በህንድ የነገሰው ኢትዮጵያዊው ጄነራል በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontubeent
Arabian Bazaar by Twin Musicom is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Artist: www.twinmusicom...
የኢትዮጵያ ደም ያለው የትም ቢሄድ ከጀግንነት ማማ ላይ መውረድ አይችልም እናመሰግናለን ምርጦቼ።
እናመሰግናለን እንደዚህ ድንቅ ታሪክ ስለነገርከን💚💚💛💛❤❤💪💪 እኛ ኢትዮጲያውያን ጀግንነት ከላይ ነው😍💪💪
ሲተርክ ነብስ ይዘራበታል በርቱልን
Really amazing 🙏
Never heard of this story. Wow.
ጌታሁን ንጋቱ ድምጽህንና አተራረክህን ስወድልህእኮ!
እናመሰግናለን
እሚ ገርም ታሪክ ነው
ህግጋተ ስልጣን ይቀጥል
መሊክ አምባር።🙏🙏🙏
I really like your voice
I see a lot of time energy research put in to this video but we Ethiopians prefer to watch a video of seber zena prepared in 2 minutes. So sad.
But kodoos for you.
ቲቦር ናጂ ዘመዳችን ናቸው ማለት ነው
Told us the Japan Ethiopian General
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት የገዛቻት ዓገር አለች ተብሎ፡ጥያቄና መልስ ላይ ሰምቻለው በሬድዮ ማለቴ ነው የአገሪቷም ስም የመን ነበር እውነት ነው እስቲ ንገረኝ????
በአስራ ስድስተኛዉ መቶ ክፍለ ዘመን ሳይሆን በስድስተኛዉ መቶ ክፍለ ዘመን ነበር። ማለትም በአፄ ካሌብ ዘመነ መንግስት። የየመን ግዛት የሆነዉ ደቡብ አረቢያ ድረስ የኢትዮጵያ ግዛት ነበር።
በናግራን ጦርነት የአክሱሙ ንጉስ አፄ ካሌብ ወታደሮቻቸዉን ልከዉ በአረቢያ ይኖሩ የነበሩትን ክርስቲያኖች ከአይሁዶች ጭፍጨፋ ይታደጉን ተብለዉ ለክርስቲያኑ የአክሱም መንግስትን በመጠየቃቸዉ ነዉ። እናም ኣላማዉ በአረቢያ የሚኖሩትን ክርስቲያኖች ከአይሁዶች ለመታደግ ነበር
ህግጋተ ስልጣን ለምን አትቀጥሉም ለምንስ ታስቀይሙናላቹ
Ethiopiawi kenbata hadiya new betam des yemil tarik.
ሰላም
አትዬፒያ በጣም ትልቅ ስትሆን የገዛ ልጆቿ አሣልፈው በአውሮፓ በተለያዩ
በበለፀጉ ሐገሮች የሚኖሩ መቀመቅ
ውስጥ ከተዋታል !!!
If you wish do you wanna look in to the story of Mahbuba a beautiful Ethiopian slave who won the heart of a German king. I remember i read about her from the books of Paulos Gnogno(Aስደናቂ ታሪኮች) and Richard Pankrust.
May their soul RIP.
I forget please look in to the story of Sheik Abdella al Harari(Habeshi). The founder of Al Habshi sect in Lebanon. By the way I study Kuran for a while directly from him(ከሳቸው) even if I was(still) christian.CURIOUS. His life journey was incredible.RIP
bertam gech tru program new ketelubet
ጌች ክበርልን 🙏🙏🙏
Hegegat seltan
Enekuwan dehena koyachehun yebel yebel belenale
ስለዚህ ከህንድ ዘር አሉነ ማለት ነው
አዎ አሁን ድረስ የነገስታት ስማቸው የተወሰኑትን ፌስ ቡክ ላይ አውርቼያቸው ነበር ዘሮቻቸው ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ በኩራት ነው የሚናገሩት
ምንም ጥርጥር የለም የዘር ግንዱ ከሀጅ አልዬ ነው የሚመዘዘው። ይህ ደግሞ ሱማሌ ፣ ሀረሪ፣ስልጤ ወይም ሀዲያ ነው ። ስሙም የሚነግረን ይህንኑ ነው
The emperor is an Oromo from Haromaya either you like it or not
Hadiya new 100%
ምንም ይሁን ዋናው ከእማማ ኢትዮጵያ መሆኑ ነው!!
ሰውዬው ከንባታ ወይ ሀዲያ ነው
ኦሮሞዎች መሻማት አመላቸው ነው ያለጥርጥር ሀዲያ ወይ ከንባታ
Christian ayshetm maletih yaw amara ena tigre ayshtum lemalet nw...we know gn christianochm be afaroch yifenegelu nbr Le barnet
ታሪክ ካላወቃቹ አትዘግቡ ዘንድሮም ጥላቻ ውስጥ ናቹ ግራኝ መሀመድ አይደለም ኢማም አህመድ ነው አስተካክሉት
ኢማም የሚል ማአደረግ መቼነው የተሰጠው ??
ለማስተካከል ያክል ግራኝ ሙሀመድ ሳይሆን ግራኝ አህመድ ነው ። ግራኝ አህመድን የማያቅ ኢትዬጲያዊ የለም ። ያው ሙሀመድ የሚለውን ስም ለማጠልሸት ካልተፈለገ በስተቀር ኢማም አህመድ ጠፍቷችሁ አይደለም ።
አንተ ራስህ የታሪክ ባለ ሙያ ነህ ፣ እዴት ኢማም ሙሀመድ ትላለህ ?
እስኪ ይሄን መልስልኝ ?
ግራኝ ኢብን አህመድ አልጋዕዚ መሃመድ።
@@ethiozena3826 ሞኝ ስለሆንክ ዝም ብለህ ታልፈዋለህ ቀላል እየመሰለህ !
@@werqzeleke2815 በሀገራችን ታሪክ በሀበሻ ምድር ያለፉት መሪወች ብዙ ነገር አድርገው አልፈዋል ። ታሪካቸውም ተጽፏል ።
ኢማም አህመድ ቢን አል ጋዚ ጀግና እና ፍትሀዊ መሪ ነበር ። ከመሬት ተነስቶ የማንንም ነፍስ አያጠፋም ወይም መሬት አይወርም ።
እስኪ የአጼወችን ታሪክ እንመልከት አንድም መልካም ነገር የላቸውም ። ሁሉም ተነስተው መውረር ንጹሀንን መጨፍጨፍ ፣ ንብረትን ማውደውም ።
አጼ ዬሀንስ እና ልብነ ድንግል በወሎ ላይ ያደረሱት ግፍ ይረሳል ?
በአንድ ቀን ጀንበር እያንዳንዳቸው ከ 25 ሽህ በላይ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዋል ።
ኢማም አህመድ የወገኖቹን የወሎየወችን መጨፍጨፍ ቁጭ ብሎ የሚመለከት ስላልነበር ልብነ ድንግል ጋ ጦር ገጥሟል ።
ስለ ኢማም አህመድ የምታነሱት ነገር ቢኖር ቤት የሚያክል ድንጋይ ወርውሮ ቤተ ክርስቲያን ሊያወድም ፣ ሰይጣናዊ ቅርጽ ያለው ወዘተ ማሀይም እንኳን ሊያወራ የማይችል ወሬ ብቻ ነው የምታነሱት።
አጼወቹን የሰሩትን ግፍ እደ ጽድቅ ቆጥራችሁ ኢማም አህመድን ለመዝለፍ አትችሉም ።
ወይ አማራ የማያወራው ቅጀት የለውም። የ3000ሺ ዓመት ተረት ተረት ይበቃናል።