Ethiopian-Yemaleda kokoboch Season 3 ep 17 B

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

Комментарии • 94

  • @neimahussen3937
    @neimahussen3937 7 лет назад +8

    ፍፃ እባክህ ልለምንህ ጮሆትህ ናፍቆኛል ኡውይ በል ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ እድሜና ጤናይስጥህ መዝግበኝ እኔም እወዳደራለሁ ሳውድ ጉድ ሰራኝ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад +2

    በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
    ፍፁም ሰላምህን ያብዛልህ

  • @የፍፄአፍቃሪ
    @የፍፄአፍቃሪ 7 лет назад +17

    ፍፄ እኔ የማለዳ ኮከብ ላይ መመዝገብ እፈልጋለው ግን ለመወዳደር አይደለም አንተን ለማየት ነው በቃ ደሰ ተለኛለክ ፊት ለፊት ነው ምትናገረው ደግሞ እይታክ እይታዬ ነው አንደኛ😘😘😘😘😘

    • @mekiyaabeshawit2117
      @mekiyaabeshawit2117 7 лет назад

      የማየት ምን ለውጥ አለው እሄው እያየሽው አይዴል ? Kkkkkk

    • @የፍፄአፍቃሪ
      @የፍፄአፍቃሪ 7 лет назад +2

      በቲቪ እና በአካል የራሱ ልዮነት አለው ከቻልሽ ሰልኩን ሰጪኝ ፍፄዬ የኔማር በዚህ አጋጣሚ ኮሜንቴን ካየከው ሰልክን ብትሰጠኝ 😘😘😘

    • @tizetasamuel8340
      @tizetasamuel8340 7 лет назад

      የፍፄ አፍቃሪ ena dagimo bafet ye tideros afikari naberku ahun gin ke alex fiker yizognel ke malegnaw saw fiker yazegn min yeshalegnel።Alex endahone ayimokowm ayibardohm

    • @mekiyaabeshawit2117
      @mekiyaabeshawit2117 7 лет назад

      +Tizu Bella አሌክስ የልጆች አባት ነው so...ለቀቅቅቅ አድርጊው

    • @zmzmzmzm4424
      @zmzmzmzm4424 7 лет назад

      konjo new

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 лет назад +3

    ለማየት እየጓጓሁ ነገር ግን ኮሜተሮች በጣም የምጠላው ነገር ያወራሉ ማለት አፈቀርኩህ ምናምን የምትሉት ነገር ያስጠላል ማበረታታት ካለባችሁ ስራቸውን እጅ እነሱን ማፍቀር የለባችሁም

  • @habhabesha1419
    @habhabesha1419 7 лет назад

    wow mirt new yezarawm ftsa yemechereshawn yesatochun mircha wedjalikalew zena feta bilenali mirt sira new

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 7 лет назад

    Fitsum keshem nek chelota sayehon yetemecheken set new metemertew beterefe mahi Ena Alex yemechachu talent tawekalachu

    • @gdgd3857
      @gdgd3857 7 лет назад

      ውድድድድ

  • @hhhbzhdb4588
    @hhhbzhdb4588 6 лет назад

    ፉፄ ቀጥልበት በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 лет назад +1

    ደስ እሚል ትወና ነው ቢቻል ሁሉም ቢያልፉ ደስ ይል ነበር ግና ውድድር ነው

    • @Amin-ic6xm
      @Amin-ic6xm 7 лет назад +1

      አሏህህደያይስጣችሁ

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውእግ

    ዋው እንዴት ያምራል የማልዳ ኮከቦች ውድድር ወይኔ ልመዘገብ ነበር እና ግን መወዳደር አልችልም አይናፉር ነኝ እንዴት ብየ መድርክ ላይ ወጥቸ ልስራ በጣም ወድጀው አለሁ ይመቻችሁ

  • @ኡመርውስጤነክሲኞሪታነኝ

    የፍፄ አድናቄ አንተ እኮ ግልፅ ነክ

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 лет назад +4

    Betame tandedalke fitum Edate Rahalen tetelatalhe bemelke kehonema menune yemaleda kokebe hone errrr

  • @sinantesfaye386
    @sinantesfaye386 7 лет назад +1

    midree Afqarii. Fitsum Bz new arfachu quc balu

  • @same5306
    @same5306 7 лет назад +8

    ጋይስ የምር ፍፄ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ባፈቅረው ደስ ይለኝ ነበር ግን ባለ ትዳር ይመስላል

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 лет назад +4

    ሀገር ሀዋሳ
    እድሜ ሠላሳ

  • @hayatlovelove9920
    @hayatlovelove9920 7 лет назад +3

    ፍፄ በጣም እውዴህ አለሁ ምን ልሁን እር ኡኡ

  • @bashayeral-shamisi3521
    @bashayeral-shamisi3521 7 лет назад

    ፍፄ ሰላምህን ያብዛል

  • @ከምታሚኝንገሩኝዘድሮጉደኘ

    ጉድ ማድነቅና ማፍቀር መለየት አልችል አላችሁደ ውድ እህቶቸ
    ምድነው መዘላዘል ደህንነት ለራስ ነው
    በቃ አወ ፍፁም ደህናነው አይደል ይሁን እኛም እንማር ደህንነት
    በየሄዳችሁበት አፈቀርን አትበሉ እህ

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 7 лет назад

    wow ኣዛሪያስ የዉነት ኣሳቀኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ

    የፍፄ አፍቃሪ ክክክክክክክክክክክክክክ አሳቅሽኒ ግን ለምን ይደጋግሙታል እጭ

    • @enbayfh3875
      @enbayfh3875 7 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ ያረብ ፍትህን ስጠን ፍፂዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው

  • @yerosanimar2193
    @yerosanimar2193 7 лет назад

    💕😘

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 7 лет назад +1

    wow yamral bizihu kitilubet

  • @memesesay9055
    @memesesay9055 7 лет назад

    ሰላማቹ ብዝት ይበል እናመሰግናለን

  • @tigistmelaku9621
    @tigistmelaku9621 7 лет назад

    betam arif new

  • @ቱቱየማሚልጅ
    @ቱቱየማሚልጅ 7 лет назад

    እፍፍፍፍ እኔ መቼ ይሆን እድሉን አግኝቼ የምወዳደረው

  • @fatemamakkah6590
    @fatemamakkah6590 7 лет назад

    ወይ ጉድ ፍፄን ያላፈቀረ የለም ምነው ሸዋ አለች ምነው እኔ ብቻ እቀራለሁ በል እኔም አፈቀርኩህ ሆሆሆሆ

  • @ኡሚየኔአለኝታ
    @ኡሚየኔአለኝታ 7 лет назад

    ፍፄ ውይ ስወድህ ሀቀኛ ሰው ነህ

  • @hana6425
    @hana6425 7 лет назад +1

    ፍፄ ፍቅር

  • @munasaid9271
    @munasaid9271 7 лет назад

    For the judges please please don't use unnecessary English words specially the lady in the middle use Amharic we have a beautiful language AMHARIC Alex u r the best judge ever 👍👍👍👍👍👍

  • @fitsumtesfaye6501
    @fitsumtesfaye6501 7 лет назад

    Mahi yene konjo gobaze nashe

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 7 лет назад +1

    እድሜያቸው ግን.. .

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 7 лет назад +1

    ፉፄበአቤል በጣም ደሰአሰብለህን በራሔል በጣም ነው ያናደድከኝ

  • @ዜድፍቅር-ቸ9ፐ
    @ዜድፍቅር-ቸ9ፐ 7 лет назад +1

    ፍፁሜ ቆጆነህኮ

  • @mekiyaabeshawit2117
    @mekiyaabeshawit2117 7 лет назад

    አይተነዋልኮ ፍፄ ምነካህ

  • @እታገኝበሻህ
    @እታገኝበሻህ 7 лет назад +1

    ፍፄ በጣም አፈቀርኩህ

  • @mimiyahmed1682
    @mimiyahmed1682 7 лет назад

    ብርቱኬ ያገሬልጅ ፈጣሪ ይርዳሽ ግን አትቸኩይ ማር መረጋጋት ይኖርብሻል

  • @habensielay
    @habensielay 7 лет назад

    ketelut betam aznagn now tiptop now beka ewedachualow selamchu yebza abo

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 7 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @سعادةاالسعادة
    @سعادةاالسعادة 6 лет назад +1

    እረ ሤቶች ሠከን በሉ ሢጀመር ፍፄ ጥሩ አሥተዋይ ሠው እ ግን ወንድ አጣችሁ ሤት አሥረካሾች ናችሁ አይገኝም ደግሞ ሥላወራችሁ

  • @brayalex6983
    @brayalex6983 7 лет назад

    ምርጦቾ

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 лет назад

    Ere fitum bemelke hone eda yemetaslfew Rahale Nate malfe yalbate ezga tesasetehale!!!

  • @insaf4631
    @insaf4631 6 лет назад

    Tegi
    Wadshlhu.

  • @እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ

    የታየ ለምን ትደግማላቹ አዲስ ልቀቁልን

  • @yerosanimar2193
    @yerosanimar2193 7 лет назад +1

    setoch 23 24 25 yelalhu enj hulum 30 asumu lemdeno gen edeme yemteferut

  • @selamselam6798
    @selamselam6798 7 лет назад

    arif nw bertulen

  • @yasinmiftah838
    @yasinmiftah838 3 года назад

    ኪሎዋቸው እና ቁመታቸው ምን ይሰራል ቆይ?

  • @anzhamohammed6180
    @anzhamohammed6180 7 лет назад

    ፍፄ.እወድሐለሑ.አንተንለማየት.ልመዝገብ.እንደ

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውእግ

    ፍፄ ይመችህ ብያለሁ

  • @serkiadmasu5642
    @serkiadmasu5642 7 лет назад

    አለማየሁ በናትህ ተሳስተህ እንኮን ሳቅ

  • @same5306
    @same5306 7 лет назад +2

    ለምንድነው በድጋሚ የቀረበው

  • @tizitatesfaye6127
    @tizitatesfaye6127 3 года назад

    Benatachu indet lakilachu

  • @hiluhilena2328
    @hiluhilena2328 7 лет назад

    ingede yehe limadachu jemrachu setoch arefachu tekmetu afekerkuh abedkuleh sitasitelu

  • @ሰላምባህሩ
    @ሰላምባህሩ 7 лет назад

    koy demo festye Uuuuuuuuuuuuu nafekegn

  • @ኢሙወሎየዋየመርሳልጅ

    yimechachihu abo

    • @ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ
      @ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ 7 лет назад

      ምንነው ወሎየወችን አታወዳድሩም መርሳዋችን ስንት ፍቅር የሆኑ ልጆች አሉ

  • @mimimimi4216
    @mimimimi4216 7 лет назад +1

    yamerali

  • @tsehayfiker4256
    @tsehayfiker4256 7 лет назад

    ለምን የታየ ትለቃላች አዲስ ነገር የለም ??

  • @ሰላምባህሩ
    @ሰላምባህሩ 7 лет назад

    weyen ene behonku yetwdaderkute yewdemen gedahye hona yesrahute gn men yhargahle

  • @maznanha1091
    @maznanha1091 6 лет назад

    ምንድነውአስተያየትእጅአድናቆትአልተበለምፍጼእኔምእወድሀለውክክክ

  • @kurachawekojolejekonjoo6435
    @kurachawekojolejekonjoo6435 7 лет назад

    ፍፄ

  • @zenoahmed8122
    @zenoahmed8122 7 лет назад +1

    ታይቷል አይደል

  • @tizitatesfaye6127
    @tizitatesfaye6127 3 года назад

    Please silikachun lakuliyn

  • @hnanwow745
    @hnanwow745 6 лет назад

    ችችችችችችችችችችችችች

  • @arsufish280
    @arsufish280 7 лет назад +1

    ara የፍፅም silk lakulgin

  • @ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ

    እረ ሴቶች አደብ ግዙ

  • @same5306
    @same5306 7 лет назад

    ፍፄ እስኪ ነገረኝ ትዳር አለ?

    • @mdrezaulkarim7028
      @mdrezaulkarim7028 7 лет назад

      Samsung 530 alew enatu

    • @Rich-fy6pf
      @Rich-fy6pf 7 лет назад +2

      Samsung 530 ባይኖረውስ?? ወይ ጣጣ እሰይፋ ጋር ደውይ፡ ያገናኝሻል

    • @saragetachew4468
      @saragetachew4468 7 лет назад

      እኔኮ የምር ወደዋለሁ 😂😂😂😂