How to Hard Reset Samsung Galaxy A02 || Samsung A02s Hard Reset

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 80

  • @መዳኒትመዳኒት-ኘ8ቈ
    @መዳኒትመዳኒት-ኘ8ቈ 3 года назад +1

    ዋው በጣም አሪም ነው ጥያቄ አለኝ ወንድ የኔ ስልኬ ቻርጅ ላይ ቁጭ ካላለ አይሰራም ሀዋዊ ነው ምን ይሆን ችግሩ ባትሪም አስቀየርኩ እቢ አለኝ እስኪ መላ ካለህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      እሽ መላው አሁንም ባትሪ ማስቀየር ካልተሥተካከለ ሶፍት ዌር ማስጫን እሔም ካላስተካከለው በርዱን ማስቀየር የመጨረሻ አማራጭ ነው ከዛ ኑፁህ ስልክ ይሆናል

  • @samira7639
    @samira7639 3 года назад +3

    ለዚህ ነው ጀግናዬ የምልህ በእዉነት ልክ ነህ ለኔ ገብቶኛል በጣም እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው በርታልኝ💕🙏💕🙏👍👍🙏👍

  • @samritube645
    @samritube645 3 года назад

    ዋዉ እናመሠግናለን ምርጥ መረጃ ነዉ ወደፊት ብዙ መረጃ እንጠብቃለን ስለካሜናና ማይክም ዋጋ ብታሳውቀን ደስ ይለናል

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      እሽ አቀርባለው

  • @በረከትyam
    @በረከትyam Месяц назад +3

    Samsung ስልክ ነው email ጠየቀኝ በሌላ ስልክ የተከፈተ email ስሞላ አይከፍትም ምን ይሻላል ?

  • @MedanitWarashe-ho6yz
    @MedanitWarashe-ho6yz 11 месяцев назад +1

    ከልብ ነው የማመሰግነው በርታ ።

  • @salihatube
    @salihatube 3 года назад +1

    ጎቦዝ ማሻ አለህ በርታ

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 3 года назад

    ዋው አሪፍ ትምህርት ወንድሜ ተባረክ

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ

  • @ሙጂብቱዩብ
    @ሙጂብቱዩብ 3 года назад

    በርታ ወድም ብዙ ጊዜ ይዘጋብኛል እኔም

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      ስለዚህ ፎርማት አድርጊው አለበለዛ በዛው ዘግቶ ይቀራል መረጃሽ በሚምሪ አስቀርተሽ ፎርማት አድርጊው ፍጠኝ

    • @ሙጂብቱዩብ
      @ሙጂብቱዩብ 3 года назад

      @@5gtube እሺ አመሰግናለሁ

    • @ሙጂብቱዩብ
      @ሙጂብቱዩብ 3 года назад

      ቀባኝ ወድሜ ቀባሁክ

  • @YODAHE-hl8ig
    @YODAHE-hl8ig 3 месяца назад +2

    email የሚጠይቀው በስልኩ የሚጠቀሙበት ከሆነ ነው ?ከዚህ ቀደም በስልኩ ምንም አይነት አካውንት ባይከፈትበት ሊጠይቅ ይችላልን? email ባያስታውሱ እና ቢጠይቀን በምን መንገድ ነው ሊነሳ ወይም ሊፈታ የሚችለው?

    • @5gtube
      @5gtube  3 месяца назад

      አይችልም ምናልባት ፖተርን ወይም ኮድ ካለው ያንን ፖተርን ካለወክ ይጠይቃል ወይም ኮዱን አስገባ ይለሀል

    • @MahjerMaggiMaggi
      @MahjerMaggiMaggi Месяц назад

      Emailun kalaweknews

  • @AbuMan-f9i
    @AbuMan-f9i 3 месяца назад

    መችነው ለA02 ወይም ለዚ አይነቱ ስልክ software update የሚለቀቅለት ቆየኮ እሄን ስልክ ስጠቀም በናትክ መችነው የሚለቀቅልን🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-በ9ቸ

    እናመሰግናለን 👏

  • @hm3674
    @hm3674 3 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ትም ነው

  • @Desta-t6s
    @Desta-t6s Год назад

    የሚገርም ነው እናመሰግናለን❤

  • @Asu-susu
    @Asu-susu 3 года назад

    በርታ ወድም እናመሰግናለን

  • @አዚሀበሻYoutube
    @አዚሀበሻYoutube 3 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወንድሜ በርታ ኢድ ሙባረክ

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      Wa wr wb eid mubarek

    • @AlewuyaTemam-y6v
      @AlewuyaTemam-y6v 11 месяцев назад

      Passwordun endat magigate echilalhu ebakih

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 3 года назад

    As we wbማሻላህ ነው ማሜ በርታ

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 3 года назад

    አህለን ማሻ አላህ በርታ 👍👍👍

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ 🙏🙏

  • @hm3674
    @hm3674 3 года назад +1

    በቃሌ መሠረት መጥቻለሁ

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx 3 месяца назад

    ወንድሜ a02በኢሜል ፓስወርድ ተዘጋብኝ ጠቁመኝ

  • @husenaddem6741
    @husenaddem6741 3 года назад

    Nice A02 hard reset nice

  • @AbuMan-f9i
    @AbuMan-f9i 3 месяца назад

    A02 update መች ነው የሚለቀቀው በናትክ🙏🙏🙏

  • @negesttube7208
    @negesttube7208 3 года назад

    wow gobezi berta wendema

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ 🙏🙏

  • @seddikahmed5027
    @seddikahmed5027 3 года назад

    Berchi

  • @SoraaHatattam
    @SoraaHatattam Месяц назад

    Galatoomii

  • @SemuAbdu-x9q
    @SemuAbdu-x9q 2 месяца назад

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ስልክ ፎርማት ሲሆን ያለው ስሜት ኡፍፍ

  • @Haymi-x6b
    @Haymi-x6b Год назад

    ቆይ ግን ፋይሌ እንዲጠፋብኝ አልፈልግም መላ በለኝ ወንድሜ በናትህ😢

  • @hasensasr2434
    @hasensasr2434 3 года назад

    Wow nice job

  • @zeditube6496
    @zeditube6496 3 года назад

    በርታ ወድም

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      Thanks for visiting

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 года назад

    ላይክ ሸር

  • @HenokMarkos-i8h
    @HenokMarkos-i8h 2 месяца назад +1

    Sumsung a20 ሥራልኝ Google account አለ በናት ሥራልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  2 месяца назад

      ለአንተ ብቻ እንዴት አርጌ ሞባይል ቤት ውሰደው 150 ብር ወይም 200 ይሰሩላሀል

  • @ninjayoutube4751
    @ninjayoutube4751 3 года назад

    Good job bro

  • @AlewuyaTemam-y6v
    @AlewuyaTemam-y6v 11 месяцев назад

    Password endat nawe magagawe

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 3 года назад

    ወንድም በዚሁ አጋጣሚ አንድ ነገር እጠይቅህ ነበር ትሙልስልኛለህ?

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      ችግር የለውም ጠይቂኝ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    Btam gobaz nh 👍

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @vch2451
    @vch2451 4 месяца назад

    ኢሜሉን ካላወቅነውስ

  • @ahmedawed4900
    @ahmedawed4900 3 года назад

    Berta

  • @NajlaAlDiwani
    @NajlaAlDiwani Месяц назад

    ሰላምወዲምእዲሳየሀኚሳደርገውOneul?No command?ያህንአምጥቶዛምአለሞንዲነውቺግሩ

  • @MyasarAlBuni-ll5yq
    @MyasarAlBuni-ll5yq 9 месяцев назад

    ኢሜል የለለዉ ምን እናድርግ

  • @አብዱየከላላውለመደውሆደ

    እሜሌ ጠፍቶኛል እሜል ጠየቀኝ እደት ላርገው

  • @ayalmulu1997
    @ayalmulu1997 Год назад

    ፋይላችን አይጠፋም ግን

  • @syawergxe16
    @syawergxe16 3 года назад

    Wow hard reset

  • @አብዱየከላላውለመደውሆደ

    ኢሜሌ ጠፍቶኛል ምን ላርግ😢

  • @MengeshaFikru
    @MengeshaFikru 4 дня назад

    ኢሜል የጠፋብን

  • @hayatomer5605
    @hayatomer5605 3 года назад

    ሞባይልዬበርታ

  • @AlewuyaTemam-y6v
    @AlewuyaTemam-y6v 11 месяцев назад

    ፓስዋርድ እንዴት

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዸ1ሠ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ዸ1ሠ 8 месяцев назад

    😢ኸረ ወድም በፈጣሪ ስም ጎሽ እቢአለኝ 😢😢😢በዉስጥቤት አናግረኝ በናትህ 😢😢😢😢

  • @aswerbad3081
    @aswerbad3081 3 года назад

    Arif new wndeme enamesgnalen

  • @RegCa-n2g
    @RegCa-n2g 2 месяца назад

    ወላሂሞክሬውእቢአለኝእረምዙጠፍቶብኝ😭😭😭😭

  • @ሰብለyoutube
    @ሰብለyoutube Год назад

    መልሶ ከከፈተስ

  • @yshamalij2423
    @yshamalij2423 3 года назад

    Wow like

  • @KiyaFamily-w7e
    @KiyaFamily-w7e 7 месяцев назад

    የኔ ጭራሽ አይገፍልም😢😢እምቢ አለኝ

  • @AbduDawee-rh5fi
    @AbduDawee-rh5fi Год назад

    Hi

  • @SefanSefan-y2o
    @SefanSefan-y2o 12 дней назад

    ወላሂ ከፈተልኝ ሀቀኛነህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @IbrahimAdem-r3y
    @IbrahimAdem-r3y 7 дней назад

    ❤😂🎉😅

  • @DfgFgh-dj2yn
    @DfgFgh-dj2yn Год назад

    L

  • @BilalGemedo
    @BilalGemedo 4 месяца назад

    Samsung galaxy s20 + 5g

  • @mulufekadu
    @mulufekadu 4 месяца назад

    Tenes

  • @aminaman3795
    @aminaman3795 2 года назад

    Emeil kalels

    • @5gtube
      @5gtube  2 года назад

      0984769382 call

  • @tube4689
    @tube4689 3 года назад

    ሰላም ወንድም እንኳንደህናመጣህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 года назад

      አመሠግናለሁ