እጽዋት በጤናችን ላይ ያላቸው አዎንታዊ ሚና
HTML-код
- Опубликовано: 19 ноя 2024
- ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ለአካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጤና ጠቃሚ መሆኑን ምን ያክሎቻችን እናውቃለን? ባለሞያዎች ጊዜን keተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ጭንቀትን እና ድባቴን በመቀነስ ለአዕምሮ ጤና የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ይላሉ። ከዚህ በተጨማሪም በሰውነት ጡንቻዎች ውስጥ ያለው የጭንቀት መጠን መቀነስም ለአካላዊ ጤና ደህንነት ሚና ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/
- - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
ፌስቡክ - / voaamharic
ኢንስታግራም - / voaamharic
X - / voaamharic
ዌብሳይት - amharic.voanew...
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.