Mulu sibketochun adamteh cheris. Ye Aklilnm endezaw. Fukikir aydelem, timihrtochachewn be likawnt masgemgem tichilaleh. Ye Begashaw be Aklil endaydegem esegalehu
@@burtemakriya7303be wuchi enkuan muslim kalhone ena wengel yalgenachew kahonu beker telat yelewm endiyawm more sew kal endiyaneb silemiyareg wegenachn new🤗
Mendnew mebareq ye geta tarbeza eko be englizan ye matsafe qudis wade amaragn set torqomenem telele abo zim balu setdametu le kes aterut awalde matsafe Kirkiri le ye qarbal yemel ye betkirstaana sirati ale hend? Esk aseyen waree bich sey hon
Manm bihon sile emnetu yawkew bene isu new wededachum telachum sile minamnew hayimanot yasredun endinorew yadergehun getarii yitebiqachew 🥰🥰🥰yihe sew tilachan kemizera lmn le tiyaqewoch mels ayisetim gud iko new
Kkk are bake baseman yema hul lenate orthodox new malet new hend habet huqet Catholic m deza yelalu eko ye orthodox mamazagn ehe sey hon temartenw ok ate jajalu
አኬ አጋንንት በወዳጅ ተመስሎ ነውና የሚመጣው ጽና፣ የእግዚአብሄር ፀጋና በረከት ይደርብህ
አሜንንንን
Zemendkun siyagaltewu tertere nebr
በእውነት የረዳኖስ የሚባለው ወንጌለን የሚወቅ አያመስለኝም ሁሌም እርግማን ዘልፍ ስድብ ብቻ ነው የሚወቀው እኔ ብቻ አዋቂ ሰለሚል ሰውን አያሸማቀቀ ከቤተክርስትያን ማስወጣት ነው ዓላማው
Mulu sibketochun adamteh cheris. Ye Aklilnm endezaw. Fukikir aydelem, timihrtochachewn be likawnt masgemgem tichilaleh. Ye Begashaw be Aklil endaydegem esegalehu
የእግዚአብሔር ቃል የተገለጠበት ጊዜ አሁን ነው፤ መንፈስ ቅዱስሞ ትንንሽ ልጆችን አስነስቶ ብዙዎች እየተጠቀመይገኛል፤ እንደታወቀው ዲያቢሎስ ይቆጣል፤ ለነአኬ ፀልዩ።✝️✝️✝️
የማያስተውል ሰው ተከታይ ብዛቱ።
እመቤታችን ትጠብቃቸው ለአስተማሪሆችም ልቦና ይስጣቸው
@@TsiyonBrhenu Teamire Maryamn yakalilal sewyew. Eski hedesh Aba Gebrekidanin siile Teamire Maryam teyikiachew. Keza ene endaderegkut anchim unfollow taregialesh
ወይ አኬ ሰይጣን ምን አይነት ፈተና እንዳመጣብህ ብቻ ፅናቱን ይስጥህ
inastawl kemefred kes bilo masebu yishalal ,
አኬ አዋቂ እና ወንጌልን የተቀበለ ነው።በገድላገድል ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚመራ ንጹህ ክርስቲያን ነው።
@@WengelYashenifal-q3f ጴንጤው ተረጋጋ ምንም አይነት ምንፍቅና በቤተክርስቲያን ተቀባይነት የለውም!!!!
@@hailemariamtamirat3125 እውነትን የሚናገርን ሰዉ መናፍቅ ማለት ራሱ ምንፍቅና ነው ::
@@WengelYashenifal-q3fጭራሽ 😂😂😂 አኬ የብቻ ወንጌል ተቀባይ ነው 😂😂😂😂 ውሸት ሃጥያት ነው ፣ አኬ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ያለበትን ሊንክ አምጡ እና ልመን ።
አክሊል 👑 እንደ ስሙ አክሊል እሱ ነው ሰውን ወደ ክርስትና እየጠራ ያለው መምህር ያርጋል እግዚአብሔር ይባርክልን
Memhir Yaregal chigir yalebet aymesklegnim, Aklilin gin IDK
ወንድሜ ድካም ቢኖር እንኳን በግል በስልክ መነጋገር እየተቻለ፥ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በእውነት የሚያገለግሉትን ይጠብቅልን። ለሌችም እንዲሁ ልቦና ይስጥልን።
Be adebaby nw yebedelwl
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አቤቱ እንደ ቸርነትህ አንተ ጠብቀን ቤተክርሥቲያናችን ጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪
እረ ጌታሆይ ትግስቱን ስጠን😢 አኬ በውጪም በውስጥም ያሉ ጠላቶችህን ጌታ ኢየሱስ ያርቅልህ ወድሜ❤❤
አሜን
@@burtemakriya7303be wuchi enkuan muslim kalhone ena wengel yalgenachew kahonu beker telat yelewm endiyawm more sew kal endiyaneb silemiyareg wegenachn new🤗
አሜን
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰውን ሳይሁን ሰለኛ በመሰቀል ላይ የተቀለውን ኢየሱስ ክርሰቶሰን እንከተል እንመን🤲🤲🤲
መምህር ዮርዳኖስ ❤ ትክክል ነው የተናገረው ብዙ ጊዜ ገድላትና ታምራትን ባታምኑም ግድ የለም የሚል አስተምህሮ እያመጡ ነው ከዘመኑ ወጀብ ይሰውረን
በትክክል እኔም ሰምቻለሁ አኬ ሲናገር ግን ያው ነገረ ድህነትን እስከሚገባቸው ድረስ ብየ አስቤነው
@@emano5974 But take care
እንደሱ ያለው ዶግማ ስላልሆነ ነው የድህነታችን ዋና አይደል ሲቀጥል ደሞ የትኛው ክርስቲያን ነው የሚያነበው እና ነው
ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖሰ፣አኬ ድንቅ መምህራችን ፣ብዙ ወንድም እህቶቻችንን ከጨለማ ወደብርሀን የመለሰ ነው።ክፉት ምቀኝነት ካልሆነ በቀር ወንድምህን በዚህ ልክ ልትለው አይገባህም ነበር፣ቢያጠፉ እንኳን እንደወንድም፣ቀርበህ ወንድሜ ይህ አሰተምሮህ ልክ አይደለም ብለህ ትመክረው ነበር፣፣እራሰህን ከፍ ከፍ አታድርግ ፣ሰይጣን ይቀናል፣ በወንድምህ ላይ አድሮ ይከሰሀል ያጣላሀል፣ ፣
በትክክል እውነት የያዘ ሁሌም እንደተጠላነወ አኬን መናገር እግዚብሔርን ያለመፍራት ነው የዘመድኩን ወዳጅ ፖለቲከኞ ነወ እግዚብህር ይመልከትልህ መምህሪ ዮ
ere bakeh aklil...kessis dibekulun enkuwan endet neber tedefafro yemiyanagrache....esu erasun awaki selemiyaderg eko new...suri lebsachu kurebu yaleh,..enji ke betekerestiyan biteyekma ewnetun yinegerw neber.
ከቀሲስ ድበኩሉም ጋር በመጨረሻ እንደት እንደተስማሙና እንደተነጋገሩ ቁጭ ብለን አዳምጠናል ሰውን አትከተል ቃሉንጅ @@alemdemie4219
አሁን ፖለቲከኛ ዘመድኩንን አወድሶ አክሊልን መቃወም ምን ሚሉት መንፈስ ነው ምድረ ቅናታም እናንተ ያበላሻችሁትን ነው እነሱ እያስተካከልኩ ያሉት ከቻልቹ ከነሱ ተማሩ
አክሊል, ጋዲ, ዘማርያም, ፈለገ, ልደት, አንትሽ, ዮሃድ, ክርስቶፈረስ, ሕዝቅያስ, ተሙ, እንዲሁም ሌሎች እንፀልያለችው በቤቱ ያፅናቸው
ብቻ መጸለይ ነው
እነዚህ ሰዎች ግን ጤና የላቸውም የሌላው መች አነሰን አየመጣችሁ የምትለፈልፉት አማኙን ምን ሁን ነው የምትሉት ጭጭቃችሁን እዛው በግልል ተነጋገሩ የእግዚያብሄርን ቃል አስተምሩን እረፉና ጥጋችሁን ያዙልን አታውኩን ስለአምላክ ብላችሁ የትሂዱ ነው የምትሉን ሰላምስጡን
የ አኬን ትመህርት በደንብ ካለማዳመጥ እና ሃሳቡን ካለመረዳት ነው እንጂ አኬ ገድላትን ተው አላለም ኦርቶዶክስ ለመሆን ገድላት ሳይሆን 5 አእማደ ሚስጥርን ነው ማመን ያለበት እያለ ነው የምያስተምረው ላለመወሻሸት ደሞ በ አኬ ምክንያት ሰንት ሰው እንደተጠመቀ ደሞ አንርሳ አኬ ጀግናችን ነው 💪💪 እንወደዋለን ከቻልክ አንድሱ ወተክ አገልግል ተደብቆ ማውራትማ ቀላል ነው የ አኬም ሃሳብ እኮ የቀደመውን ከርስትና መመለስ ነው ስሙ እራሱ ይናገራል apostolic answer ከ ሐዋርያት ትመህርት አለመውጣት ነው ሃሳቡ አኬ ኑርልኝ አቦ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ብቻ ዋናው ነገር ወገን
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
❤❤❤❤❤❤❤
ለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉❤
አባታችን ያሉት ትክክል እውነት ነው ስለበጋሻው ደሳለኝ እና ያእብድ ውሻ ትዝታው ሳሙኤል
አባታችን ቃልህውት ያሰማልን በእዉነት ልብ የሚነካ ትምህርት ሰተዋሉ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ በበቱ ያፅናቸው አሜን ❤❤❤❤❤❤
መምህሮቻችን አባቶቻችን የሚዲያ የቲክተክ አርበኞች/አሰተሚሪ ወጣቶች እግዚአብሔር ያፅናቹ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን ዮርዳኖስ እንተስ መልአክ እንደሆንክ በምን እናረጋግጥ😢
አክሊል እስካሁን ምርጥ ሰው ነው ወጣጡት እኛን እያስተማረ በሚገባን መገድ እያስረዳ ወደ ቅዱስ ቁርባ በግዚአብሄር መገድ እየመራን እዳለ ነው እሚሰማኝ እኔ ለራሴ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ያሁሉ ወጣት መናፍቅ ሲወሰደወ የት ነበራቸሁ የቱኩቶከን አረበኞችን ማቆሸሸ አግባብ ነወ ምህረት ያድረገላችሁ ይህመምህረ ፖለቲከኞናቸወ እግዚሔብህር ይማሮው በጣም ያሣዝናል
ahunem eko menafik new eyewesedachuh yalew...ye betekerestiyanen metsahft yemiyatatel mmenafek..serat yemiyafers menafek.....ye dengel maryamen se;el eyasaye yemiwutachu menafik new....
ወድሜ አንተም በርታ እግዚአብሔር በበቱ ያፅናክ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሉልዬ እግዚያቤር ይባርክ በተለያየ ቦታ እያቀረብክልን ብዙ ትምርት እየተማርንበት ነው ያለነዉ እናመስግናለን እግዚዬያቤር ይባርክልን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛ ቃሉን ነው ምንከተለው ወንድሞቻችንን በቤቱ ያፅናቸው የልብን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው ሁሉንም ለሱ እንተዋወቅ እስኪ!!!
ወንድማችን እናመሰግናለን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 💚💛❤🙏🙏💒➕
ወንድምን ካለመረዳት የቤተክርስቲያንን ተልዕኮ ማሠናከል አይገባም👏በዛላይ ቪድዮውን በቲክቶክ አሳይተውኝ ነው አልክ የተቆረጠ ቪድዮ አይተህ ወንድምህን ትከሳለህ?👏😭👏
እነኚ ምቀኛ ናቸዉ አኬ በለጣቸዉ መሰልኝ ተነሱበት ዮርዳኖስ ተብዬዉ እኔ ብቻ ፃዲቅ አለሳ
የተዋህዶ ልጆች አትከፋፈሉ መምራኖች ይተቻቹ እኛ መደረብ የለብንም ሁለቱም የተዋህዶ ልጆች ናቸዉ ከኛ የሚጠበቀዉ በጥልቅ መርምረን መማር ብቻ ነዉ መምሩን ሳይሆን ቃሉን ሰምተን መርመር ከዛ መለወጥ ክርስትና ይህ ነዉ እንጂ ከመምራን ጎን ቋመን ጠበቃ መሆን አይደለም ተግባራች
Egn ke hametagnoch ena ke tesadeb ga hebarte yelenm😢
መምህር ነኝ እያለ ጥላቻን፣ ግድያን፣ ስድብን የሚሰብክን ሰውን ሳትገስጽ ሊያውም እንደ ሪፈራንስ ተጠቅመህ ''አንድ ጀርመን ያለው ወንድማችን ደህና አርጎ ነክሶ ይዞታል'' እያልክ ወንጌልን የሚያስተምርን ሰው አንድነትን የሚሰብክን ሰው ህጸጽ ቢኖርበት እንኳበዚህ ልክ መናገር ልብህ በፍጹም ጥላቻ እና ቅናት የተሞላ መሆኑን ማሳያ ነው...ክርስቲያን ደግሞ ሰውን አይንቅም አንተ የተማርክ ሊቅ ሌላው ደግሞ ምንም የማያውቅ ሁሌም ንግግርህ የሚያሳየው ይሄን ነው ያንተ እውቀት፣ ፊደል መቁጠር ለመመጻደቅ እና ለቧልት ከሆነ አላዋቂ ብትሆን ምነኛ እድለኛ ነህ ክርስቶስ ማንን ወደ እኔ አቀረብክ ብሎ እንጂ ማንን ሰደብክልኝ ብሎ አይጠይቅህም...እግዚአብሔር ዓይንህን ይግለጥልህ ዲ/ን ዮርዳኖስ
Tseliy ena ewnetun felig. Esu rasu sayfelig tegedo new endih yalew
@@Satisfiedcupcakeashkabetk betam mn aynetu neh bemaryam 😂hooo
አኬ እንወድካለን❤❤❤❤
Ewnet new kale hiwet yasemalen 🙏❤️🙏
ይርዳኖስ አበበ በእርሱ አድሮ ሰይጣን ነው ለአኬ መናፍቅ የሚለው በዚህ አጋጣሚ ራሱ ይሆናሉ መናፍቅ😢 አኬዋ ፈተናው እየተነሳብህ ነው በርታቱ ይስጥህ 😊
አክሊል ፡ አኪ ፡ ስንቱን ፡ ፓስተር ፡ ወደ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ መለሰ ፡
የሰው ፡ ነፍስ ፡ ሲድን ፡ የማይወድ፡ ዲያብሎስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ዲያቆን ፡ ዮርዳኖስ ፡ ልቦና ፡ ይስጥህ ፡
ድያቆን ዮርዳኖስ ግን እግዚአብሔር ቅን እንድታስብ ይርዳህ በዚህ ልክ ወንድሞች ላይ ጥላቻ ተገቢ አይደለም እነሱ የተዋህዶ ልጆች ወደጥፋት እንዳይሄዱ ብዙ አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው ብትችል ሀሜቱን ትተህ አግዛቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
ይቅርታ እና ድያቆን እንደተናገሩት ኣክሊል መናፍቅ ከሆነ ድያቆን ዮርዳኖስስ እንዴት መናፍቅ አለመሆኖት እናውቃለን የቤተክርስትያን ልጆች አባቶች ትክክል አይደሉም ይሉናል እንድንጠላቸው ነው ወይስ ?እና እኔ እንደ ራሴ እንደ ኦርቶዶክስ ነቴ የሚጠቅመኝን እወስዳለው ከዛ በተረፈ መንፈስ ሁሉ አትመኑ መንፈስ ከእግዚአብሔር እንደሆነ መርምሩ ሁሉን ሰው በወቀሰው ሁሉን በአደነቀው ሰው ልባችን አይወሰድ ማንም ይሁን ጠርጥሩ መርምሩም ።እግዚአብሔር ፅናት እና ጥንካሬ ይስጠን ወንድም እህቶች ኦርቶዶክስውያን ።
ትክክል እኛ የማንም ተከታይ አይደለንም እምንከተለው ክርስቶስን ብቻውን የሚጠቅመንን እንወስዳል ሁሉም ሰው ፍፁም አይደለም
ትክክል ✅✅
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢😢 1:41
ዲ ዮርዳኖስ ሌሎች ወንሞቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን
ይሄ የክርስትና ህይወት አይደለም የእውነት አኬ ተሳስቶ ቢሆን እንኳን በወንድምነት አቅርበው ቢነግሩት የሚቀበል ሰው ነው ሰውን በየመድረኩ ማሸማቀቅ ይሄ ክርስትና አይደለም ከበረታን ታናናሾችን እናፅና እንደው ባናፀና እንኳን እየሰደብን አናርቅ እግዚአብሔር ያዝንብናል የሞተው ለሁሉም ነው ወንድሞች በፍቅር እንተያይ ሰይጣንን እናሳፍረው
ከመወቃቀስ መመካከርና መማማር አይሻልም
እርግጠኛ ስትሆኑ ኑ ዘለፋና ተረብ ስድቡን ትታችሁ ተነጋገሩ አልያ ግራ አታጋቡን አኬ በጣም ጀግና መምህር ነው ከተሳሳተ አስተምሩት የቅናት የሚመስል ሃሜት የሚመስል በመሰለኝ በደሳለኝ አታውሩ
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤ቅዱስ❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤❤❤❤❤❤
እስከመቼ እየገፋችሁን ትኖራላችው ግን በእመብርሃን በስርዓተ ቤተክርስቲያን በቁርባን ስንኖርም "መናፍቃን" በስርዓተ ቤተክርስቲያን ስንዳርም "መናፍቃን" ስንዘምር ስንሰብክ "መናፍቃን" ልጅ ወልደን ክርስትና ስናስነሳም "መናፍቃን" ምላሳችሁን ጠልተን አርፈን ስንቀመጥ ተናግረን ነበር "መናፍቃን ናቸው" ትሉናላችው። የት እንሂድላችው እንዳልከው እዛው በፍርድ ጊዜ እንተያያለን።
እዛ ሳንሄድ በመፅሀፉ ቅዱስ ራስሽን ታገኝዋለሽ ገነት ወይ ሲኦል እንድንጣል የሚዳርገን ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ቄሶቹም አያነቡትም
አንቺ ጴንጤ@@Emanu1532
ወይ ጣጣ ጎበዝ ማንን እንስማ ተደብቆ የሚያምዉን የሚንጫጫውን ወይስ በተግባር ግንባሩን ሠጥቶ በሶሻል ሚዲያ የሚያስተምር ለምነቱ የሚታገል ወጣቱ በቴክኖሎጂው ተጠልፎ ያለውን እያስተማሩ ያሉትን ማንን እንገጽጽ ወይ ጣጣ እስኪ ደዉሉ መመካከረ ማስተማር መማማረ ማን ከለከለ ሰብናችንማ በእዉነት ተመቶል እስኪ ማን የሙት ማን ነው በጋሻውንና ትዝታውን ሲከዱ ተከትሎ የሄደ ብቻቸውን አይደል እያየናቸው ናዉዘዉ የቀሩ እባክወትን ዲያቆን እራስወን ይፈትሹ ይቅረታና።
በጋሻዉ ብቻዉን ነዉ የሄደዉ ? ቀልደኛ ነህ እባክህ
እግዚኦ አክሊል አክሊል ብለው ሊሞቱ ነው እግዚአብሔር ይገስጻቹ 🥺🥺
የመምህር ያረጋል እና የአኬ አስተምሮ መናፍቅ ከተባለ፣ በፍቃደ መናፍቅ እሆናለሁ🙏
አይ የሞኝ አስተሳሰብ እኅቴ ክርስቶስ እንጂ ሰውን አትተማመኚ
ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን ሁሉን መመርመር ያስፈልጋል
መምህሩቸን የተናገረዉ ልክ ነው እናት እውነት የሚናገር አተወዱም ለዛ ነው አዳሚ ከመምህሩችን ዉረዱ 🙄
እስኪ ልክ ያልሽበትን ማስረጃ አንድ ሰው መናፍቅ ብላችሁ ከቤተክርስቲያን ከጌታ እቅፍ ማባረር ማነው የፈቀደላችሁ????
አኬ በርታ ወንድማችን ከአንተ ብዙ ተምረናል
ወንድማችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያልጠረጠረ ተመነጠረ ሰይጣን የብረሀን መለአክ መስሎ እንጂ ራሱ ሰይጣንን መስሎ አይገለጥም እግር በእግር ተከታተሉት
እግዚአብሔር ይመስገን መርጠን የምንሰማዉ ይሄ ሰዉ ስለነገረ ቅዱሳን የምታስተምረዉ ጥሩ ነዉ ግን ሁልግዜ ስትነቅፍ ስትዘልፍ የማይክ ልቦናክን ይመልሰዉ ብዙ ሰዎች እየነቃን ነዉ በተለይ በቲክቶክ
ተሰሚነት ስታጡ የሰው ስም እያነሱ መዝለፍ ተገቢ አይመስለኝም እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ዲያቆን ዮርዳኖስ ጤናማ አይመስለኝም ምክንያቱም እንዴት ይሳደባል ችግር ቢኖር በበቤተክርስቲያን አባቶች በውስጥ መምከር አይቻልም ነበር ?አክሊል በርካታ ነፍሳት ወደ ቤተክርስቲያን የመለሰ ሰው ነው በማስረጃ እናንተ ግን የቅናት ያስመስላል ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዲ ዮርዳኖስ። ዘመድኩን። ተዋቸው እያስተማሩን ነው።ራስህን የራስህን ድርሻ ተወጣ ቤተክርስቲያናችን አባት አላት አምላክ አላት ጠባቂም አላት።ልብ ያለው ገብቶ ማስተማር ነው።በውጪ ሁኖ ድንጋይ መወርወር አይጠቅመም።
እኔምለው ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድና በወንድማችን በአክሊል እና በጉዋደኞቹ በኩል ስንት ሰው ከምንፍቅና ከተሳሳተ መንገድ እያየን አደለ ወይ ወደ እናት ቤተክርስቲያን እየተመለሱ ያሉ ሰዎችን ለምን የማይሆን ነገር እናወራለን መምህር አበጋዝንስ ለመናገር ምን ሞራል አለን እኛውስጥ ቁጭ ብለው የሚበጠብጡን ሰዎች ግን እግዚአብሔር እሱ ያስታግሳቸው
Ewinet new sit amet esu eyastemare hizbu sitefa neber Lenegeru setan sew siding des ayilewim eyetenchacha new.
ዲያቆን ዮርዳኖስ አስተምሮ ወደኦርቶዶክስ የመለሰው ወጣት ያሳየን! ጎንደርን የመናፍቃን መፈጪያ ያደረጋችሁት በዚህ በግብዝ አመለካከታችሁ ነው! በኔት ወርክ ከዘመደኩን ጋር ሆነህ ወንድሞችህን የስም ማጥፋት ዘመቻ ምን ማለት ነው? አነዚህ ልጆች ቲክቶክ ላይ መጥተው ባይመክቱ ኖሮ ወጣቱ ሁላ ነቅሎ ሂዶ ነበር! ወጣ አና ስራ ወይ ዝምበል!
Dhugaa jieetee ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ያማል በጣም እደዛሬው አዝኜ አላቅም ጌታ ሆይ ታርቀን የኛ እየመሰሉ ቤተክርሰትያናችንን ሊያጠፉ አዘኩ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Dn yordanos ጸሎት ያስፈልገዋል ምክናያቱም ያለምንም ማስረጃ ነው እየተናገረ ያለው
ምናለ ምእመኑን ግራ ባታጋቡ የት ሂደን እንማር እውነት እነሱ የመናፍቅ ትምህርትነው የሚያስተምሩት ከተባሉ ከባድነው የሚሆነው😢
አረ ይሄ የጦዘበት የ ሰይጣን ዕቃ ወንጌል ሚኮረክረው ስለሆነ ነው አክሊል 👑 እንደ ስሙ ነው
በጣም ያሳዞናል አሽ የኦርቶዶግስ ተምህርት አስተምሮን ጌታን የጠራ ሁሉ መናፍቅ ነው ሜባለው አኬ በርታልን
@Habab-q1z ይስተካከል አክሊል ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነው ጌታ የ መሠረታትን ሃይማኖት የሚገልጥ የሚጋደል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን ትሰብካለች
Akee wadimachiin 🥰bee uqatii silaa balaxee nawo idii alee buzee🙄
Akee 💪💪❤❤
Eko❤❤
ክርስትናን ያሻገተችው ኦርቶዶክስ ናት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናንን እንጂ አኬ እንዳንዴ ሚያወራቸው ነገሮች በጣም ነው ሚያናድደው ተአምረ ማርያም የተናገረ እለት በጣም ነው ያናደደኝ ለሱ ሲል ሚቀየር ስርአት የለም በዛ አለ በዛ እግዚአብሔር በእምነቱ ያፅናው ምክንያቱም እውቀት ሲበዛ ፈተናም በዛው ልክ ነው እና እመቤቴ ትጠብቀው
ሌላ ደግሞ ዲያቆን ዮርዳኖስ የተናገረው እኮ ስለ ተአምረ ማርያም የተናገረው በአደባባይ ነው ስለዚህ በአደባባይ ልክ አልተናገርክም ማለት ያስፈልጋል ስለዚህ ተሳደበ እያላቹ ምታወሩት ስድብ ምንድነው ትክክል አይደለህክም ስድብ ነው ትክክል ያልሆነ ትምህርት ለምእመን ማስተላለፍ ያሬዳዊ ያልሆነ መዝሙር እንደ ዘፈን ስያቀርቡ መንቀፍ ያስፈልጋል እንድዮም ሚገፅፅ መምህር ያስፈልገናል
ዲያቆን ዮርዳኖስ መጠራጠሩ መልካም ሲሆን ነገር ግን እየለፉ ያሉትን ወንድሞች መናገሩ ልክ ላይሆን ይችላል ብዬ አስባለው። ያላወቁትን ለማሳወቅ በጣረ ይህን በጥርጥር ብቻ መናገሩ ልክ አይመስለኝም። ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እዚህ ላይ ግን እነ አኬ እና ወንድሞቹ አያማትቡም ሥላሴን አያውቁም እያላችሁ ስትዋሹ እግዚአብሔር ይወደዋል ምን ያህል እያስተማሩ እንደሆነ እና ብዙ ግራ የተጋቡ ወንድም እህቶችን እየመለሱ እንደሆነ እያየን ነው ስለ ነጋችን ማንም ምንም አያውቅም ገና ለገና ነገ ይክዳሉ ብለን ዛሬን አንዋሽባቸውም ። ሁሉን ሰምተን መርጠን መቀበል የእኛ ፍቃድ ነው አንድ አንድ መምህራን ግን ነገረ ስራችሁ በጣም ያስፈራል።
1.ኛ ጌታ የሱስ የሚል የተዋህዶ አጠራር የለም 2.ኛ ታቦቱን የጌታ ጠረጴዛ እያለ ሲጠራ ማንም አላረመዉም የሌላዉ ጠረጴዛ እና የተዋህዶ ታቦት ልዩነት አለዉ 3.ኛዉ በክርክር ጊዜ አዋልድ መፅሀፍን አትጥቀሱ ይህ ማለት 81 አሀዱን መፅሀፍ ቅዱስ አትጠቀሙ ማለት ነዉ ምክኒያቱም መናፍቆች ስለማያምኑበት 4.ኛዉ ስለ ቅዳሴ የተናገረዉ ሲሆን ሁሉም ተሀድሶዎች ሲጨማለቁበት የነበረ ነዉ እርሱ በአዲስ መልክ አቀረበዉ
awon Esmamalehu...suri lebsachu kurebu yemil sew..yihe yihe Endet orthodox libalendechale ayigebagnim
Mendnew mebareq ye geta tarbeza eko be englizan ye matsafe qudis wade amaragn set torqomenem telele abo zim balu setdametu le kes aterut awalde matsafe Kirkiri le ye qarbal yemel ye betkirstaana sirati ale hend? Esk aseyen waree bich sey hon
እኔ መጀመሪያ ቲክቶክ ላይ ሳየው እውነት ከአነጋገሩ ኦርቶዶክስ አልመስል ብሎኝ ነበር
ታቡት እና ጠርጵዛ ልዮነቱ ምድነው ንገሪኝ 👈
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
ልዮነት የለውም ነገር ግን ታቦት የሚለው የእግዚአብሔር ማደሪያውነው እና እኛ የተፈጠርነው ከአፈር ነው ግን ሰው ብለህ ትጠረዋለህንጅ አፈር ብለህ አጠራም ስለዚህ ቅዱስ ጠረጴዛ እያለ ካሚያወራ ታቦት ቢል በጣም ደስ ይላል ምነው ቃሉ ቁጭ ብሎ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ መገሰፅ ግድ ነው😢😢😢
ቅናተኛ እና ስድ ባለጌ የሚባል ሰው ካለ እርካሽ ዮርዳኖስ አበበ ነው ድያቆን መባልም ይከብዳል ቅናተኛ መቀኛ 😭😭😭
አኬ ጥፋት ካለው ጠብቆ በመካከል አባቶቻችን መምከርና መመርመር ነበረበት ውርደተኛ ዮርዳኖስ
Manm bihon sile emnetu yawkew bene isu new wededachum telachum sile minamnew hayimanot yasredun endinorew yadergehun getarii yitebiqachew 🥰🥰🥰yihe sew tilachan kemizera lmn le tiyaqewoch mels ayisetim gud iko new
ኦርቶዶክስ እኮ እንደነ አክሊለ ፣ያረጋል ፣አባ በርናባስ የመሳሰሉትን ምሁራንን አትወድም።እሷ የምትወደው እንደዚህ ፕሮግራም አቅራቢ የመሳሰሉትን መሐይማንን ብቻ ነው።
በእውነት እኔም እየፈራሁት ነው
በስመ አብ ብሎ እንኳን አይጀምርም እኮ አክሊል ተከታይ አብዝቶ ላጥ የሚል ይመስለኛል እኔ ጅማሬው ሳይሆን ፍጻሜው ሲያምር ያስደስታል።
Kkk are bake baseman yema hul lenate orthodox new malet new hend habet huqet Catholic m deza yelalu eko ye orthodox mamazagn ehe sey hon temartenw ok ate jajalu
ake egziabher kanite gar yihun erasihin atsina bertalin
አቤቱ ፈጣሪ እረ ምንይሻለናል ይሄማ የዘመድኩን እጅ አለበት እውነት ለሀይማኖትህ ተቆርቋሪ ከሆንክ በውስጥ ትመካከር ነበር አንተ ማነህ ያለምንም ማስረጃ የሰው ስም የምታጠፋው ይሄ የቅናት መፈስ ነው መናፍቃንን ለማስደሰት ካልሆነ በቀር ዪርዳኖስ ምትባለው አንተ ራስህ መናፍቃን አለመሆንህ በምን ይታወቃል አኬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ አሉባልተኞችን አትስማ
የጊዜው የወንጌል አርበኛ አክሊል ገና ብዙዎች ይንጫጫሉና ከመንገድህ እንዳትነቃነቅ።እነዚህ የእፍኝት ልጆች ገና ብዙ ያወራሉ
ገድላትና ድርሳናት ስህተት ካለባቸው ታይተው ይስተካከላሉ ያለው አክሊል ብቻ አይደለም ዲያቆን ያረጋልም ብለዋል አለም ሁሉ እመቤታችን ለማመስገን ተፈሩ የሚለውም ታምረ ማሪያም ላይ ያለውም ምን እናድርገው አለም ሁሉ የተፈጠረው እግዚአብሔር ለማመስገን ነው
dignil maryamen lalemakber Egziabheren mekiniyat madreg tegebi aydelem........Esun yemitekakelw yelem.......dengel maryam tewuld hulu bestet yilugnal maletuwa men malet new??????????
ከ አኬ የምንፍቅና እርሾ ተጠንቀቁ! ተጠንቀቁ! በቆንጆ እና በሚያማምሩ ቃላት አትታለል።ልጁ ዉስጡ ከባባድ መርዝ አለ የታቀደዊዉ እና ምቹዉ ግዜ ሲመጣ ይተፋል ያኔ አዳሜ መግቢያ ታጣለህ።
አንተ ውሀ የስልክ ወንዝ ነክ ይህ ልጅ ይፈተናል እየተፈታተነ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እስቲ ልጁን ተውት
ሰው ያልተማረ ተራ ይባላል ተራስ አንተ ነህ ሐሚተኛ አንተን ብሎ አስተማሪ
ዘመድኩን አውቆታል ይሄ ህዝብ እደ ቦይ ውሀ ይነጎዳል አስለቼ ነው ይህ ህዝብ😊
አይይይይ እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን አኬ የምትሉት ልጅ በጣምምምምምም ጎበዝ ነው ጥያቄ የለውም ግን ትንሽ ጥያቄ አለኝ ተወዳጆች ብሎ ሲጀምር የሆነ ነገር ዝግንን ነው የሚለኝ በስማም ብሎ ቢጀምር እንኳን ምናል አረ ብዙ ነገር የሚወጣለት ነገር አለ ግን ይሄንን ስል ጠልቼ አይደለም ከደረሰብን ነገሮች አንፃር አትፍረዱብን እነ ትዝታው ዘርፌን ተከትለው ብዙ ሚሊዮኖች ሄደዋል እዚሁም ቁጭ ብለው እያጠፉም ያሉ አሉታዊ እስካሁን ለማንኛውም አኬ የምትሉትንም ሆነ ደቀመዝሙሩን ብዙ ዘፍ ብላችሁ ልባችሁን አትጣሉበት ለማለት ነው ጥሩውን ነገር ወስዶ ሌላው መጣል አደራ እኔ ከማንም ቂም የለኝም ተራ ኮሜንታተር ነኝ
Lemenden new bewst emtnegagrut sewn confused kemadrg please
አኬ እና ገብረ አበሮቹ የሥላሴን ሰም የማይጠሩ በጌታችን በትእምርተ መስቀል ማማተብ የማይፈልጉ ቤተክርስቲያን ለዘመናት ያቆየቻችዉን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ታራዳይነት የደረሷቸውን ድርሳናት ታአምራት መልካት ብሎም °°°° የማይቀበሉ ጨራሽ እናስተካክለዋለን የሚሉ ከመናፍቃንም በላይ ሆነዉ የመጡ የቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ ጠላት ናችዉ ። ለዚህ ቻናል ባለቤት መክረ ቢጤ አትፈራ ሀሳብን ለመግለፅ ። ሁሉም ይመረመራል እንኳን መናፈቅ ።
ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ እግዜር ይቅር ይበልዎት
አይ እውነት መራራ ነው ዲያቆን ዮርዳኖስ አበብ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤና ይስጥልን
ለኛ ግን አኪ እምነታችን ላይ እንድንጠነክር የረዳን ወንድማች መምህራችን ነዉ አንተ ግን ሰዉን መተቸት ቢቻ ነዉ ልቦና ይስጥህ የወሪዳኖስ
አይ ደግሞ ዲያቆን መባሉ አይገርምም አክሊል ማለት ወደ ጨለማ የሚሄዱትን ወደ ብርሃን የሚመልስ እንቁ ነዉ አንተ ግን ወንጌልን አላነበብክም ልቦና ይስጥህ አክሊል ወንጌልን ይሰብካል አንተ ግን ቆሻሻ ትላለህአለመማርህን ያስረዳል❤❤❤
ምናለ በውስጥ ቁጭ ብለው ቢወያዪ
ዲን ዮርዳኖስ ከአንተ ጀርባ ትዝታው ስለአለመኖሩ በምን እርግጠኛ ልሁን ስለሰደብከው አላምንህም ከአጉል ነቀፋህ መለስ ብለህ ወንጌልን ስበክ የመናፍቃንን ጥያቄ መልስ መምከሬ ነው::
አኬ አኬ የምትሉ ክርስትና ያልገባችሁ ደናቍርት ሰዉ አትከተሉ የበግ ለምድ ለብሰዉ ከሚመጡባችሁ ሀሰተኛ መምህራን ተጠበቍ ከበጋሻዉና ከትዝታዉ ተማሩ
ሁሉንም መምህራን ማዳመጥና መመርመር ያስፈልጋል " ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ" እንዲል መምህራኑ ከመቼ ጀምሮ እናውቃቸዋለን ሕይወታቸው ትምህርታቸው ከቅድስት ቤተክርስቲያን አንጻር መመዘን ተገቢ ነው እንጅ አንዱ ማወደስ አንዱን መስደብ ኃጥያትም ክህደትም ነው።
እኔ በጋሻውን የምተቸው ሰውየው ትክክል የናንተን ባህር ይዝዋል:: በእናንተ ውስጥ ያለው የክፋት እና የስድብ መንፈስ
ሁኔታዎች ሁሉ ለእንናተ ሽቀላ በጣም ምቹ የሆነ ይመስለኛል።
ምታቀርቡት ቅንጭብጭብ ሁሉ ልዩነት እሚያሰፋ እንጂ አንዳች ፋይዳ ያለው አይመስለኝም
ክፉኛ አጋንንት ተጠግቶሐል
ዮርዳኖሰ የምትባል ምቀኞ ባለጌ የሚሰማህ የለም ሰራፈት
በፍቅር መተራረም እና ተገናኝቶ መወያየት።ከዚህ ካለፈ በቤትክርስቲያን በኩልም እዉነታዉ እና ግልጽ ጉዳይ ማሳወቅ ነው እንጂ እንደዚህ አይነት ጥላቻ የተሞላበት ንግግር እና እርማት የሚጠቅም አይመስለኝም እኛንም ምእመናንንም አታወዛግቡን እናንተ የሚዲያ ሰወችም ለ ምእመን ይጠቅማል አይጠቅምም ብላችሁ መርምራችሁ አስተላልፍ ዝም ብላችሁ እይታ ለማግኝት ብላችሁ ብቻ አታምጡ
👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄን መምህር ነኝ ባይ ባለጌ አትከተሉት ብያለሁ ብዙ ጊዜ
እዉነት ነዉ አክሊልም 100% ቅባት ነዉ ነገ ሳይመሽ እናያዋለን መጨረሻዉም እነ ምህረታብም ተነዋል
አኬ አይዞህ ቅናት ነው የሚያሳብዳቸው
ለሁላችንም እግዚአብሔር ይገለፅልን ለማንኛውም አንቸኩል እንፀልይ ሁላችንም
ይህ ዮርዳኖስ ሚባለዉ ሰዉዬ ዲአቆን እራሱ አልለዉም ምቀኛ አኬ ስለበለጠህ ነዉ እዉነት ክርስቲያን ብትሆን በዉስጥ ትመክረዉ ነበር ሁሌ አባቶችን መተቸት አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞርክ ይቅር ይበልህ አንተስ ልኡል አምነክዉ ነዉ ቃውለህይወት ያሰማልን ምትለዉ? አረ ማስተዋሉን ይስጣቹ እኛ በወንድሞቻችን ብዙ ተምረናል አዉቀናል አትንኩብን ዮርዳኖስ ደግሞ እኔ ብቻ ፃዲቅ አልክሳ
አወ
እውነት ነው። ቅንነት ቢኖረው እንደ ታላቅ ወንድም ደውሎ መምከር ይችላል።አለበዚያ ግን ምንም ማስረጃ ሳያቀርቡ ሰውን መውቀስ ተገቢ አይደለም።ለምሳሌ እኔ አኬ ምክንያት ሆኖልኝ ወደ ቤተክርስቲያን እየተመላለስኩ ነው።እየሱስ የሞተኛው ስለኛ ነው።እውነተኛው እየሱስ የሚመለክባት ደሞ የኛዋ ተዋህዶ ናት።የድንግል ልጅ ስሙ ለዘላለም ይንገስ።አሜን❤
ወሬ አንደበትሽን ግዥ በቤተክርስቲያን ማመቻመች እሚባል ነገር የለም ስለ ቤተክርስቲያን ከነ ስነ ስርአቷ ነው የሚያስተምረው ለኛ ግን ትመራለች ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እንዲያጨበጭቡለት የሚናገር አይደለም።
@@betelmulu4897 እውነት ነው ሲጀመር ማን ይታመል በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@@betelmulu4897ena tadiya sidbun min ametaw??? Ke and deacon yemitbek new???😮😮😮
አሁንስ በዛ ሀዋርያት አባቶች በመንፈስ ቅዱስ ታግዘው የፆፉትን መፅሀፉ ቅዱስ በቂ አይደለም አትበሉኝ☝ ገድልን ለመሸጥና ለመስበክ አባቴ እግዛብሄር የጻፈልኝን መፅሀፉ ቅዱስ አታሳንሱብን ሙስሊም አይደለን ወይ ቡዲስት ያለ ክርስቶስ የምናምነው ሀይማኖት ከገድል ነው በቁስ አስቀራቹሁን ንስሀ እኮ ስራ የበዛበት ሀጥያት ስለበዛ ነው ሀጥያት የበዛው ወንጌል ስለማታስተምሩ ነው አረ ፈጣሪ ልቦና ስጠን እግዚኦ😢
መፅሃፍ ቅዱስ ቀሎ መስሎ ከታየሽ ደካማ ክርስቲያን ስለሆንኩ ከዚህ በላይ አበርታኝ ብለሽ ፀሊይ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን ገድላት እና ማንኛውም መንፈሳዊ መፅሃፍ ማንበብ ግዴታሽ ነው
@RutaLeake-o3g ክርስቲያን ገድል ማንበብ ግዴታው ነው የሚል ጥቅስ ከሰጠሽኝ ዛሬ 10 ገድላትና ድርሳናት ገዝቼ በአንድ አመት ዘ
ውስጥ አነባቸዋለሁ ????
አረ እግዚአብሔር ልባና ይስጠን እዉነት ዮርዳናስ ማነዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠክ ሴጣን በሰዉ አድሮ የሚናገረው ነዉ