Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Btaaaaaaaaaam tikikil nesh yhenin ke 7 amet befit bawk noro behimem wist alalfim nbr wendoch bednb adamtuat ,Berchi!
በርችልን አቦ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየውሽና ሰብስክራይፕ አድረኩሽ ጥሩ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን በርችልን አቦ
ይሄ የኔ ትክክለኛው ያለፈው ታሪኬ ነው::ምንም ሳይጨመርበት እንደምወዳት አውቃ ብቻ በሽወዳ ልቤን የዘረፈችኝ ሴት አካሄድ ነው::
💯Thanks!
Waouh waouh waouh Betikikil. Ezi France hunge new yesemahut betam tikikil new
ትክክል ነው
Barchi yod ine amsaginalw ❤❤❤❤❤
Thankyou 🎉 amazing
ዮዲት ! የዛሬው ትንታኔሽ 100% አሁን ያለውበትን ህይወት የሚገልፅ ሲሆን እንዳልተዋት ቃል ኪዳን(መጽሐፍ ቅዱስ ይዘን ላልከዳሽ ፤ላልከዳህ ተባብለናል)ብሎም አንዲት ሴት ልጅ አለችን እና ደስተኛም ካለመሆኔ ም በላይ ሞራሌ ሁሉ ሞቶብኛል ።ታዲያ ምን ማድረግ አለብኝ ?
ትክክል
❤❤❤አልገባትም
I love it
Greatest
❤❤❤❤Yodi konjo❤❤
ለነገሩ ባለትዳር ነኝ ትዳር ከተባለ። ግን ከሌላ ሴት ጋር ማለት ሁለታችንንም ከምታውቀን ሴት ጋር በጣም ተቀራርቤአለሁ ወደየት እያመራን እንደሆነ ግልፅ አይደለም በጣም እንደዋወላለን ብዙም እናወራለን መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ያነሳሽው ሀሳብ ነክቶኛል በጣም የተወሳሰበ ህወት ውስጥ ነኝ😮
ነገ ጥላህ ትሄድና ከሁለት ያጣ እንዳትሆን ፍራ ትዳርህን ተንከባከብ ወንድሜ
ትዳርህን ጠበቅ አርግ ወንድሜ አንድ ቀን ጠራራ ጨሀይ ላት ትታህ ነው የምትሄደው አንዳንድ ሰው ከትዳር አውጥቶ መዘረር ይወዳል።
እግዚአብሔር ይስጠህን ትዳር አጥብቀህ ያዝ ወንድማችን አስተዋል
👍
የምር ገራሚ ልጅ ነሽ የሚኖር ሕይወት ይሉታል ይህ ነው።
ወይይይይ አይተሽዋል አቀነዳደብሽ እዴት እደሚያሥጠላ ወይይይይ አሕ ትግሥቱን ሥጠኝ
ድድብናህን በቅጥ ብታደርገው፡ ጭራህ ነው
በስመአም መቶ ፐርሰንት ፋክት
ሴት ከእናቴ በስተቀር በሕይወቴ ምን ትስራልኛለች ምንስ ትጠቅመኛለች
ለ16አመት ከስሜት ከራቅንስ
እኔምለው ሴት ልጅ ከገንዘብ ና ከአሪፍ እቃ የቱን ትመርጣለች?
May be ke kedmo boyfriend gar mulu bemulu yalakomech or lela chigir silalebat simetuwan debkaw bihonis?
Mitwash sets min aynet nech !!!
❤❤❤🎉
💯✍✍✍
Agare ba endazihe ayenate chegere weste tazafeka eyalache anchi sell wonde enna seat genegnunatem hona sella fekere la mastamare mamokareshe battame nawere enna assazagne ka mahonum ba tachamari ba agaritu weste meen yahele ya asstasasabe zeketate enna annasanate enda safana yamalaketale .
Yodit gudite 1gna nesh yezare hulete Amete lebea zelo Anchi Akezkezeshelegnal bemekeresh ewnet new yemetenagerew lebesh beret yebel merekeshalew bemejemerya yodit gudit lalkut yekerta yodit medanit bemilew yekeyerelegn
Btaaaaaaaaaam tikikil nesh yhenin ke 7 amet befit bawk noro behimem wist alalfim nbr wendoch bednb adamtuat ,Berchi!
በርችልን አቦ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየውሽና ሰብስክራይፕ አድረኩሽ ጥሩ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን በርችልን አቦ
ይሄ የኔ ትክክለኛው ያለፈው ታሪኬ ነው::ምንም ሳይጨመርበት እንደምወዳት አውቃ ብቻ በሽወዳ ልቤን የዘረፈችኝ ሴት አካሄድ ነው::
💯Thanks!
Waouh waouh waouh
Betikikil. Ezi France hunge new yesemahut betam tikikil new
ትክክል ነው
Barchi yod ine amsaginalw ❤❤❤❤❤
Thankyou 🎉 amazing
ዮዲት ! የዛሬው ትንታኔሽ 100% አሁን ያለውበትን ህይወት የሚገልፅ ሲሆን እንዳልተዋት ቃል ኪዳን(መጽሐፍ ቅዱስ ይዘን ላልከዳሽ ፤ላልከዳህ ተባብለናል)ብሎም አንዲት ሴት ልጅ አለችን እና ደስተኛም ካለመሆኔ
ም በላይ ሞራሌ ሁሉ ሞቶብኛል ።ታዲያ ምን ማድረግ አለብኝ ?