Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዲህ አይነት ጉርብትና ድሮ ነበር በአሁኑ ጊዜ እንድህ አይነት ንትርክ ያለ አይመስልኝም ይሄም ይናፍቃል እኮ 😃 አይ ድሮ!!! አሁንማ ሁሉም በሩን ዘግቶ ሁላችሁም ትችላላችሁ ሽዋፈራሁ ለቀል ድ የተፈጠርክ ስው ነህ❤️
😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ሲያምሩ 💝💝💝ሸዋፈራውና ገበያነሽ 👌አንደኛ ናቸው እኮ 💝ጤኑ 💝💝💝💝💝💝
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው! የተሳካ ስራ በነባር እና አዳዲስ ተዋናዮች!!!
ኮሜዲ የማይስለች አስቂኝ ብኖር ሸዋፈራው ብቻነው 😊😊
ወይ ሆዴ በሳቅ 😂😂😂😂ሸዋፈራው አንደኛ እኮ ነህ ሁሌ ከገበያነሽ ጋር ስሩ በጣም ነው ምታስቁት ዳኛውን ግራ አጋባችሁት😂😂😂
የምወዳችሁ ተዋናዮች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልነረ
🥰🥰🥰🥰🥰
Èdddď
እነዚህ ባል እና ሚስት ሆነው የሚሰሩት እጂግ በጣም ደሥ ይላሉ
ለዳኝነት የማይመች የጎሮቤት ጥል 🤣🤣🤣🤣🤣 በዛ ለይ እናነተ አንደኞች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የማደንቅህ እና የምወድህ የተከበርክ አርቲስት ሸዋፈራሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ለሁላችሁም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ጎረቤት እኮ አስታራቂም አሽሟጣኝም ነው አይ ባሻ ሆደ ባሻ ቶሎ እንደ አቦል ቡና ቱግ ይላሉ ሆይይይይይይይይይ 🤣🤣🤣🤣🤣
ሸዋዬ ውስጤ ነህ። ትችላለህ!
ሰወዳችሆ የበፊት ተዋናይ እንደናተ መቼም አናገኘም ርጅም እድሚና ጤና ይሰጣቸው
የሰማንያ ሚስት ልሁን አልሽሳ....እነዚህ ሰዎች ፍርስ አደረጉኝ ገቢ ሸዋ ጌጤ ምርጥ ስብስብ
ትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የዳኝነት ስራ ዳኛው ትክክለኛ ፍርድ መፈረድ እንደማይችል ከላይ ትእዛዝ ይተላለፋል ሰው ያለው በሰው ያሸንፋል ሰው የሌለው ደግሞ እውነትን ይዞ ይጓዛል ግን መጨረሻው ምን ይሆን ወይ ሀገሬ አብቀለሽ የሰዎች አውሬ ደሀው አአቀሰበሽ ምን ትመልሺ ይሆን ለዚህ ጥያቄ ? ፍትህ የሚያጓድሉትን እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ይህ በድራማ መልኩ ቢቀርብም የተደረገ የሚደረግ እየተደረገ ያለ የሀገሪቱ ህግነው ህገወጥ የሆነ ዳኝነት ወይም ሌብነት ወይም ሕግ የማይከበርባት ሀገር ሆና ቀረች ወይ ሀገሬ
የኢትዮጵያን ዳኝነት እና የፍትህ ስርዓት በትክክል አስቀምጣችሁታል። ተባረኩ
ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደናንተ ያሉ ምርጥ ምርጥ አክተሮችን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን ...
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሸዋ
I like that, ፈንጅ ወረዳ ሌላኛው Part ነው። Appreciated all. By the way, የኢትዮጵያን የፍርድ ቤት አሰራር በጣም እጠላዋለሁ!!!
የኛ አገር jerry springer show 😂😂😂😂
ሁሌም ስሩ ከገበያነሽ ጋር ሸዋ 💝💝👌ስወዳችሁ ❤እኮ 💝ዘለቃዬ 💝💝💝💝💝👌ምርጧ
😂😂ሸዋ ስወድክ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ 🥰🥰
ሰላም ፍቅር ለ አማም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🙏..🤣🤣🤣👍👍
Bewnet tefelegegnaleshi gin hazawnte nate 🤣🤣🤣 ayi basha Sewadek Shewaferaw 🤣👌
አስተማሪ ነው የኔባል የስምንት አመት ደመውዜ ክዶኝ ሲገርመኝ አቃቢውንም ዳኛውንም ምስክሩንም ገዝቶ የአባቱን ልጆች እህቶቹን ክዶ መሬትም ያባታቸውን እላካፍ ልጆቹ አይደሉም ብሎ በፍርድ ቤት አስመሰከረባቸው እኔየገረመን መስካሪውቹ
አይ ሠው ከንተቱ ነው ውደ መቸ ጥለነው እደምንሄድ ሣናቅ እንሥገበገባለን የሀሠት ወቅት ነው
Gash shiwaferaw you're really amazing keep it up, you made my day 🤣😂🤣😂
የምወዳችሁ ተዋናዮች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ዉይ፡ሸዋ፡እፈራዉእዬ፡ስወድክ፡ምርጥ።አደኛ፡
እናተ ምን እለባቹ ቀልድ ለነገሩ ቢያንስ በናተ ቀልዶች ትንሽ ባንስቅ በምንሰማው በምናየው የእገራችን ዜና ከሃዘን ከጭነቅት ባልወጣን ነበረ ለማንኞውም ይመቻቹ በርቱ
Shewaferaw always the best actor, best comedian !
ሻዋፈራው ስወድክ ጎባዝ ች ውድድድድድድድ
ሸዋፈ በጣም እወድሃለሁ አከብረሃለሁ
ውይ ምን ላርጋችሁ ሁላችሁም ድንቅ ተዋንያን ናችሁ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂 እንደዚህ ከልብ የምስቀው ካሽ ሽፈራሁ የተጫወተበት ሁሉ ላይ ነው እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ በርቱልን 🥰
I Love the story, the brilliant actors, camera quality, editing....wow, live long our icons❤❤❤
Well come 🌹🌹🌹♥️♥️♥️💐💐💐🍁🍁🍁
የዛሬ ሰባት ወር ሽዋ አፍራው ይክርስትና ልጅህን አነትም ይዘህ ቅርብ ክክክክክክክክአይ ሽዋ በሳቅ ገደልከኝ
ሸዋፈራሁ ድንቅ አረቲስት፡፡
ሰለም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ ሁሌም እማኛለሁ
በጣም ደስ የሚል መዓዛ ያለው ትወና ነው።
ክክክክክክክክክ አረ የዛሬው የምሠሩት ካጣችሁ ምነው ለሣኡዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ድምጽ ብችሆኑአቸው
ይህ በድራማ ቀረበ እንጂ የባሰም አለ. ኢትዮጵያ ውስጥ በሙስና የተጨማለቁ ናቸው.
Ariff drama luv it 😂😂😂😂
በእወነት በጣም ደስ የምል ሰራ ነው ፍትህን እውነትን እያወቁ የምያጣምሙ አሁንም አለ! አሰተማር ነው ቀጥሉበት
ጌጤነሽ አለማያው አንደኛ ነሽ
እሲ ዘለቃየ በሰይፉፐትቅረብልን የምትሉ ለላይክ ቅመሞችየ
ዘርፌ ስወድሽ 🥰
ሽፈራው በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ገና ሳታወራ ነው የምታስቀኝ
My FAVORITE acter 🦁
እረ ሆዴ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ አቦ ይመቻችሁ
Shewaaa❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሥወዳችሁ👏👏👏👏👏
ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
ሀሁ ለሉ 😂😂😂
Yewnete yeshewafrahu new shewaferahu andenga hulame
👏👏👏👏👏👏👏👏ምርጥነው
ለካአ እንደዚም አለ ለካ kkkk
ሸዋፈራው አንደኛ
አረ በጣም ነው የምወዳችሁ 😂😂
ሁሉም አሪፍ ናቸው
ሽዋፈራው ስወድህ
ሸዋግዳይ በጣምነው የምትመቹኝ
በርቱ ያዝናናል።
በተለይ ሁለቱ ሴቶች የወጣላቸው ተዋንያን ናቸው።ሽዋ ይኸም ልጅ አስተማሪዎች ናቸው።
ምርጦች በሳቅ ገደላችሁ
SHEWAYE ❤️❤️❤️❤️❤️
አዳነች አቤቤ
እንዴት እንደምወዳቸው
በጣም ነው እምወዳቹ
ዘርፌ ኸረ ተይ ሹማግሌ አክብሪ ተይ
ተባረኩ ዋው
Ayeee eche😂😂😂😂
Shewaferaw is a gifted man !!!! I appreciate you !!!!!!!
👍ስወዳችኹኮ
ግቢህን ለቤን አጠርክ ብሎ ጠብ እኛ ኢትያኖች ድህነት ሀብታምነት መሥሎ የታየን ጎርቢትህ ደሀ ከሆነ እርሜ ልኩን እንዳንተው ድሀ ሆኖ እንድኖር የሚሠቡ እኮ ነው የኢትያ ህዝብ ክክክክክክ ጉድ ነው በድርማ መልክ ትክክክለኛ ሀሳብ
ደስ ስትሉ።
ደስ አላችሁኝ
አስተማሪ ድራማ ስወዳችሁ።
ደስስትሉ
የሽፈራዉን ያለበትን ፊሊም 1ኛ
ወይ ጉድ አለ
Ayee Ethiopians court????
መጣም ነው የማደቅህ
ፍትህ ለትዬዘርፌ😂😂😂😂
Azawunet nate 😂😂🤣🤷♀
ዋው በርቱ
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
እጂግ በጣም ደሥ ይላል ሥወዳቸው
ክክክ ወይ ባሻ ስም ብርቁ
🤩🤩🤩🤩🤩🤩✔
የምወዳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
😅😅😅😅
ሰላም
አንደኘ ነህ ሽዋፈራዉ ስትችል
ፊለልም
😍😍🥰🥰🥰
በጣምነው የምታሥቁኝ
Wawww
💝💚💝💚💝💚💝💚😂😂😂
Wow❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️😘😘😘
እንዲህ አይነት ጉርብትና ድሮ ነበር በአሁኑ ጊዜ እንድህ አይነት ንትርክ ያለ አይመስልኝም ይሄም ይናፍቃል እኮ 😃 አይ ድሮ!!! አሁንማ ሁሉም በሩን ዘግቶ ሁላችሁም ትችላላችሁ ሽዋፈራሁ ለቀል ድ የተፈጠርክ ስው ነህ❤️
😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ሲያምሩ 💝💝💝ሸዋፈራውና ገበያነሽ 👌አንደኛ ናቸው እኮ 💝ጤኑ 💝💝💝💝💝💝
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው! የተሳካ ስራ በነባር እና አዳዲስ ተዋናዮች!!!
ኮሜዲ የማይስለች አስቂኝ ብኖር ሸዋፈራው ብቻነው 😊😊
ወይ ሆዴ በሳቅ 😂😂😂😂ሸዋፈራው አንደኛ እኮ ነህ ሁሌ ከገበያነሽ ጋር ስሩ በጣም ነው ምታስቁት ዳኛውን ግራ አጋባችሁት😂😂😂
የምወዳችሁ ተዋናዮች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልነረ
🥰🥰🥰🥰🥰
Èdddď
እነዚህ ባል እና ሚስት ሆነው የሚሰሩት እጂግ በጣም ደሥ ይላሉ
ለዳኝነት የማይመች የጎሮቤት ጥል 🤣🤣🤣🤣🤣 በዛ ለይ እናነተ አንደኞች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የማደንቅህ እና የምወድህ የተከበርክ አርቲስት ሸዋፈራሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ለሁላችሁም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ጎረቤት እኮ አስታራቂም አሽሟጣኝም ነው አይ ባሻ ሆደ ባሻ ቶሎ እንደ አቦል ቡና ቱግ ይላሉ ሆይይይይይይይይይ 🤣🤣🤣🤣🤣
ሸዋዬ ውስጤ ነህ። ትችላለህ!
ሰወዳችሆ የበፊት ተዋናይ እንደናተ መቼም አናገኘም ርጅም እድሚና ጤና ይሰጣቸው
የሰማንያ ሚስት ልሁን አልሽሳ....እነዚህ ሰዎች ፍርስ አደረጉኝ ገቢ ሸዋ ጌጤ ምርጥ ስብስብ
ትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የዳኝነት ስራ ዳኛው ትክክለኛ ፍርድ መፈረድ እንደማይችል ከላይ ትእዛዝ ይተላለፋል ሰው ያለው በሰው ያሸንፋል ሰው የሌለው ደግሞ እውነትን ይዞ ይጓዛል ግን መጨረሻው ምን ይሆን ወይ ሀገሬ አብቀለሽ የሰዎች አውሬ ደሀው አአቀሰበሽ ምን ትመልሺ ይሆን ለዚህ ጥያቄ ? ፍትህ የሚያጓድሉትን እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ይህ በድራማ መልኩ ቢቀርብም የተደረገ የሚደረግ እየተደረገ ያለ የሀገሪቱ ህግነው ህገወጥ የሆነ ዳኝነት ወይም ሌብነት ወይም ሕግ የማይከበርባት ሀገር ሆና ቀረች ወይ ሀገሬ
የኢትዮጵያን ዳኝነት እና የፍትህ ስርዓት በትክክል አስቀምጣችሁታል። ተባረኩ
ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደናንተ ያሉ ምርጥ ምርጥ አክተሮችን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን ...
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሸዋ
I like that, ፈንጅ ወረዳ ሌላኛው Part ነው። Appreciated all. By the way, የኢትዮጵያን የፍርድ ቤት አሰራር በጣም እጠላዋለሁ!!!
የኛ አገር jerry springer show 😂😂😂😂
ሁሌም ስሩ ከገበያነሽ ጋር ሸዋ 💝💝👌ስወዳችሁ ❤እኮ 💝ዘለቃዬ 💝💝💝💝💝👌ምርጧ
😂😂ሸዋ ስወድክ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ 🥰🥰
ሰላም ፍቅር ለ አማም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🙏..
🤣🤣🤣👍👍
Bewnet tefelegegnaleshi gin hazawnte nate 🤣🤣🤣 ayi basha Sewadek
Shewaferaw 🤣👌
አስተማሪ ነው የኔባል የስምንት አመት ደመውዜ ክዶኝ ሲገርመኝ አቃቢውንም ዳኛውንም ምስክሩንም ገዝቶ የአባቱን ልጆች እህቶቹን ክዶ መሬትም ያባታቸውን እላካፍ ልጆቹ አይደሉም ብሎ በፍርድ ቤት አስመሰከረባቸው እኔየገረመን መስካሪውቹ
አይ ሠው ከንተቱ ነው ውደ መቸ ጥለነው እደምንሄድ ሣናቅ እንሥገበገባለን የሀሠት ወቅት ነው
Gash shiwaferaw you're really amazing keep it up, you made my day 🤣😂🤣😂
የምወዳችሁ ተዋናዮች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ዉይ፡ሸዋ፡እፈራዉእዬ፡ስወድክ፡ምርጥ።አደኛ፡
እናተ ምን እለባቹ ቀልድ ለነገሩ ቢያንስ
በናተ ቀልዶች ትንሽ ባንስቅ በምንሰማው በምናየው የእገራችን ዜና
ከሃዘን ከጭነቅት ባልወጣን ነበረ
ለማንኞውም ይመቻቹ በርቱ