Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው ጋዜጠኛዋ የዋዛ አይደለችም፡ ሞዴሎችን ታስንቃለች ጎበዝ መቅዲ EBS አልተቻላቹም CNN and BBC ጫፋቹ አይደርሱም
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው EBS እናመሰግናለን ኢትዮጵያን አና ሕዝቦችዋንእግዚአብሔር ይባርክ❤️🇪🇹🇪🇹
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤
Amen fkr
እዉነት እኛ እኮኢትዮጵያኖች ፍቅር ነበርን ዘረኝነትን ያጥፋልን ዳግም አንድ ያድርገን አሜን
አሚን
አሜን
Amiin
ተሳስተካልዉስጡን ለቄስ ነበርን በል።
ናፍቆትዬ
መቅደስ የለበሰችውን በጣም ወድጀዎለሁ የእኔ ምርጫ ነው ሌሎቹም ያምርአሎ
በጣም ጥሩ ነገር ነው በተለይ ልጆቹ በህዝብ መሀል የተቀላጠፈ ንግግር ማረግ መቻላቸው ይበል የሚያስኝ ነው
በጣም ያምራል መቅዲ ደሞ ኮንፊደስ ሰቶሻል በርቺ 👍👍🥰🥰🥰
OMG. Our country needs only peace .God blessed Us with so many resources .God bless you all for your amazing programe.
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ልን በጣም ነው የምታመሩት 👀👏👏👏😘
እስኪ የመቅዲ አድናቂዎች( ወዳጆች) የታላችሀ
አለንአለን እሷን ብለን
ይዬ ፕሮግራም የምታቀርበው በጣም ጎበዝ ናት በደንብ ታስጎበኛለች
ቁርጥ ፈረንጆቹን ከኮረጁ አይቀር እንደዚህ መልካም መልካሙን ነው።
ፈረንጆቹም እኮ ከሌላ እየኮረጁ ነው ለወጥ እያደረጉ የራሳቸው ያደረጉት ሁሉን ነገር:: እነሱ በጊዜ ነቃ ስላሉ ጥሩ ጥሩውን ነው የኮረጁት እኛ እርጥብ ፉራ ስለሆን ነው አሁንም ቦጭ ቦጭ የምንለው::
መቅዲ ስትችይበት እኮ ሲያምርብሽ ምርጥ
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚማቅቁ ህጻናትና እናቶች ወንድሞ መንግስት ዝምታው ይብቃ
ሊያዬ የኔቆንጆ ፈርታ ራሱ ያምርባታል😍
Awo yene konjo
መቅዲየ ሰታምሪ
ደስ ይላል. ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏🙏🙏
መቅዲየ ዋዉ Confidence 👍👍ሁላችሁም በጣም ነዉ የምታምሩት ፍርሀታችሁን አላስነቃችሁም
Yene konjo ken neshi negeru weleye ayedelesh
@@melatjo6125 😘🙏🙏
ናፍቆት ልብስ ያምራል ታምሪያለሽ ♥♥♥♥
እጅግ በጣም ደስ የምል ዝግጅት በመሆኑ ዘውትር እሁድን በናፍቆት እጠብቃለሁ በርቱልን
ኧረ መቅደስ ብቃት አላት ሁሉንም ላይ በላቻቸው እኮ😜😜😜
በጣም ነው የምታምሩት ebs 1ኛ
ሁላቹም ታምራላቹ የገሬ ልጆች በየ ያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አገራችንም አላህ ሰላሙን ያወርድልን ፍቅር አንድነት አላህ ይሰጠን
Amen konjo
ይሄ ፕሮግራም ስወደው
ኢብኤስ የሚደምቀዉ ከናተ ጋር ነው መቅዲዬ ናፍትዬ ሊያዬ አስፋዉዬ ኩቱዬዬዬዬ ሉላዬዬዬዬ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መቅዲ በጣም enjoy አድርገሽዋል 🤣አንቺ የለበሽውን ልብስ በጣም ወድጄዋለሁ 👌🏾
መቅዲ ጎበዝ በጣም ያምራል ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ዘረኝነት ይጥፋ አድነት ይለምልም 🥰🥰
ኣቤት ኣብየት የጥንቱ የሻላላል ።በቃል ኪዳኖች ጠንተው የሚተዳደሩ ።ግዝያዊ ሙዚቃ ለጠላትነተ ወደ ፊት ለወዳች ።ወደ ኋላ።
Median Ethiopia For Every country 👌
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን 🙌😍❤️
መቅዲ ብራቦ በጣም ደስይላል
በጣም ደስ ይላል
ሀገራችን እኮ ምንም አልጎደላትም ዘረኛ ፓለቲከኞች ብቻ ናቸው ችግር የሆኑባት
ዋውውው ሁላችሁም ታምራላቹ ebs 11111ኛ
Awo yene konjo anechi ken nesh
ሊያዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ
የናፍቅ ዋውውው👌👌😍😍
ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ ሁሉም ያምራል
ሁላችንም ኢትዮጰያ መሆናችንን ብቻ እንሰብ ለማንኛው እድሜ ሺ አመት አይኖር እንደድሮአችን እንኑር ዘረኛን አላህ ያጥፋው
ምርጥ አቀራረብ
የአባባ ተስፋዬ ልጅ እቃ i love it.This oldies things needs to be auctions, it doesn't worth selling .
Mekdi altechalshem andegna😍
መቅድዬቆንጆ😘😘😘😘😘
Mekdiye leyu Mata yemele eski like gechugeee 😘😘😘😘
Thanks for your excellent work 👍 👏 😀
ማሻ አላህ ግን ሁሉም የከተማው ነው የዳሀው ልጅ ሲገረም ይኖራል
Ewnat new 😢😢😢😢😢😢
Betam konjo newe enamesegenalen
ወይኔ ብርኩማ ያያቴ ትራሥ🥰😃👍
ታምራላችሁ:: ተባረኩ
መቅዲ አልተቻልሽም
ዋዉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።
ሉላዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
የኢትዮጵያ ቴሌቪንዮ ራዲዮ ድርጅት ምርጥ በታዋቂ ድምፃውያን የተቀናበሩ የሙዚቃና መስል ጥንቅር ሥራዎችን ከስቱዲዬና የክምችት ክፍሉ ውስጥ የማይገኙትን በዚህ ዲያስፖራን የመቀበል ፕሮግራም ላይ ከአባባ ተስፋዬ ልጅ በ አቶተፈራ መቅረቡ ያስመስግናል።
WOW....AMAZING ‼ MADE IN ETHIOPIA 💚💛❤
መቅዲ አደኛ ሊያየ ፈረተሽም ቢሆን ትችያለሽ
በጣም ያምራል
ያምራል
Hagre selminsh yebzlnghe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲👍👍👍👏👏
Nafqot was so shy I can imagine the nervousness I would have tripped and fall.
17:36 ሁላችሑም ታምራላችሑ ።we need to watch more diversity in every possible direction., YOU KNOW IT!! WHAT I MEAN. BE CAREFUL.
ዛሬ ደሞ ንግሥተ ሳባን መስለሻል❤️
Nafkiyee sewedsi
ከዘራይቱን ወዲህ በይልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራለች
ይሄ ፕሮግራም በቤልቪው ሆቴል ስንት ቀን ይቆያል የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ ብትነግሩኝ አመሠግናለሁ
በርቱ በርቱ በብዙ ሞዴል ሐበሻቀሚስ መስፋት ይቻላል ወጣቶችን አልብሱ በአድሜ ተቀራራቢ ወጣቶች ሞልተዋል በሐበሻቀሚስ ቤቻ በብዛት በአይነት በማሰፋት በጣም ማቅረብ ይቻላል ከዛ ደጌሞ እደዛው የአፍሪካንም በብዛት ማሳየት ትችላላችሁ በርቱቱቱቱቲቲቲ
ለኔ መቼም ከማንም ሉላ አንደኛ ነሽ
ዲዛይነሮችን ወይም የዲዛይነር ስራዎች የት ማግኘት ይቻላሌ?????????
በተለይ የልጆቹ መጫወቻ👏👏👏 ከውጪ አካባቢ የሚበክል ለህፆናቱም ጤንነት ጠንቅ የሆነ ኮተት ሰብሰበን ከምናስገባየልብስ ዲዛይነሮቹ👏👏
Mekdi wow
ወይኔ ሀገሬ ልዩ ነሽ ሠላም ይብዛልሽ
አይ ኢትዮጵያ ይገርማል ቀውጢ የሆነ ጦርነት ያለብሽ አትመስይም ::
ችግርያለገጠር ጦርነት ያለ ገጠር
ማስመሰል
የኢቢኤስ አቅራቢዎች አልተቻላችሁም
What is the name of that band...THE GIRL IS AMAZING
የሉላ & የናግቆት ልብስ ያምራል ስንት እንደሆነ ንገሩን
በሸብር ሳይሆን በሚሊዬን ካለልሸ ክክ
show lay yelebeshew betam yamiral mekede
አበሻ እግሊዘኛ መዝፈን ይቅርባቸሁ🧐
እሺ ይቅርብን
አማንዬ ዋው በጣም ያምራል ❤❤
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍💚💛♥️
I love #EBS
Wow 👏 😍💐
ዋና ነገር ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉ ኣለ
ልያ እነ ነፍቆት ምንም ባትካል ውብ ነችሁ እውዳችሀለሁ
ብዙ ነገር እንማማራለን ኑ ተቀላቀሉኝ
መቅዲዬ እንዳይወድቅ አሁንም ታይው አታበጥሪው
@aminet canal ምኑን ልደምርሽ ውዴ
Betam yemyamer fashion clothes new bertu thanks all
Mekdy no 1
እናንተ ግን ለምንድነው በሳዑዲ እስርቤት ኢትዮጵያን ድምጽ የማትሆኑት ?
❤❤❤👍👍👍👍
ሁሉም ነገር መልካም ነው ግን የፍሪ ሜሲነሪ ዲዊቭን ባስተዋውቁ መልካም ነበር።
bwtam new yemwedsh ❤❤❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሪፍ እና አስተማሪ ነገር ይዠ መጥቻለሁ የምትወዱኝ ቤተሰብ ሁኑኝ
Ere besemua atenegedu menesshe???
ለአማኝ ወንድሙ:-በዲኑ ጉዳይ ላይ እንድበረታ የመከረ፣ በዱንያዊ ጉዳዩም ላይ የሚጠቅመውን ያመላከተ በርግጥም ዝምድናውን ባማረ መልኩ ቀጥሏል፤ የወንድምነት ሀቁን አሳምሮ ተወጥቷል። ruclips.net/video/DkiWYe62u1I/видео.htmlዑመር ቢን ዐብዲልዐዚዝ
ኢትዮጲያዊነትን እንገዛለን አይባልም እቱ ይስተካከል። ኢትዮጵያዊ ምርቶችን እንገዛለን በይ፣ ኢትዮጲያዊነት አይሸጥም አይለወጥም። በሚዲያ የሚባል አይደለም። ለምክር ያህል ነው።
መቅድየፈረስጭራሺንአታወናጭፊሥርአትይኑርሽ
Wow betame Ymerali
ሁላችውም,ታምራላችው,ግን,ሉላ,1ኛ
ውይ ናፍቆት በሳ ገደልሽ😂
ናፍቆት አደለች
@@nefisa3053 እና ማናት
@@astertube5406 ኢቅርታ እነሡ ሣላይ በፊት ነው የኮመትኩት ቪዲዮ ሣይ ኮመንት ውሥጤ ነው ማንበብ ሡሡ ሆኖብኝ ቀድሜ የምረዳው በኮመንት ነው ክክክክክ
Mekdes betam betam new yamerbese eshe konjo please botaw yet new yestal way kemesu yanecen betam new yewededkut beca uelceuem amerbachwal des yelal betam
ዋዉዉ ብያለሁ ግን አለባበስሽ
Moore Elizabeth Hernandez Daniel Hernandez Frank
#አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ#ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -#ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ#ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-#
Haymanotega nege kalek eko mayetem hateyat nw asemesay gematam
ሰሌ techtalk አክብሮቴ ይድረስህ 🙏
💞💞💕💕💕💕💞😍😍😍😍
ዋው ጋዜጠኛዋ የዋዛ አይደለችም፡ ሞዴሎችን ታስንቃለች ጎበዝ መቅዲ EBS አልተቻላቹም
CNN and BBC ጫፋቹ አይደርሱም
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው EBS እናመሰግናለን ኢትዮጵያን አና ሕዝቦችዋን
እግዚአብሔር ይባርክ❤️🇪🇹🇪🇹
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤
Amen fkr
እዉነት እኛ እኮኢትዮጵያኖች ፍቅር ነበርን ዘረኝነትን ያጥፋልን ዳግም አንድ ያድርገን አሜን
አሚን
አሜን
Amiin
ተሳስተካል
ዉስጡን ለቄስ ነበርን በል።
ናፍቆትዬ
መቅደስ የለበሰችውን በጣም ወድጀዎለሁ የእኔ ምርጫ ነው ሌሎቹም ያምርአሎ
በጣም ጥሩ ነገር ነው በተለይ ልጆቹ በህዝብ መሀል የተቀላጠፈ ንግግር ማረግ መቻላቸው ይበል የሚያስኝ ነው
በጣም ያምራል መቅዲ ደሞ ኮንፊደስ ሰቶሻል በርቺ 👍👍🥰🥰🥰
OMG. Our country needs only peace .God blessed Us with so many resources .God bless you all for your amazing programe.
Amiin
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ልን በጣም ነው የምታመሩት 👀👏👏👏😘
እስኪ የመቅዲ አድናቂዎች( ወዳጆች) የታላችሀ
አለንአለን እሷን ብለን
ይዬ ፕሮግራም የምታቀርበው በጣም ጎበዝ ናት በደንብ ታስጎበኛለች
ቁርጥ ፈረንጆቹን ከኮረጁ አይቀር እንደዚህ መልካም መልካሙን ነው።
ፈረንጆቹም እኮ ከሌላ እየኮረጁ ነው ለወጥ እያደረጉ የራሳቸው ያደረጉት ሁሉን ነገር:: እነሱ በጊዜ ነቃ ስላሉ ጥሩ ጥሩውን ነው የኮረጁት እኛ እርጥብ ፉራ ስለሆን ነው አሁንም ቦጭ ቦጭ የምንለው::
መቅዲ ስትችይበት እኮ ሲያምርብሽ ምርጥ
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚማቅቁ ህጻናትና እናቶች ወንድሞ መንግስት ዝምታው ይብቃ
ሊያዬ የኔቆንጆ ፈርታ ራሱ ያምርባታል😍
Awo yene konjo
መቅዲየ ሰታምሪ
ደስ ይላል. ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏🙏🙏
መቅዲየ ዋዉ Confidence 👍👍ሁላችሁም በጣም ነዉ የምታምሩት ፍርሀታችሁን አላስነቃችሁም
Yene konjo ken neshi negeru weleye ayedelesh
@@melatjo6125 😘🙏🙏
ናፍቆት ልብስ ያምራል ታምሪያለሽ ♥♥♥♥
እጅግ በጣም ደስ የምል ዝግጅት በመሆኑ ዘውትር እሁድን በናፍቆት እጠብቃለሁ በርቱልን
ኧረ መቅደስ ብቃት አላት ሁሉንም ላይ በላቻቸው እኮ
😜😜😜
በጣም ነው የምታምሩት ebs 1ኛ
ሁላቹም ታምራላቹ የገሬ ልጆች በየ ያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አገራችንም አላህ ሰላሙን ያወርድልን ፍቅር አንድነት አላህ ይሰጠን
Amen konjo
ይሄ ፕሮግራም ስወደው
ኢብኤስ የሚደምቀዉ ከናተ ጋር ነው መቅዲዬ ናፍትዬ ሊያዬ አስፋዉዬ ኩቱዬዬዬዬ ሉላዬዬዬዬ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መቅዲ በጣም enjoy አድርገሽዋል 🤣አንቺ የለበሽውን ልብስ በጣም ወድጄዋለሁ 👌🏾
መቅዲ ጎበዝ በጣም ያምራል ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ዘረኝነት ይጥፋ አድነት ይለምልም 🥰🥰
ኣቤት ኣብየት የጥንቱ የሻላላል ።በቃል ኪዳኖች ጠንተው የሚተዳደሩ ።ግዝያዊ ሙዚቃ ለጠላትነተ ወደ ፊት ለወዳች ።ወደ ኋላ።
Median Ethiopia For Every country 👌
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን 🙌😍❤️
መቅዲ ብራቦ በጣም ደስይላል
በጣም ደስ ይላል
ሀገራችን እኮ ምንም አልጎደላትም ዘረኛ ፓለቲከኞች ብቻ ናቸው ችግር የሆኑባት
ዋውውው ሁላችሁም ታምራላቹ ebs 11111ኛ
Awo yene konjo anechi ken nesh
ሊያዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ
የናፍቅ ዋውውው👌👌😍😍
ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ ሁሉም ያምራል
ሁላችንም ኢትዮጰያ መሆናችንን ብቻ እንሰብ ለማንኛው እድሜ ሺ አመት አይኖር እንደድሮአችን እንኑር ዘረኛን አላህ ያጥፋው
ምርጥ አቀራረብ
የአባባ ተስፋዬ ልጅ እቃ i love it.This oldies things needs to be auctions, it doesn't worth selling .
Mekdi altechalshem andegna😍
መቅድዬቆንጆ😘😘😘😘😘
Mekdiye leyu Mata yemele eski like gechugeee 😘😘😘😘
Thanks for your excellent work 👍 👏 😀
ማሻ አላህ ግን ሁሉም የከተማው ነው የዳሀው ልጅ ሲገረም ይኖራል
Ewnat new 😢😢😢😢😢😢
Betam konjo newe enamesegenalen
ወይኔ ብርኩማ ያያቴ ትራሥ🥰😃👍
ታምራላችሁ:: ተባረኩ
መቅዲ አልተቻልሽም
ዋዉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።
ሉላዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
የኢትዮጵያ ቴሌቪንዮ ራዲዮ ድርጅት ምርጥ በታዋቂ ድምፃውያን የተቀናበሩ የሙዚቃና መስል ጥንቅር ሥራዎችን ከስቱዲዬና የክምችት ክፍሉ ውስጥ የማይገኙትን በዚህ ዲያስፖራን የመቀበል ፕሮግራም ላይ ከአባባ ተስፋዬ ልጅ በ አቶተፈራ መቅረቡ ያስመስግናል።
WOW....AMAZING ‼ MADE IN ETHIOPIA 💚💛❤
መቅዲ አደኛ ሊያየ ፈረተሽም ቢሆን ትችያለሽ
በጣም ያምራል
ያምራል
Hagre selminsh yebzlnghe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲👍👍👍👏👏
Nafqot was so shy I can imagine the nervousness I would have tripped and fall.
17:36 ሁላችሑም ታምራላችሑ ።
we need to watch more diversity in every possible direction., YOU KNOW IT!! WHAT I MEAN. BE CAREFUL.
ዛሬ ደሞ ንግሥተ ሳባን መስለሻል❤️
Nafkiyee sewedsi
ከዘራይቱን ወዲህ በይልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራለች
ይሄ ፕሮግራም በቤልቪው ሆቴል ስንት ቀን ይቆያል የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ ብትነግሩኝ አመሠግናለሁ
በርቱ በርቱ በብዙ ሞዴል ሐበሻቀሚስ መስፋት ይቻላል ወጣቶችን አልብሱ በአድሜ ተቀራራቢ ወጣቶች ሞልተዋል በሐበሻቀሚስ ቤቻ በብዛት በአይነት በማሰፋት በጣም ማቅረብ ይቻላል ከዛ ደጌሞ እደዛው የአፍሪካንም በብዛት ማሳየት ትችላላችሁ በርቱቱቱቱቲቲቲ
ለኔ መቼም ከማንም ሉላ አንደኛ ነሽ
ዲዛይነሮችን ወይም የዲዛይነር ስራዎች የት ማግኘት ይቻላሌ?????????
በተለይ የልጆቹ መጫወቻ👏👏👏 ከውጪ አካባቢ የሚበክል ለህፆናቱም ጤንነት ጠንቅ የሆነ ኮተት ሰብሰበን ከምናስገባ
የልብስ ዲዛይነሮቹ👏👏
Mekdi wow
ወይኔ ሀገሬ ልዩ ነሽ ሠላም ይብዛልሽ
አይ ኢትዮጵያ ይገርማል ቀውጢ የሆነ ጦርነት ያለብሽ አትመስይም ::
ችግርያለገጠር ጦርነት ያለ ገጠር
ማስመሰል
የኢቢኤስ አቅራቢዎች አልተቻላችሁም
What is the name of that band...THE GIRL IS AMAZING
የሉላ & የናግቆት ልብስ ያምራል ስንት እንደሆነ ንገሩን
በሸብር ሳይሆን በሚሊዬን ካለልሸ ክክ
show lay yelebeshew betam yamiral mekede
አበሻ እግሊዘኛ መዝፈን ይቅርባቸሁ🧐
እሺ ይቅርብን
አማንዬ ዋው በጣም ያምራል ❤❤
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍💚💛♥️
I love #EBS
Wow 👏 😍💐
ዋና ነገር ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉ ኣለ
ልያ እነ ነፍቆት ምንም ባትካል ውብ ነችሁ እውዳችሀለሁ
ብዙ ነገር እንማማራለን ኑ ተቀላቀሉኝ
መቅዲዬ እንዳይወድቅ አሁንም ታይው አታበጥሪው
@aminet canal ምኑን ልደምርሽ ውዴ
Betam yemyamer fashion clothes new bertu thanks all
Mekdy no 1
እናንተ ግን ለምንድነው በሳዑዲ እስርቤት ኢትዮጵያን ድምጽ የማትሆኑት ?
❤❤❤👍👍👍👍
ሁሉም ነገር መልካም ነው ግን የፍሪ ሜሲነሪ ዲዊቭን ባስተዋውቁ መልካም ነበር።
bwtam new yemwedsh ❤❤❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሪፍ እና አስተማሪ ነገር ይዠ መጥቻለሁ የምትወዱኝ ቤተሰብ ሁኑኝ
Ere besemua atenegedu menesshe???
ለአማኝ ወንድሙ:-
በዲኑ ጉዳይ ላይ እንድበረታ የመከረ፣ በዱንያዊ ጉዳዩም ላይ የሚጠቅመውን ያመላከተ በርግጥም ዝምድናውን ባማረ መልኩ ቀጥሏል፤ የወንድምነት ሀቁን አሳምሮ ተወጥቷል።
ruclips.net/video/DkiWYe62u1I/видео.html
ዑመር ቢን ዐብዲልዐዚዝ
ኢትዮጲያዊነትን እንገዛለን አይባልም እቱ ይስተካከል። ኢትዮጵያዊ ምርቶችን እንገዛለን በይ፣ ኢትዮጲያዊነት አይሸጥም አይለወጥም። በሚዲያ የሚባል አይደለም። ለምክር ያህል ነው።
መቅድየፈረስጭራሺንአታወናጭፊሥርአትይኑርሽ
Wow betame Ymerali
ሁላችውም,ታምራላችው,ግን,ሉላ,1ኛ
ውይ ናፍቆት በሳ ገደልሽ😂
ናፍቆት አደለች
@@nefisa3053 እና ማናት
@@astertube5406 ኢቅርታ እነሡ ሣላይ በፊት ነው የኮመትኩት ቪዲዮ ሣይ ኮመንት ውሥጤ ነው ማንበብ ሡሡ ሆኖብኝ ቀድሜ የምረዳው በኮመንት ነው ክክክክክ
Mekdes betam betam new yamerbese eshe konjo please botaw yet new yestal way kemesu yanecen betam new yewededkut beca uelceuem amerbachwal des yelal betam
ዋዉዉ ብያለሁ ግን አለባበስሽ
Moore Elizabeth Hernandez Daniel Hernandez Frank
#አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
#ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
#ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
#ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
#
Haymanotega nege kalek eko mayetem hateyat nw asemesay gematam
ሰሌ techtalk አክብሮቴ ይድረስህ 🙏
💞💞💕💕💕💕💞😍😍😍😍