebretsadik2001 8 часов назад +1

      ትክክል ኩላሊቱን ሰለሰጠ የሚናገረው ሁሉ እውነት ይመሰላችዋል ይሄኔ አንጀቶን አቃጥሎት ይሆን

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 9 часов назад +9

    ጥሩ ሠዉ መሆን አንድ ጥሩ ነገር ነው :: ነገር ግን በመቶ ሺ የሚቆጠር ተመልካች ያለበት መድረክ ላይ መኮፈስ ጥሩ አይደለም። ሰውን አክብር ወንድሜ!!!

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 12 часов назад +13

    እንደዚህ አይነት ባለጌ ሰው አይቼ አላውቅም። አይይ መጨረሻችን አደባባይ መሸመጋገል ሆነ ። ልጁ ገንዘብ ለማግኘት የመረጠው መንገድ ያሳፍራል። ሚዲያ ላይ ቀርባ ስለትዳሯ በጎ ማውራቷ ያንን ያህል አያሳብድም ምክንያት ሲፈልግ ነበር ለዛ ነው።

  • @messigebretsadik2001
    @messigebretsadik2001 8 часов назад +8

    ልጅ ኩላሊቱን ሰለሰጠ የሚናገረው ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም ይሄኔ እሷ ያልተናገረችው ስንት ጉድ ችላ ይሆናል በሆዶ በእውነት ልጅቱ አሳዘነችኝ ሰው ሁሉ ሊወግራት ተነሳ እኮ

    • @SariNati-g7v
      @SariNati-g7v 7 часов назад

      እሱ ብቻ ነው የወገራት

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 11 часов назад +10

    በቃ የልጅቱ ጥሩነት ገኖ ታየኝ ልጅቱ ከመጀመሪያው መጥፎ ነገር ስትናገር አልሰማነም በጣም እንደምትወደውና ብዙ እነደሆነላት ተናግራለች ፍቅሯንም በደንብ ነበር የገለፀችው ይቅርታም ጠይቃዋለች
    ልጁ እያለ ያለው ደግሞ ሰይፉ ጋር ስትቀርብ ለምን ተጣልተናል አላለችም አብረን አልነበርነም ለምን እንዲህ አላለችም ነው የመጀመሪያው
    ልጁ ይወዳትና ሚስት አድርጎ የሚያኖራት የነበረውን ሚስቱን አሁን እየቆየ ነውሯን ሁሉ መዘክዘክ ባለጌነቱን ነው የሚያሳየው እንደሰው አስቡ

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 10 часов назад

      Ere meferd kebde naw midea lay selhone naw lihon yemichilaw eswa eylmnech mkber naw yfelgachew esuuu demo yhean alkbelm ale denalech temsgan bila endmnor endederow mkina lay limna naw yfelgechew yhen naw ewentun tenagri yalat ataru

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 19 часов назад +6

    የልጅቶን ነፍስ ሊበላ የቋመጠ ሴጣን አመለጠችኝ ብሎ ተበሳጭቶ እንደገና አሸማቅቆ ለመግደል የሰውን አንደበት እየተጠቀመ ነው ከሰዎች ጀርባ የሚጠቀም የክፉ መንፈስ በህያው እ/ር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍረስ ለብዙዎች የምትተርፍ ሴት ትሁን 😢😢😢

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 19 часов назад +44

    ወዶ ፈቅዶ ነው የሰጠው እንጂ በዚህ ምክንያት ባሪያው ሆና ልትኖር አይገባም ቢወዳት ኖሮ ይህ ችግር ለፍቺ አያበቃም:: ይቅርታ ጠይቃለች ከህሊና ወቀሳ ነጻ ነች:: አሁን እንደ ባልቴት በየሚዲያው እዬዬ አትበል:: ሰይፉ ላይ ያሳይኸው ፀባይ ጋጠዎጥነት ነው ኤጭ…

    • @FatemaAhmad-p7i
      @FatemaAhmad-p7i 18 часов назад +1

      ይጂ ግም ዝም አትይም

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 17 часов назад +5

      ልክ ነሽ ሽማግሌ የማያከብር እግዚአብሔርን የማይፈራ ጋጠወጥ መሆኑን በደንብ አሳይቷል::

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 17 часов назад +4

      ምነው መብቱ አይደለም እሷም ለማስመሰል ነው አንድ ቀን ያለሱ መኖር አልችልም ያለችው ለምን ጥለው ሂዳ 3 ወር ቆየች?

    • @FirehiwotDiriba
      @FirehiwotDiriba 17 часов назад +1

      የኔም ሀሳብ ነብዩ ነው የውነት ፍቅር ቢኖርበት ይቅርታ ቢያረግላት አብረው መኖር ይቻላል🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Sad-yw8oc
      @Sad-yw8oc 17 часов назад +1

      ሀሀሀሀሀአረ እባክሽ አቺ የሳ ዘመድ መሆን አለብሽ አሁን ፈላጊው ሲበዛ ገዘብ ሲኖረው ነው የምትወደው አፍቃሪ ማለት በችግር ሰአት የሚደርስ ነው ሂወቱን ነው አሳልፎ የሰጣት ይሄን አፍሽን በሶ ቃሚበት​@@ethiopianpoettsedidawit5738

  • @stcstc56h48
    @stcstc56h48 20 часов назад +9

    ተሙ የልቤን ነው የጠየከው ተባረክ ብዙ የሚነሱ አለ ሰለሱ ሰይፉ እና ቸሬ ቆመው ሰለ ይቅርታ ሲጠይቁት የማይንቀሳቀሰው ለምን እንደሆነ ቢያንሰ እንደባህላችን እሺ ቁጭ በሉ እናንተ ይባላል ያም ንቀት ነው ይቅርታ ብላ ከመጣች በደሰታ መቀበል ነበረብህ ታረቅ አልተባልክም ሌላው ትግስት የሰነ ልቦና አማካሪ መጨረሻ ሰይፋ ሲጠይቀው አይ መታከም አልፈልግም ታክሚያለሁ አይባልም እሺ ነው የሚባለው እንደኔ ሀሳብ ግን ተሙ እንደተናገረው ከጀርባው ብዙ ሰው አለ ከዛም ከዚም እየተረዳ ነው መጨረሻ ሲያልቅ እነሱም ይሸሻሉ እሱም እንዳይፀፀት ለሌላቀን ግን ሚዲያ ሰትቀርብ አትጀነን ለምን ቲክቶክ ላይ እየጨፈርክ እግር ትበያለሸ ነው ዘፈኑ ይቅርታ ጠፈኝ እና ቆፍጠን በል ተረጋጋ ቲክቶክ እየገባህ ትችት አያሰፈልግም በብዙ እየታዘብኩኝ ሰለሆነ ሰላደረከው ጎበዝ

    • @mbet1840
      @mbet1840 18 часов назад

      ይቅርታ ብሏታን ምን አድርግ ነው ምትይው

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 18 часов назад

      @@stcstc56h48 ልክ ነህ ሰነምግባር የሚባል ነገር የለውም ሰው ሲቆም ተለጥጦ ነው የሚያወራው ።

    • @Sad-yw8oc
      @Sad-yw8oc 17 часов назад

      @@stcstc56h48 አች ጋፄጣ ነው ስራ ፈት ያችን ጋዜጣ የሚያነብ ይመስልሻል ስራም አላጣ ጋዜጤኛ ብትሆኝ ያዋጣሻል ሀሀሀሀ

    • @AhaduRobel
      @AhaduRobel 15 часов назад +1

      ትቢት አለበት ትምክህት ጥሩ አይደለም

    • @aberaseifu7377
      @aberaseifu7377 8 часов назад +1

      ላንተ መልስ ልስጥህ ወንድም ዓለም
      አየህ እነዚህ ልጆች ልጆች ናቸው መብሰል መስከን እና መረጋጋት ይጠበቅባቸው ነበር
      ለማንኛውም ልጁ ትልቅ ስህተት ውስጥ አውቆም ይሁን ሳያውቅ ገብቶዓል በትክክልም ሰነፍ ሰው ነው
      በርግጥ ወዱዋት እኮ ኩላሊቱን ሰቶ አሳይቶናል
      ታዲያ ለምን የይቅርታ ልቡዋን ላይቀበል ተጀነነ?
      የምን ንቀት ነው ቢያንስ ሰይፋ ላይ የመጡትን ትላልቅ ሰዎች በንቀት መኮፈሱ?
      ለማንኛውም ልጁ አይዞህ ባይ አጨብጫቢዎች ያዋጡት መስሎት ዛሬ በዚች ምስኪን ላይ ተንጠባሮዓል ለማንኛውም ልቦና ይስጠው የኔ ምክር የሰው ወሬ ዘግተው ጣፋጭ ፍቅራቸውን ቀጥለው ወልደው ከብደው መኖር ቢጀምሩ ነው

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 19 часов назад +8

    ኧረ ተው ሌላ አጀንዳ አታምጡ እግዚአብሔርን ፍሩ
    ይቺ ልጅ አታሳዝንም አሮጊት እናት እኮ አላት
    መቼም እናት ፣ እህት ፣ ሴት ልጅ ይኖራቹኋል ።
    ቃሉ አትፍረድ ይፈረድብአል ‼️ ነው
    ሆሆሆ ብላችሁ ልጅቷን ለመግደል ነው አሳባችሁ ።

  • @hirutshortshabesha5012
    @hirutshortshabesha5012 15 часов назад +15

    ሀብታሙ አምነህ መቀበል ያለብህ አንተ አይደለም ለሩሀማ የተሻለች ለምትባል ሴት ባል መሆን አትችልም:
    በዚህ ሁሉ ነገር ግልጥልጥ ባለበት ዘመን ማንም ማንንም በማይሸውድበት ዘመን አንተ በጋደኞች ተሸውደሀል የሴት ጠላት ሴት በሆነችበት ዘመን በሚስትህ የማትቀና ሴት አትኖርም ምክንያቱም እንዳንተ አይነት አካሉን ያካፈላት የዘነላት የወደዳት ባል ስላላት!!!
    በሚስትህጓደኞች ተጭበርብረሀል መልካምነት ❤አልጎደለህም ነገርግን
    ችግር ሲኒየር በሆነባት ሀገር ተቀምጠህ ችግር አለመግባባት እንዴት እንዲፈታ አልገባህም እንዲገባህም አትፈልግም
    አይንህን ግለጥ ጓደኞችህ መልካምነት በሚመስል መሀይምነት ከአካልህ ለይተውሀል የራሳቸዉ አድርገውሀል እናትህ የራስዋ አርጋሀለች ጓደኞችዋ አካልህ ሚስትህ ላይ ተጫውተውባታል
    አንተን አካልዋን አሳጥተዋታል
    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አንተ እንኳን የሩሀማ የራስህ አይደለህም ጊዜ ወስደህ ራስህ ላይ ስራ
    አሁን ባለህበት የግንዛቤ ልክ ሀደራ ልጅ እንዳታስብ.....

    • @maranatha391
      @maranatha391 10 часов назад

      E/re yebarekesh lek ye hone comment new

  • @hlinaabrham4777
    @hlinaabrham4777 3 часа назад +2

    ተሙ ምርጥ ጥያቄ ነው ፈጣሪ ይባርክህ የኔም ጥያቄ ነው ይሄን የመሰለ ልብ ያለው አካሉን ቆርጦ እስከመስጠት የደረሰ ለይቅርታ ለምን ጨከነ

  • @EdenMengsteab
    @EdenMengsteab 10 часов назад +8

    ትልቁን ነገር አድርገህላት በማይረባ ነገር እየተናገርክ ያረከውን ትልቅ ነገር አታበላሽ

  • @birkbirk6149
    @birkbirk6149 13 часов назад +10

    እሱ ተጎዳው ስላለ አንድ ወገን ብቻ ሰምታችው የምትፈርዲ ሕግዛብሔር እንደሚፈርድባችው ዕወቁ ቀስ እያለ ልጅቷን እየተበቀላት ነው እሱ አንዳንድ ነገር ሰለተመቸው ቀስ እያለ አሜት ጀምሮአል ደግነት እንደዚ ነው እንዴ ትልቅ ነገር አድርጎ በዚ ልክ መውረድ መልሶ እየገደላት ነው እባካችው አቅም ያለችው ጎብኞት ከኛ መካከል ማነው ያልበደለ ለናቷ ስትሉ ሚዛነዊ ሁኑ መልሶ ቢያነሳትከዚ የበለጠ ክብር አለው ሀብትሽ ሀብትሽ እያላችው ልቡን አደንዳና አረጋችሁት ትልቅ ሰው ከሆናችው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያመሰግናችው ሁለቱንም አሳምናችው በቃ አስታርቁ ልጁ እናንተን ይሰማችዋል እባካችው

    • @kedilove4337
      @kedilove4337 12 часов назад

      Tikikele aune yehe hulu mene asfelege lejun kemesmer eyawetuet newe

    • @AbcAbc-wn2rz
      @AbcAbc-wn2rz 12 часов назад

      በትክክል ብቻ ሁሉም ነገር ዋጋ ያስከፍላል እኮ ለምን ግን ይሄን ያህል እር ይብቃችሁ😢

    • @jake8498
      @jake8498 11 часов назад

      ትክክል ሂወቱን የሰጠንን ጌታን እንኳን አሰበን ብንመለስ ምናለ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 19 часов назад +13

    ስለሁሉም ልጅቱ ይቅርታ ጠየቀች እኮ አለመቀበል መብትህ ሆኖ ሳለ ሀጢያቷን አታብዛባት በእጅህ አጉርሰህ ማጅራቷን መተህ አታስተፋት ልቦና ይስጥህ።ምንድነው መስጠት ብርቅ ነው እንዴ እስገዚህ😮

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 17 часов назад

      ስንቱ ሰው አይደለም እንዴ ለማያውቀው ባዳ ኩላሊት የሚሰጠው? ምነው የሱን ብቻ አስጮሁት?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 17 часов назад

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738
      ኸረ ቤተሰብም የማይሰጥ ስንት አለ እና በራሷ ጊዜ ሄደች በቃ ጥላኘ ከሄደች አልፈልግም አለ ምኑ ነው ጥፋቱ
      ከሰይፉ ሳይቀርብ ታረቁ ሲባል አልታረቅም ራሴን ማዳመጥ እፈልጋለሁ ብሎ ነበረ ስለዚህ አልታረቅም ማለቱ እንደ ጥፋተኛ አይቆጠርም ስለ ጥፋቷ ዝርዘራ ዪቱቭሮች ናቸው የሚያስለፈልፉት

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 20 часов назад +3

    እኛ ኢትዮጵያ መጀመሪያ ሀብታሙ ኩላልቱን በመስጠት ትልቅ ህይወት ማትረፉን እናመሰግናለን እናደንቃለን ። ነገር ግን በቤት ውስጥ በተፈጠረ ችግር ዋጋ ከፍሎ ያዳናትን ልጅ ቅስም መስበር በጣም ያሳዝናል። ሮሐማ በህዝብ ፊት ተንበርክካ ይቅርታ ስትል ያሳፈራት ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ማፈሪያ ልጅ ነው።

  • @dinknshdube9630
    @dinknshdube9630 9 часов назад +3

    ተሙ በጣም አስተዋይ ነክ እግዚአብሔር ይስጥክ የውስጤን ሀሳብ ባንተ ስላየሁ ነዉ

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u 15 часов назад +16

    ሢጀመር ልጁ በየቀኑ አዳዲስ አጀንዳ እየያዘ የሚመጣው ለልመና ለራሡ እያመቻቸ እንደሆነ ይሠማኛል ። ለምሳሌ ስለጋብቻቸው ፎርጅድ መሆን ሢያወራ ቆይቶ ሠይፋ ላይ ደሞ ወረቀቱ እንዳለ ነው አልተፋታንም አለ። ዛሬ ደሞ ፍቄ ቤት ደሞ በቴሌግራም ከሌላ ጋር ታወራ ነበር ። አለ የሚገርመው የሚረዳውን ለማስቀጠል አዳዲሥ ነገሮች እያመጣ ነው ።የእሷስ ሞሯል ወደጎን በመተው ለአንድ ወገን ማድላት ተገቢ ነው? ሥለሁሉም የሚተዋወቁት እውነቱን ሁለቱ ብቻ ናቸው።

    • @Ibert299
      @Ibert299 15 часов назад +1

      ዝም በይ በናትሽ?

    • @DHaile-q9u
      @DHaile-q9u 15 часов назад +6

      ​@@Ibert299ሚዲያ ላይ እስከመጣ ድረስ የግል አስታዬት መስጠት መብቴ መሰለኝ።

    • @Marcylove1322
      @Marcylove1322 12 часов назад +1

      ትክክል

    • @amytk6095
      @amytk6095 12 часов назад +1

      በጣም ሰዉ እሷን ጭፍጭፍ ሲያረጋት ተንበላጠጠ። የመጀመሪያ ቀን ፍቅር ፍቅር ሲል ነበር አሁን ደሞ ወሬ ያበዛል። ጋግርታም ነው ፀበል ያስፈልገዋል።

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 12 часов назад +6

    እኔ የምለው ወጣት ነው እጅና እግሩ ጤነኛ ነው ለምን ሰርቶ አይኖርም ልመናው ለምን አስፈለገ እርዳታም አያስፈልገውም እናንተ ግን ትልልቅ ሰዎች አይደላችሁ በተለይ መላጣው ሰውዬ ምን ነገር ታቦካለህ እቺ ልጅ ሀጢያቷን አበዛችሁት ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም ሀሳባችሁ ልጅቷ አዕምሮዋን እንድትስት አና እራስዋን ሀጢያተኛ አድርጋ ራሷን እንድታጠፋ እያበረታታችሁ ነው ፍትህ ለሄቨን ብላችሁ አንድ ሰሞን አራግባችሁ ዛሬ ረስታችኋታል ይሄም ያው ነው የልጅቷ ደም ግን በእጃችሁ ነው ፃድቅ ፈራጅ አምላክ ፍርዱን ይሰጣል እሷ ይቅርታ ጠይቃ ከሀጢያትዋ ነፅታለች ይብላኝ ያልበላችሁን ለምታኩት

    • @EldenaEldu
      @EldenaEldu 11 часов назад

      ትክክል እውነት ነው እንዳይፈረድባችሁ እናንተም አትፍረዱ ነው ሚለው ቃሉ ይቅር ይበለን ቢቻላችሁ ማስታረቅ ነው ሚያስፈልገው አታራግቡ ወሬ።

  • @issamohamed2354
    @issamohamed2354 9 часов назад +9

    ጥሩ ሠዉ መሆን አንድ ጥሩ ነገር ነው ። በርታ ! ግን ሠዉ አትናቅ ። ፓስተር ቼሬ እና ሠይፍሻ ቆመው ። እባክህ ሲሉህ ፣ ምናለበት አክብረህ ብድግ ብለህ ።ስላከበራችሁኝ እግዜር ይስጥልኝ! ግን ጊዜ ወስጄ ላስብበት! ብትላቸው ። ሠይፉ ና ፓስተር ቼሬ የተከበሩ ሠዎች አይደሉም እንዴ ? ወይም ደግሞ ያንተ ጥሩ ሠውነት ኩላሊት ከሠጠህ በኋላ አለቀ? ልወጣ ነው ፣ ውጣ ውጣ ይለኛል ..... ምን አመጣው ? ይሄ በመቶ ሺ የሚቆጠር ተመልካች ያለበት መድረክ ላይ መኮፈስ ምን ይባላል።

    • @EskedarMulaw-u2n
      @EskedarMulaw-u2n 9 часов назад +1

      Leju besew hasab new miyaweraw yerasu hasabe yelewem

    • @HussenMuze
      @HussenMuze 8 часов назад +1

      የሱን ቁስል እሱ ነው ሚየቀው ምን መለት ነው ?? ሰይፉና ፓስተር የሱን የነጋ ህወቱን ይኖሩለተል ወይ ?? እነሱ ስለቆሙ ሆ ሆ 😊😊😊

  • @AsterMeteku
    @AsterMeteku 2 часа назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች ስለሀጥያታችን በመስቀልለይ ሞትን ሞተ ግን አሁንም አጥፍተን ምህረት ስንጠይቀው ይቅር ይለናል ምህረቱ አያልቅም ለዘላለም ነውና

  • @eyobekassae9727
    @eyobekassae9727 19 часов назад +11

    ልጂቱ በዚህ ደረጃ ነብሷን አፍሳ አልቅሳ በይቅርታ ስትማፀነ ከወደቀችበት አንስቷ አቅፎ ይቅር ሊላት ይገባ ነበር በዚህ ደረጃ ትሪት ሊያደርጋት አይገባም ትክክል አይደለም ብልግና ነው

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 18 часов назад +3

      እኔም በጣም ገርሞኛል ,ምነው ይቅርታ እኮ ታላቅነት እና ፈሪሓ እግዚኣብሄር ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 17 часов назад +1

      ዝም በይው የዘራውን ያጭዳታል ዛሬ ጏደኞቼ የሚላቸው ነገ ዓይንህ ላፈር እንደሚሉት ምንም ጥያቄ የለውም::

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 часа назад +2

    እንዴት ለሴት ልጅ ክብር የለውም ያለፈው አለፈ መርዝ ጠጣች ዳነች ግን ተንበርክካ ስትለምነው በደንብ ይቅር ብየሻለሁ ቢል ቢያቅፋት ምን ይጎዳል አይ ሃብታሙ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው መልካምነቱን ሁሉም አድንቋል ብቻ አብረው የሚቀጥሉ አይመስልም

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 9 часов назад +8

    ታላቅ ሰው ሲመጣ ዝፍዝፍ ብሎ ከመቀመጥ ስ ሰው ማክበፕርም አስተምሩት ባህላችን እኮ ደስ ይላል አይሞቀው አይደንቀው ድንዝዝ ብላል

    • @GIRMABekele-w9f
      @GIRMABekele-w9f 8 часов назад

      ድብን አርጎ ቅሞ ነበር የመጣው

  • @SelamZeleke-z8m
    @SelamZeleke-z8m 13 часов назад +9

    ይሄ ልጅ ግን አላማው የሷን ስም እስከመጨረሻው ማጥፋት መሰለኝ

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 17 часов назад +12

    በጣም ይቀባጥራል ልጁ ግን እረ እባክህ እፈር ብራዘር እሷ መጥታ ብትናገር ይሄኔ ብዙ እንከን ይኖርብሃል ኩላሊት ስለሰጠህ ነው ? በቃ ፍታ

  • @mamamimilove
    @mamamimilove 20 часов назад +7

    ሀብታሙ ተው የዛሬው ከበባ ነገ ይበተናል በእግዚ እብሄር ፊት ፀልይ አትማርም እንዴ ብቅብቅ አበዛህ ይሄ ሰው ከእስዋ ጋር የወገነ ንው ዛራ አጀቡ ቢበዛ እይዘልቅም ዝም ብለህ በየሚድያው አትውጣ ሌላ ስብራት እንዳይገጥምህ

    • @HawaYimam-i9m
      @HawaYimam-i9m 19 часов назад +1

      አሁንማ የልብ ልብ ተሰማው የሷን የልቧን ማን አወቀላት ግን እኔ ሰውን ታዘብኩት የሷን ልብ ማን ተረዳት በደሎተ ይሆናል ገና ጉላሊት ሰጠሁ ብሎ ልትጨቋን ነው?

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 19 часов назад +6

    ምንድን ነው የሚያንቀዥቅዠው ይሄ ጅል ልጅ ! በጣም አሳፋሪ ነህ! አሁንማ ገንዘብ ልብህን ደፍኖታል:: ሚዲያ ላይ ምናለ ባትወጣ ! ትንሽ እንክዋን አታርፍም እንዴ ?

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 19 часов назад +5

    የኢትዮጵያ ህዝቡ ህይ ልጅ ጭንቅላት ልክ አይደለም ምክንያቱም ብዙ ውሽት በየጊዜው ብዙ ውሽት እየጨመረ ይሄዳል ነጌ ሌላ አጀንዳ ይዞ ይመጣል

  • @binyamteklemariam3886
    @binyamteklemariam3886 19 часов назад +9

    ማሰቢያህን ከኩላሊትህ ጋር ሳይነቅሉብህ አይቀርም። በህዝብ ፊት ስትለመን ተጀንነህ እዚህ ሀሜት ይዘህ ለልመና ትመጣለህ።

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 19 часов назад +11

    ይህ ልጅ አንድም በቂ ምክንያት የለውም I think ልጅቷን ሳናውቅ ነቅፈናታል, I think this guy has problems.

    • @hanatilahun2769
      @hanatilahun2769 19 часов назад +1

      ኧረ!? ምነው ሳቀ አማረበት ከሃዘን ትካዜ ወጣ ኣ? ቅንቅናም እንደ ሃበሻ የለም የሰው ሃዘን ስለምትወጅ እንጂ ምን ያድርግሽ??

    • @Ethio25536
      @Ethio25536 19 часов назад

      @hanatilahun2769 የሚቀባጥረውን አትሰሚም እንዴ? ስልክ ስታወራ ያዝኳት መኪና ላይ ሳንቲም ሰበሰበች እነ ኪያ እና ዮኒ.. ኪያ ከሌላ ሰው አርግዛ እና ወልዳ ዮኒ እወድሽላሁ ብሎል 🤣🤣🤣
      ትላንትና ይህ ልጅ ጥሬ ነዉ አለ ፓስተር ቸሬ ልክ ነዉ 🤣🤣🤣

    • @rozaabebe2992
      @rozaabebe2992 19 часов назад

      ​@@Ethio25536leke bilshal hoy hoy temchtotal....gena legena kulalit setew bilo lela tarik west new seifu show lay erasu hunetaw yastela nber...ehe hulu gerger miketl meselot new ...tefatua erasu ezih derga aysdersem tekabede

  • @atsedeyohannes597
    @atsedeyohannes597 20 часов назад +12

    ውይይይ አንተ ልጅ በረከትህን እያጣህ ነው በቃ ይቅርታ ካለች በቃ አለቀ

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 20 часов назад +1

      ና ተባለ መጣ ምን አድርግ ነዉ የምትይዉ

    • @mer2222
      @mer2222 20 часов назад

      የምን በረከት ነው የምታወሩት ከልክ በላይ ታምአል ተጎድቶአል ቅራቅንቦ አይፈልግም እሱ

  • @NegesechDego
    @NegesechDego 19 часов назад +5

    ይህ ገንዘብ በቢሊዮን ቢሰበሰብ ዋጋ የለውም ነገ ይጠፋል ልጁም ብቻውን ይቀራል ከይቅርታ በላይ የለም ይቅርታ ጠየቀች ምን ይሁን ዛሬ ሆይ ሆይ ነገ የለም ወደ ልብህ ተመለስ

  • @TewedajTewedi
    @TewedajTewedi 20 часов назад +3

    ሀብቴ ፈጣሪ ረጅም እድሜይስጥክ መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥክ እቺ ባለጌ አስመሳይ እንኳን ቀረችብክ

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 13 часов назад +7

    ፈራጂ የበዛበት ዘመን ነው እውነት ለመናገ የነዚህ ልጆች ጉዳይ በዚህ ደረጃስ አጀንዳ መሆን ነበረበት ወይ ኩላሊት ለምትሉ ሰዎች ብዙ ደጋግና መልካም ኢትዮጵያውያን የሉም ወይ አላየንም ብዙ መልካም ሰወች ምንም ለማያቁት ሰው ኩላሊታቸውን በፈቃዳቸው ሰተው አላየንም ወይ ምን እንበላቸው እሱም ለሰጣት ነገር ፈጣሪ ይክፈለው ግን ፈቅዶና ወዶ ለሰጠ ሰው በዚህ ደረጃ ማጋነን አልበዛም ወይ ሲጀመር ልጁ የ ይቅርታ ሰው አይደለም ገላዋን ላመት አቅፎ ተኝቶ ለይቅርታ ማቀፍ የከበደው ራስ ወዳድ ነው አሁን ልጁ በተለያየ ምክንያት ገቢ እያገኘ ስለሆነ ጉዳዩ መስመሩን ስቷል ልጂቱ የቻለችውን አድርጋለች ባደባባይ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቃለች አንት ግን እንደዛ ተንበርክካ ይቅርታ እያለችህ ያሳየኽው ሁኔት በጣም ያስጠላል

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 12 часов назад +1

      ትክክል ጉዳይ ሌላ መስመር ይዛል ከዚያኛው ልመና ወደ ሌላ ልመና አሁን ግን በሱ አስጠላ።

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd 11 часов назад

      አዎ አብሯት ሊሆን አይገባም ቲጂን ራሱ ሰላም ያለበት መንገድ እንዴት የግዴለሽ እንደነበር

  • @rahelyacob8266
    @rahelyacob8266 20 часов назад +14

    እኔግን የልጅቷን ሀቅ ያውጣላት ብዙ እየቀባጠረ ነው

    • @tiz59905
      @tiz59905 20 часов назад +2

      ብር ለምዶ ነው ማን ያውቃል የሷን ቁስል በጎነቱ በልጦባት እንጂ እሱም መላክ ሆኖ አይደለም በጎነቱ ከምንም ነገር አስበልጣ ነው

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 9 часов назад +3

    አላህ ይህንን ዘርዝረን የማንጨርሰውን ነኢማ ሰቶን አናመሰግነውም የሰውልጅ ግን ሱበሀን አላህ
    ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ አላህ አፌያችንን ይስጠን 🎉🎉🎉🎉

  • @MesiEmani
    @MesiEmani 20 часов назад +6

    ሮሃማ አባክሽን ከኣሁን በሁኣላ ሶሻል ሚዲያ አያየሽ አንዳትረበሺ ጥፋትም ካለብሽ በህዝብ ፊት ጉልበቱ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቀሻል ካንቺ ወርዶልሻል። ከኣሁን በሁኣላ በ ኮመንት ቢሰድቡሽ ምንም አንዳይሰማሽ

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 7 часов назад +2

    ገና ስከፍት ተሙ ጥያቄና ንግግርህ መንፈሳዊ የተለየ ነው ተባረክ

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 19 часов назад +7

    ልጅ አቅሮዋት ወዱት ነው አካሉን የሰጣት ግን አሁን ላይ ብዙ ሴቶችይ እናግባህ ስለሚሉት ልብ ሸፍቶል አለቀ

  • @tiz59905
    @tiz59905 19 часов назад +4

    ተሙ ተባረክ ሀቅ ይውጣልክ 🙏ሀብታሙ ተበላሽቶዋል ወዶ ፈቅዶ አይደል እንዴ የሰጣት እንኳን ይቅርታ ማድረግ ቀርቶ ኩላሊቱንም ሰቷታል

  • @samemu
    @samemu 11 часов назад +6

    አሳፍሪ ወንድ ነክ መጀመሪያም ለመታወቅ ነው የሰጠካት እንጂ ፍቅር የለክም ፈቅር ቢናርክማ እዚ ደረጃ አትደርስም ነበር እሱዎጋም ጥፍት ይናራል ግን በዚ ልክ በየሚዲያው ይከብዳል ግን ፈጣር እውነት ያውጣ ለማናቹም ይሰራቹ ይሰጣቹ ቀኑ ይዘገያል እንጂ አትጠፉም

    • @CallMeLordOfDaTags
      @CallMeLordOfDaTags 11 часов назад

      Kkkkkkk you can't do anything he did whatever he say

    • @Emuyekall
      @Emuyekall 10 часов назад +1

      የከሀዲ ኮሜንት ነው ያስታውቃል
      ስሚ አንቺ ሲጀመር እየበላሽ ትጠፊያለሽ ለዛ ነው እንዲህ ያልሺው

    • @JaferAbduljelil
      @JaferAbduljelil 10 часов назад

      Hid kentu

  • @meskisaron4583
    @meskisaron4583 13 часов назад +6

    ይቅር መባባል ጥሩ ነው ግን ልጁን ፑሽ አታርጉት መወሰን ያለበትን ያውቃል በክፉ ቀን እስርቤት ሆኖ ሲጠራት ራስህ ተወጣ ያለችው ከንቀት ነው ተውት ባካቹ

  • @Asfu-f4j
    @Asfu-f4j 7 часов назад +3

    ምናለ የኢትዮጵያ ሕዝብ በረሀብ በጦርነት እየተሰቃየ ጥይት ይመታናል ብለው መሬት ላይ ተበልብለው እየተኙ 😢😢😢😢ድምፅ ብትሆኑ 😢😢😢😢ለ2 ሰወች ወሬ ጥማት 😊

  • @SamiSalon-kf6ve
    @SamiSalon-kf6ve 12 часов назад +8

    ቆይ አሁን ልጅቱ ምን ታርግህ ? ምን ጠብቀህ ነው ካንተ በላይ እሷ ታሳዝናለች በቃ ተዋ ት

  • @trr1069
    @trr1069 19 часов назад +7

    በቃ ነገር አታራግቡ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅርታ ጠይቃለች አጀንዳ ቀይሩ

  • @mamamimilove
    @mamamimilove 20 часов назад +3

    ሀብታሙ ዝምታን ብትመርጥ ይሻልሀል እውነትህን ይዘህ ክራስህ ጋ ተማከር አትማርም እንዴ ዛሬ ከበባህ ቢበዛ እውነት አይምሰልህ የባሰ እንዳትሰበር!!!!

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 13 часов назад +6

    ልጁ መልካም ልብ አለው ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም ።ግን ሰው ለመሞት ከፈለገ ፫ ጊዜ መሞከር አይጠበቅበትም።ለምን? ብዙ አማራጭ ስላለ; ግን ደጋፊ አይደለሁም።but the point is he is after the advantage what he earn or get.

    • @Fiker123
      @Fiker123 13 часов назад

      አቤት ክፋት እንደው ዝም ብትል ምን አለበት 😮

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 18 часов назад +2

    ድንቅ ልጅ ስጋህን በደስታ ቆርሶ የሰጠህና ለህይወት መትረፍ ምንጭ የሆንክ ልጅ አንተ በባህር ውስጥ ጠልቆ እንደማይገኝ እንኮይ በዚህ ፍቅር በሌለበት አውሬ በበዛበትና ባለቀበት ጨካኝ ዘመን የተገኘህ ምርጥ ልጅ ነህ ይህን ፍቅር ባንተ ❤ብ ያኖረው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ምጋናውን ይውሰድ ተባረክልኝ ወንድሜ አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @nuale23
    @nuale23 19 часов назад +6

    ኤጭ በቃ አንተ ደግሞ በቃ ይቅርታ ጠየቀች ከፈለክ አብረህ መኖር ካልፈለክ መተው ወደላይ ያወጣህ ህዝብ መልሶ ያፈርጥሀል መንደርተኛ አትሁን

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 16 часов назад +27

    ጥሩ ስራክን አበላሸከው ምነው ካንተ አይነቱ ሰው ኩላሊት ከምትወስድ ቢቀርባት ይሻል ነበር ልርዳታ ብለክ ልጅቷን አበጠርካት

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 16 часов назад +4

      Kidney Batiwosid noro timot neber.

    • @Ibert299
      @Ibert299 15 часов назад +1

      አንች ራሷ ሮሃማ ነሺ

    • @amytk6095
      @amytk6095 12 часов назад +3

      @@nejatali7088እሱን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ። እሱን እንደላከላት ሌላ ሰው ይልክላታል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 11 часов назад

      @@amytk6095 hilim new mitaweraw sahan arekew weyim birichiko ho🤔🤔🤔

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 7 часов назад +6

    አፈር ለሚበላው ኩላሊት እንኳንም ሰጠ ክብር ድንግልናቸውን ሰተው ለተካዱ ሴቶች

    • @zinewhope3511
      @zinewhope3511 6 часов назад

      haha

    • @Semret-m6w
      @Semret-m6w 4 часа назад

      የትኛዋ ሴት ናት ክብርናዋን የሰጠችው ወንድ የሚያገባት የምታገባው ድንገት ከመቶ አንድ ቢገኝ ነው

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 19 часов назад +6

    እንደኔ ይቅርታ ጠይቃለች የሀብትሽም ቤተሰቦች ጓደኞች በቃ ይቅርታዋን ተቀበሉ ነገ እናንተም ቤት ምን እንደሚመጣ አታውቁም አሁን እግዚአብሔር ቅርብ ነው
    በቃ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባብለው እንርዳቸው እና አብረው ይኑሩ ።
    ሴት ልጆች፣ ያላችሁ እህቶች ፣ እናት ያላችሁ መጥፎ ነገር አታውሩ ነገ ምን እንደሚመጣ ስለማታውቁ ።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 19 часов назад

      አብረው ይኑሩ ማለትሽ በጣም ነውረኛ ባለጌ ነሽ።ልታስገድይው ነው።

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 19 часов назад

      አብረው መኖር የለባቸውም

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 18 часов назад +1

      ሳህ

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 18 часов назад

      @@ዳዊትዴቭ ይሄ ነው የኢትዮጵያን ከባድ ድክመት ያለብን ተጣልቶ መታረቅ ያለ ነው ይቅር ለእግዚአብሔር መለማመድ አለብን ኢትዮጵያ በደም ተጨማልቃ ያለችው በእንደናንተ ጨካኝ ሰዎች ምክንያት ነው ።
      አንተም ተው አንቺም ተይ በቃ ይባላል እኮ አዳሜ ባል አጥተሽ ቆሞ ቀር ሁላ እሱን ለማግባት ፈልገሽ ነው በይ ይመቺሽ 😀 ተጠንቀቂ እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍርዱን ችለሽ ግቢ 😎

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 18 часов назад

      @@BettyHussen መወሰን ያለባቸው እነሱ ናቸው ።

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 19 часов назад +6

    ዛሬ ሌላ አጀንዳ ይዞ ይመጣል ልጅ እጅግ ውሽታማ ነው ምክንያቱም ሌላ ነገር ይዞ ይመጣል

  • @AyneMesfen
    @AyneMesfen 8 часов назад +7

    አንተ ወረኛ ነህ
    ምክንያቱም ፍቅር ሁሉን ይችላል
    አንድ የቀርብህ ጥቅም አለ

  • @yigremassefa2325
    @yigremassefa2325 7 часов назад +2

    ገመናን በየቦታው መዝራት ተገቢ አይመስለኝም ጀግንነትም አይደለም ! እንደውም ልጅቷ የትዳር ገመናዋን መደበቋ የውነት የምትመሠገን ነች ይቅርታም መጠየቅ መብለጥ ማሸነፍ ነው ። ወንድሜ ከቻልክ ከዚህ በላይ ማውራትና መጓዝ ይብቃህ ።ፈጣሪ ያጣመረውን ፈተናና ችግር ፈፅሞ አይለየውም አምላክ ቀናውን መንገድ ይምራቹ

  • @Zoom-u8c
    @Zoom-u8c 20 часов назад +7

    ውይ ይሄ ልጅ እያበዛው መጣ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 12 часов назад +7

    ሀብታሙ በቃህ አደባባይ እየወጣህ ታሪክ አበዛህ

    • @sebi1020l
      @sebi1020l 12 часов назад

      ምን ያድርግ ወዶ እኮ አይደለም አሁን አልመጣም ቢል ረደተንህ እንዴት አልቀርብም ትላለህ ይሉታል የሚሸቅለው እሱ ሳይሆን ሚዲያዎቹ ናቸው እስቲ ተውት በናታችሁ ውይ

  • @Ibert299
    @Ibert299 15 часов назад +4

    ልጁ ደግ እንጂ ሞኝ አይደለም ዋጋዉ ጠንቅቆ የሚያዉቅ ወንድ ነው. የብዙ ሰው ችግር ደግነት ሞኝ ይመስለዋል የሩሃማ ችግር ያነው. ፊልም መስሏት
    ኩ ች ኩቻዬ እያለ እንደ ህንድ ፊልም ሲከተላት የሚኖር መስሏታል.

  • @mrmr1496
    @mrmr1496 13 часов назад +16

    ይሄ ቆጭቶት ነው ኩላሊቱ ደሞ ወንድ ቻት አረጋት ይላል ይሄ የሌለ ሃጥያቷን ያበዛል በቃ ንካው ሌላ ሰው አንተ በላይ የሆነ ጥፋት የለም ጠበል እግዜርም አንተን ልብህን ካደነደነው በጣም ኩላሊት የሰጠኸው በወረት ነው አሁን ምን ታርግህ ከዚህ በላይ ይቅርታ አለች እኮ ምንም ጥፋት ከይቅርታ በላይ የለም እንደገና ስም ማጥፋት በየሚዲያው በቃ ካልፈልክ ንካው እትንቀባረር ባክህ

  • @Gritube.121
    @Gritube.121 19 часов назад +6

    በናትህ በናትህ አንዴም ሆኗል አዲስ አዲስ ነገር አታውራ ወረኛ ወንድ አትሁን አንድም ቀን ቢሆን አንሶላ ተጋፋችዋል እባክህ ካንተ በላይ አሁላይ የተጎዳች እሷ ናት የሆነ ነገር ብትሆን ይቆጭሀል እባክህ ሀብታም ተው

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 18 часов назад +6

    እንዲያው እውነት ለመናገር ብዙ ሰዎች ለማያውቁት ሰው ሁሉ ኩላሊት ሲለግሱ አይተን አናውቅም እንዴ? ምንድነው ይሄንን ያክል የተጋነነለት? እኔ እያናናቅኩኝ አይደለም ግን ለምን እንደ አስጮሃችሁት?

  • @LovelyBobsleigh-bl5xp
    @LovelyBobsleigh-bl5xp 7 часов назад +2

    ኩቡር ሓው ሰለ ጽቡቅ ምግባርካ ብታዕሚ የድንቀካ ካቡኡ ሓላፈ ግን እንታይ ዘይገበርት ደሊካያ ካብ ይቅረታ ሓሊፋ ሚድያ ወጺካ ትዛረቦ ዘለካ ዝከፍ ነገር የለን ጌርካላ እንድሕር ዝየትቅጽሎ ኮይንካ ምግባርካ ትርጉም የብሉን ገዲዳ ግበረለይ ኣይበልትካን ፈቲካ ፈቂድካ ዝገበርካዮ ሕጂ ኣይትደምስሶ

  • @simondebele4644
    @simondebele4644 17 часов назад +7

    ሀብታሙ ጎንበስ እያለ ሱስ እየወሰደ ያለ ይመስለኛል የሚዲያው ሞቅታ ነው ይቅርታ አላደረገም ያለው

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 14 часов назад +1

      Yes

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 14 часов назад

      Gobez

  • @አለማጣ
    @አለማጣ 13 часов назад +6

    ለምድነው ግን በሰው ትዳር አቡክተን ካልጋገርን አላችሁ ኤጭ የወሬ ጥማት በቃ የራሳቸው ጉዳይ መጣላትም መለያየትም በነሱ አልተጀመርም ከፈለጉ አብሮው ይኑሩ ካልፈለጉ ደሞ ይለያዩ ወይ ሀበሻ እንደ ሀበሻ ግን ነገረኛና አለ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 19 часов назад +12

    ልጁ ስርአት የለውም ኩላሊቱን ፈልጎ ነው የሰጠው ሚድያ ላይ እየወጣ ምን ያኮሳትረዋል ምን ይጀነናል የኢትዮጵያ ህዝብ አንዱን ተከትሎ ሆ የማለት ልማድ አለባቸው ምንድነው ብለው ሳያገናዝቡ

    • @Amdo.m
      @Amdo.m 19 часов назад +1

      እዉነት ነው ሥነሥርዓት የለም ትላትና በልበ ነው የደኑኩት የሰዉ ሕክምና አልፊልግም ብለዋል በፀበል ብደን እንኳን በትፅግት ወልታ ፊትህ እንደዚህ መነገር አልበረም

    • @NegesechDego
      @NegesechDego 19 часов назад +1

      ትክክል ስርአት የለውም አጠፋች ይቅርታ ጠየቀች መኖር እንክዋን ባይፈልግ ሰምዋን አለማንሳት የሚዲያ ሆይሆይ በሌላአርእእስትይቀየራል

    • @NegesechDego
      @NegesechDego 19 часов назад +1

      የሚዲያ ስው አይደለሁም ይላል ስንቴ አየሁት
      በየሚዲያው ከመሄድ በስነልቦና መታከም ይሻልሃል ወንድሜ

    • @NegesechDego
      @NegesechDego 19 часов назад

      የሚዲያ ስው አይደለሁም ይላል ስንቴ አየሁት
      በየሚዲያው ከመሄድ በስነልቦና መታከም ይሻልሃል ወንድሜ

    • @NegesechDego
      @NegesechDego 18 часов назад

      ተሙ ትክክል እግዚአብሔር ይስጥህ
      አቶፈቃዱም ይቅር ይህ ነገር ይብቃ ለስዋም እንዘን በየጊዜው የተለያየ ምክንያት እያቀረበ ስለሆነ ሌላ ነገር እንዳይፈጠር

  • @AlemBayush
    @AlemBayush 8 часов назад +1

    አሱ በፍቅር ሳይሆን በጥቅም ነዉ የቀረባት ኩላሊት የሰጠ ፋቅር ይሄየሚለዉን መለፍ ቀላል ነዉ የሆነ ሰገጤ ነገር ነዉ ትቢቱ ሰይፉ ላይ ያስታዉቃል ባሰጣት ይሻል ነበር ለሳ እ/ር ያዘጋጅላት ነበር

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 16 часов назад +20

    ልጁ በግንባሩ የሚያይ ክፉ ነዉ

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 15 часов назад +2

      እሱ ያንቺ ፍልስፍና ነው ታዛቢ ይመስል የሰው ፊት እያዩ አቃቂር ማውጣት አንቺ ልቡ ውስጥ አለሽ

    • @Ibert299
      @Ibert299 15 часов назад

      ተራ ወሬኛ ቂጣ አይደለም ቆርጦ የሰጣት ኩላሊት ነው

    • @Mesi-d5m
      @Mesi-d5m 15 часов назад +2

      ክፉ ስለሆነነዋ ኩላሊቱን አውጥቶ የሰጠው ?? ሲቀጥል ለቤተሰቡ ደም መለገስ የማይችል ሰው አካሉን ቆርጦ የሰጠን ሰው ክፉ ነው ማለት አይከብድም ወረኛ

    • @kuworldku2733
      @kuworldku2733 15 часов назад +1

      ምን ምርት ነው የሱማ ምርጥ ልጅ ልብ ቅን እንዴት ከማለት በፌት እኔ ማ ን ነኝ እንዲህ የምለው ብሎ መጠየቅ ይሻላል ግን አይባልም!!!!

    • @elaykidanekidane8529
      @elaykidanekidane8529 11 часов назад +1

      ኩላሊት እኮ ከሱቅ የሚገዛ ዳቦ አይደለም የመጨረሻ ከአካል ቆርጦ የሚሰጥ ሰጦታ ነው ቆረጠለት በቃ አይመለሰም ለነገሰ ምን ዋሰትና አለው ።

  • @davecopy7255
    @davecopy7255 6 часов назад +2

    ሀብታሙ የምትባለ በጣም አሳፋሪ ነህ ይህንን አጋጣሚ እንደ ቢዝነስ እየተጠቀምክበት እንዳይሆን የዘነልክ የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ እንዳይተፋህ ተጠንቀቅ ስለሁሉም ነገር ይ.ቅ.ር.ታ ብላሀለች ሰው ከዚህ በላይም ተበድሎ ይቅር ይላል

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 13 часов назад +8

    ግን የሰው የግል ህይወት መፈልፈል ለምን አስፈለገ? ልጆቹ ፊትለፊት ተገናኝተው ተነጋግረዋል ልጁን መርዳት ካለባቹ መርዳት እንጂ ከዚ በኋላ ወሬ መፈትፈት ምንድነው ጥቅሙ?

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 17 часов назад +8

    በቃ አንዴ ወዶ ፈቅዶ ስጣት አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ ስለሆነ እንጂ በሌላው አለም ብዙ ነገር ይሰጣል አታካብዱ!
    በዛላይ ልጁ በጣም ተሞላቀቀ ተግማማ አጉር እርዳታ ምናምን ሲባል።

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 16 часов назад +2

      በጣም እንጂ ይሄ ባለጌ

  • @FirehiwotDiriba
    @FirehiwotDiriba 17 часов назад +6

    ግን የእውነት ፍቅር ይዞት ቢሆን ጥሩ ልብ ቢኖረው ይቅር ብሏት አብረው ይኖሩ ነበር ግን እሱ በዛ እውነት ድርቅናው የጥሩ ልብ መግለጫ አይደለም ምን ትላላቹ 🙏🙏🙏🙏

    • @nunu7353
      @nunu7353 17 часов назад +1

      ጥሩ ልብ ማለት abuse ተቀበል ማለት አደለም::
      He has to protect his heart, ይቅር ማለት ሌላ አብሮ መቀጠል ሌላ::
      Smart እንሁን እስቲ

    • @samrawitgirma6360
      @samrawitgirma6360 17 часов назад

      ትክክል ያን ያህል ትልቅ ነገር ያደረገ ሰው ለይቅርታ ይከብደዋል ማለት ይከብዳል ሊያውም ፊቷን ለማየት እስኪያስጠላው ድረስ ማዘንና ማፍቀር ይለያያል እንደዚህ ባለ ሁኔታ አብረው ይሁኑ ምትሉ ሰዎች ይሄ ሁሉ አጀብ ይቀራል በአንድ ቤት ሚቀሩት ሁለቱ ናቸው ለመልካምነቱ ግን መመስገኑ እንዳለ ሆኖ

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 14 часов назад

      ኩላሊትም የሰጠ ይቅርታም ያረገ አብረን አንቀጥልም ያለውም እሱ ነው:: ሌላው ወያላ ዝም ማለት አለብን::

  • @tiz59905
    @tiz59905 19 часов назад +4

    ትላንት ሴፉ ላይ በቀረበው ላይ የሰዎች ኮሜንት እንዳሰበው ሳይሆን ሲቀር ዛሬ ደግሞ ለመወደድ ና እንዲታዘንለት አጀንዳ ቀይሮ መጣ ልጂቷ በሰዎች ዘንድ እንድትጠላ እሱ ብቻ እንዲወደድ እያደረገ ነው ምነው እግዚአብሔርን አትፈራም ሌላ ወንድ ጋር ትፃፃፋለች ስትል 😢እቺ ልጅ እንድትኖር ፈልገ አይደል እንዴ አካልህን የሰጣሀት አሁን ምን ተገኝቶ ነው እራሷን እንድታጠፋ የምታደርጋት

  • @AmenA-g3l
    @AmenA-g3l 18 часов назад +7

    እረ ኡኡኡ ኡኡኡ አሉ እማማ ዝናሽ😂😂 በቃ ይሸቅል ተውት ተሙ ግን ይመችክ ውሸታም እንደሆነ ደርሰንበታል

  • @birtukanhassen4076
    @birtukanhassen4076 10 часов назад +1

    እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ አላህ ሰውን ሲፈጥር ብዙ ነገር የፈጠረልን ብዙ ስህተቶችን በይቅርታ የመቀበል እድል አለው ፈጣሪ ! ይሄ ልጅ ጥሩ ነገር ትልቅ የማይጠበቅ አድርጐ ሲያበቃ ለምንድነው አሁን በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን የሚያመጣው?

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 18 часов назад +2

    እባካችሁ ይህን ልጅ ተውት በቃኝ ብሉአል እውነት ልበላችሁ ደግ እና የዋህ ሰው ከአመረረ አይመለሰም። ይቅር ብሉአታል ይህ በቂ ነው።

  • @AdugnawSulih
    @AdugnawSulih 12 часов назад +3

    ሀብቴ ኩላሊቱን የሰጣት አፍቅሯት ነው ከባድ ነገር ነው ነገር ግን ነገ ሌላ ከፈጣሪው ማግኘት ሂሳብ ጭምር ማሰብ አለበት እንጅ ይህን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ሜዳዎች መነጋገሪያ ማድረግ ተገቢ አይደለም!!

  • @Ambesaw12
    @Ambesaw12 14 часов назад +4

    Leave him alone because no one can’t feel he’s pain!

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 11 часов назад +3

    አቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ ተገለባባጭ አንድ ማንሳት አንድን መጣል የውሰጥን አዋቂ ፈጣሪ ብቻ ነው ፈራጅ መሆነ ይከብዳል።

  • @nitsuhgeta694
    @nitsuhgeta694 8 часов назад +3

    ምትወዳት ከሆነ ታረቁ ሊላ ተጨማሪ ወሬ አያስፈልግም

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 17 часов назад +3

    ሲጀመር ግንኙነቱ ስተት ነው ኩላሊቱን መስጠትህ ይሄ ማንም የማያደርገውን ደግነት ነው በዛ ቢቆም ጥሩ ነበር ፍቅር መጀመር አልነበረባችሁም ባይ ነኝ አሁንም ጥሩ ውሳኔ ነው እራስህን መንከባከብ ነው ያለብህ ጥሩ ቤተሰብ ሳይኖራት አንተን protect የማያደርጉ እሷም ጥሩ ካልሆነች ትቅርብህ ትርፉ መቃጠል ነው ደግሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይቅርታ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ዋናው አብረህ እንደገና ወደ ስተት ላለመግባት መወሰንህ ነው

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 17 часов назад

      Right ena hasaba yeh new. Y know tedare west bezu chgeroch alu

  • @ermiasesgg2142
    @ermiasesgg2142 20 часов назад +4

    ልጅቷ እራስዎን ብታጠፋ ነገ አይን ላፈር ትባላለክ ይኤ አሽቃባጭ ሁላ አፈር ያበላካል

  • @A.GARNACHO-g4e
    @A.GARNACHO-g4e 19 часов назад +6

    ስርአት የለውም ልጆ

  • @AwetashAssefa
    @AwetashAssefa 10 часов назад +4

    ያቀረብከው ምክኒያት ከኩላሊትህ አይበልጥም መጀመሪያ ብስለት ያለው አነጋገር ተናገር እሷም እግዚብሔር አላት ጓደኛዋ በጣም ክፋ ሴት ናት ስለሚቀኑባችሁ ነው

    • @FreSintayew
      @FreSintayew 10 часов назад +1

      ስድ አትስደበው አንተ ብትሆን አታደርግም

  • @beBold2023
    @beBold2023 18 часов назад +4

    ሰዉየዉ ከኢትዮጵያ ችግር በላይ ሆነ፡ እዉነት ለመናገር በእንደዚ ዓይነት ሰዉ ከምትድን ዝሮ ዝሮ የማይቀርህ ሞት ይቻላል። ሰዉየዉ ወይም ጋኒን ኣለበት ወይም ሌላ ሊጀምረዉ ያሰበዉ relation ኣለዉ። ምነዉ ያዘንለት ያደነቅነዉ ያህል እንድንጠላዉ ሚያደርገን። ስታየዉ ወንዳወንድ ኣደለም፡ ትእቢተኛ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 17 часов назад

      ትቢተኛ የሚለው ተቃራኒ ነው 3 ወር ጥላ ሂዳ በንዴት ሱሰኛ ሲሆን ለምን ያን ያህል ተራራቀች???

    • @amytk6095
      @amytk6095 12 часов назад

      @@እረህመት-ዘ5ተወሬ መጀመሪያም ሱስ ነበረበት እንጂ 1 ኩላሊት ያለው ሰው ዘሎ ሱስ አይጀምርም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 часов назад +2

    የሚዋደድ ሰው ሲለያይም በፍቅር ቢሆን መልካም ነበር😮

  • @TiruedleNecho
    @TiruedleNecho 11 часов назад +3

    እኛ በሁለት ሰው ምነው ስይት እና ስንት ሰው በሞት እና በጦርነት ፡በርሀብ እየተቆላ ቢግ ኢሹ አደረጋችሁት ያሳፍራል ፡ለሀገራችሁ ድምፅ ሁኑ ውይይይይ

  • @yosefeshetie8642
    @yosefeshetie8642 18 часов назад +4

    He is sick. Please let him go to hospital

  • @AdinaChannel1
    @AdinaChannel1 10 часов назад +3

    ሀብትሽ ይውህነቱ ብዙ ነው። የነገውን ማየት የተሳነው ገና ያልበሰለ። ማንም ሊያደርገው ማይቻለውን ደፍረህ ካደረግ እንዴት የትኛውም ሰው ሊያደርገው ሚችለውን አቃተህ?
    በቴሌግራም ከሰው ጋር አወራች😮 እና ምን የሚደንቅ ነገር አለው?
    የነገውን አስብ ወንድሜ።

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 16 часов назад +3

    ተሙ ምርጥ ሰው

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 18 часов назад +7

    ነገ ተነስተህ ወይ ትለምናታለህ ወይ እራስህን ታጠፋለህ ትላንት ያጨበጨበልህ ዛሬ ታዝቦ ነገ ይተፋሀል 😅😅😅 ተአምረኛ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 17 часов назад +1

      ለምንድነው ራሱን የሚያጠፋ?
      ጥለው ስትሄድም አላጠፋ እንኳን አሁን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 17 часов назад

      @@እረህመት-ዘ5ተትክክል

    • @mimisolomon9256
      @mimisolomon9256 13 часов назад

      @@እረህመት-ዘ5ተeko beech bilo limote nebere limelese sitilee embi

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 20 часов назад +18

    ልጅቷ ዮቅርታ ጠይቅች አይደለ በቃ ይህ አጀንዳ ዉዴት እየሂዳችሁ ነዉ!!!

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 20 часов назад

      እዛኮ ብዙም አላወራም ያልገባቸዉን ሊጠይቁት ነዉ

    • @nuale23
      @nuale23 19 часов назад

      እኮ

    • @abmolalign3900
      @abmolalign3900 13 часов назад

      ዝምብይ አትዘባርቂ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 7 часов назад

      Yekerta teyekechie. Gen liju ke eswa gar temeleso menore alfelegem.

  • @MeseretMersha-q2d
    @MeseretMersha-q2d 10 часов назад +3

    ሰው ከሚያረግልህ ሞት ይሻላል አረክ ጥሩ ነው ግን ይህ ሁሉ ማዘብዘብ ምን አስፈለገ አቤቱ በመስቀል የተሰቀልከው ጌታ ይቅር በለን

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 20 часов назад +6

    አረ በቃ ይህ አጀንዳ !!"

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 20 часов назад

      That what I'm going to say we heard enough 😒

  • @azubairabdelhagmohamedhabi5337
    @azubairabdelhagmohamedhabi5337 19 часов назад +1

    This is a very amazing story; I have never seen anything like it in the history of the world, but it is a lesson in love given by that loyal young man to his beloved who sold the most precious love in the world. We have a song in Sudan that begins with: Our bodies have two bodies.. One soul and it was divided into two parts.... Now this girl owns a precious part of the body of this kind young man, but she has lost the spirit of love for all Ethiopians because the Ethiopian people are a good people and a wonderful people in all their qualities, but this girl is completely different from all their qualities.

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 14 часов назад +3

    ያረቢ የራሣችን ወንጀል አንሶ በሰዉ ወንጀል እርእስ አድርጎ መነጋገር አግባብ አይመሥለኝም

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 9 часов назад +2

    ምናለ ህዝብን የሚያስተምር የሚጠቅም ነገር ብትሰሩ ምንድነው ይሔ ከዚህ ትውልድ ምን ይማራል?እኛ ችግሮቻችንን መፍቺያ ጥሩ ባህል አለን። ይሔዘመናዊነት ነው?በዚህ አካሔዳችን መቼም አናድግም አንሰለጥንም!እባካችሁ በላባችሁ ሰርታች አግኙ ሳንቲም ለመለቃቀም አታቡካኩ ኤጭ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 18 часов назад +1

    አሁን በጣም ወሬ አበዛቺው እሱ ፈቅዶ የሰጣት ፈጣሪ ደግሞ ለሷ medaga አድርጎት አደረገ አሁን እያየን ያለነው የሱ ነገር ለሚዲያ ቢዝነስ አታድርጉት ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነው እና ከሁሉ የበለጠ ይቅርታ ብላለች እውነት ፍቅር ካለክ ይቅርታዋን ተቀብለህ አንድ ሁኑ የሰራቀውን መልካም ስራ በማይረባ ምክንያት የወሰንከው ውሳኔ አይመጥንም ጊዜ ሰተክ ለራስክ ለውሳኔ ጊዜ ስጠው ❤🙏

  • @mimi-vz4bl
    @mimi-vz4bl 17 часов назад +2

    Please stop asking him to come on this platform. If you can help him, do so; if not, leave him alone. What’s the point of continuing to blame each other? He is the hero of the century 🎉🎉 It’s done. Stay blessed! Stop going on TikTok-the story will get messy 😤"

    • @Sammy_1256
      @Sammy_1256 16 часов назад

      No one is forcing him to come to Tik Tok. He can say he’s not interested. So he’s definitely taking advantage of his little fame n milking the money he’s getting. And NO he’s not the hero because someone donating a kidney to folks didn’t start with him. He’s now being very arrogant actually to a point that ppl are losing respect for him by coming to Tik Tok daily milking the opportunity